Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጥምረቱ ፍሬ እና ገለባ በቶሎ መለየት።እየጠራ ገፋ ትግሉ –ከቢላል አበጋዝ

ዋሽግቶን ዲ ሲ ማክሰኞ ፣ ሴፕቴምበር 15 ቀን 2015 ነጎደ እየጠራ ገፋ ትግሉ።ይህ እውነትተኛ አባባል ከቀድሞው የኢህአፓ የትግል መዝሙር ነው።ለአገራቸው ቀድሞ እንደተሰዉት ሁሉ የዛሬዎቹ አርበኞችም ደምሂቶችም ሁላችንም  ልንዘምረው የሚገባ ነው።ከታሪክ መማር ማለት በተግባር ይህ ነው ብል ስተት አይሆንም።ከዚህ ወዲያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከእንካሰላንታው ባሻገር”–ኤርሚያስ ለገሰ

የሰሞኑን የኢትዬጲያ ፓለቲካ ለተከታተለ ሰው የትግሉ ጫፍ ወዴት እየሔደ እንደሆነ ለመገመት አያዳግተውም። …በአንድ በኩል ላለፋት ሁለት አስርተ አመታት የበላይነቱን ያስጠበቀው አናሳ እና ዘረኛ ቡድን አሁንም ከማንም በላይ የደም ሀረጉን በመምዘዝ ለመሰባሰብ እየተጋ ያለበት ነው። …በሌላ በኩል ሁሉን አቀፍ ትግል የመረጡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሞላ አስገዶም ነገር! –በተስፋዬ ነጋ (ዋሽንግተ ዲሲ)

  የሞላ አስገዶም ነገር ኢቲቪ ስለትህዴን መክዳት የለፈለፈው፣ አቶ ሞላ ስለ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ስለተቃዋሚዎቹ፣ የሻብያን ጦር “እየደመሰሱ” ስለመምጣት በግነት የተናገረው፣ ሌላው የትሄዴን ጊዜያዊ ሃላፊ ኮማንድር መኮንን ተስፋዬ ስለከዳው የትህዴን ጦር እና ስለውጊያው የተናገረው እና የተለያዩ ሌሎች አስተያየቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  ጥቂት ስለ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ፡ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ እስከ ቂሊንጦ እስር ቤት –  በሱፍቃድ ደረጄ

  (besufekadereje@gmail.com)                                                         ተግባቢና በሳል ነው፤ ረጋ ባለ አንደበቱ የሚሰማውን በጥሞና መናገር ልዩ ያደርገዋል ፡፡ እምነቱን አጥበቆ ይወዳል፤ የእስልምና ሃይማኖት የሚያዛቸውን ተግባራት (ሶላት መስገድ፣ መጾም…)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠንቋይ ፖለቲካ  -ከከተማ ዋቅጅራ

ሰይጣን በባህሪው ፍቅር፣ መስማማት፣ መዋደድ፣ መከባበር፤ አይወድም። በተገላቢጦሽ ጥላቻን፣ መለያየትን፣ መጣላትን፣ በገዳደልን፤ ይወደዋል። ጠንቋይ የሰይጣን አገልጋይ ስለሆነ ወደሱ የሚመጡትን በሙሉ ዙሪያቸው በጠላት እንደተከበቡ አድርጎ ይነግራቸዋል። በግራ በኩል ያሉት ጎረቤትህ  አንተን ለማጥፋት የተነሱ ናቸውና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረማሞ (ሥርጉተ ሥላሴ )

ከሥርጉተ ሥላሴ 19.09.2015 /ሲወዘርላንድ –  ዙሪክ/ እንዴት ናችሁ ቤቶች? ደህና ናችሁን? እኔ  እህታችሁ አምላኬ ክብሩ ይስፋ ደህና ነኝ። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ በጋዜጠኛ ደምስ በለጠ  ዙሪያ የሚሰጡ አስተያዬቶችን ለመግራት አባ ቅንይ ጸሐፊ አቶ ይገርም አለሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንዱዓለም ተፈራ የአገር አንድነት አስተሳሰብ እና  የቅማንት ህዝብ መፃኢ ዕጣ-ፈንታ

ከብርቱካን ወለቃ አንዱዓለም ተፈራ የሚባሉና የኢህአዴግንና የፌደራል ሥርዓቱን የሚቃወም ጹህፍ በ‹‹እስከመቸ›› የሚባል ድህረ-ገጽ የሚያዘጋጁ ‹‹ፀኃፊ››  በቅማንት ህዝብ ላይ ኢትዮሚዲያ ዶት ኮም (www.ethiomedia.com ) ላይ በተደጋጋሚ የሚለቋቸውን ፁህፎች ለመጀመሪያ ጊዜ ስመለከት እንደሌሎች ሁሉና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቀሌ አማርኛ በአዲስ አበባ

ከአቻምየለህ ታምሩ ከዚህ ጽሁፍ ጋር አያይዤ የለጠፍኳቸውን የባቡር ጣቢያ ስሞች ስመለከት አዲስ አበባ ወደ መቀሌ የሄደች መስሎ ተሰማኝ። መቀሌ ብዙ ድርጅቶች ከትግርኛ ይልቅ በአማርኛ ማስታወቂያ መለጠፍ ይቀናቸዋል። መቀሌ ውስጥ አማርኛ የቢዝነስ ማስታወቂያ መጻፊያ ቋንቋ ነው። መቀሌ በአማርኛ የቢዝነስ ማስታወቂያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነተኛ ፍላጎታችን ኢትዮጵያን መታደግ ከሆነ ለኢትዮጵያ ስንል ሁሉን እናድርግ

ናትናኤል በርሔ  ስለ ታላቅዋ የአፍሪቃ እንቆቅልሽ፤ ስለ ሥልጣን አያያዝና ሥልጣን ላይ መውጣት፣ ሥልጣንም ላይ መሰንበትና ከእሱም አልወርድም ማለት ምን እንደሆነ እንድናስብ እንድናውቀው ተጨባጩ ሁኔታ እንደሚያሳየው ለአንድ አምባገነን ለዚያም አስተሳሰብ ልቡን ለሸጠ ሰው ይህ ሆድ አደር ትልቅ ቦታ አለው። ያለመታደል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የኣንድነት ችቦ እየተንቦገቦገ ነው –ከአቶ ቸሩ ላቀው

  ከወያኔ የዘር ኣገዛዝ በፊት የኢትዮጵያ መለዮ ለባሾች ከሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የተውጣጡ ስለነበሩ ከሥልጠና ቦታቸው ጀምሮ በየደረሱበት የውጊያ ዐውደ ግንባርና የጦር ሠፈር ኑሮኣቸው እንደ ወንድማማች፣ እህትማማችና ጓደኛሞች የሚተያዩ  ነበሩ እንጂ የዘር ቆጠራ ውስጥ ኣይገቡም ነበር። ኣብሮ መብላትና መጠጣት፣ ኣብሮ...

View Article


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>