የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አንድ ምራፍ ጨርሶ ወደ ሁለተኛው ሊዞር በ ጣት በሚቆጠሩ ቀኖቶችብቻ ነው የቀረው። አንደኛው ምን ምን አስመዝግቦ አለፈ ቀጣዩስ ምን ምን ይዞ ይመጣል ብሎ ማሰላሰል ካለፈው እንድንማር ለወደፊቱ እንድንሰናዳ የጠቅማል። ታዲያ ባለፉት ሁለት አመታት በየምክንያቱ ሁለትና ከሁለት በላይ ሆነን በተገናኘንበት ስፍራዎች ሁሉ ከምንወያይባቸው አርስቶች አነዱና ዋንኛው የቤተክርስቲየናችን ጉዳይ ነበር ።-–[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]
↧