Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት )

የሁለት ደረጃ ትግላችን፤ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 25, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ፤ Facebook እና Twitter  http://nigatu.wordpress.com/ በዚህ ርዕስ በተከታታይ በቀረበው ባሁኑ የሶስተኛው ክፍል፤ በቀጥታና በግልፅ ቋንቋ ምን ማድረግ እንዳለብን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለ ሀገር እስከምንሆን ትግሉ ይቀጥላል

ዳንኤል ተፈራ (የግል አስተያየት) ሳምንቱ በስራ ውጥረት ሽው ብሎ እንዳለፈ ያወቅሁት እሁድ ማለዳ ከቤተሰቤ ጋር ሳሳልፍ ነው፡፡ ሳምንቱንም ሙሉ ትኩረት ሳልሰጣቸው በምትኩ ሃገራዊ ሃላፊነቴን አቅሜ በፈቀደው መጠን ለመወጣት በርከት ያለውን ጊዜ እንደሰጠሁ የገባኝም እሁድ እለት ነው፡፡ እንደዚህ ‹‹ቢዚ›› ያደረገኝ...

View Article


ጃዋር መሐመድ –“ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ”

ከናይትሮ ኢትዮጵያን Related Posts:EHSNA 3rd Annual Festival 2013የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ…ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን…ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በብራስልስ!!…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኃይል መቋረጥ እያሰከተለ ያለው ቀውስ

ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com)  ይህን ጦማር የምጽፈው፣ እንደልዩ ዕድል ወይም አጋጣሚ ሆኖ ከንፍሮ ውስጥ ጥሬ እንደሚገኝ ሁሉ በወያኔ መንደር ውስጥ ስለሀገራቸው የሚጨነቁ በጣት የሚቆጠሩ ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች ቢኖሩ “ሕዝቦቻቸው” በምን ዓይነት ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ተረድተው ችግሩን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሳት –በደረጀ ሀብተወልድ (ጋዜጠኛ)

ከሁለት ሣምንት በፊት ሲቪሊቲ ፓልቶክ ባዘጋጀው የጋዜጠኞችና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች ውይይት ላይ ኢሣትን በመወከል ተሳትፌ ነበር። በክፍሉ ታዳሚ ከነበሩት ከ 500 በላይ ተሳታፊዎች መካከል በጣም የሚበዙት የኢሳት ደጋፊዎች መሆናቸውን ሳይ ደስታ ሳይሰማኝ አልቀረም። ከደስታው ባሻገር የተሰማኝ ሌላ ስሜት ግን፦” ሰው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐረርነት እና ጎንደርነት!

በሰሎሞን ተሰማ ጂ አዳላህ እንዳልባል እንጂ፣ የዚህ መጣጥፍ ርዕስ “ጎንደርነት እና ሐረርነት”ም ቢባል አያወዛግብም፡፡ ነገር ግን፣ ሐረር ከጎንደር በምስረታዋም ሆነ በቀደምትነቷ የታወቀች ስለሆነ ነው ርዕሳችንን ሐረርነት እና ጎንደርነት ያልነው፡፡ እንደምታውቁት ስለሐረርነት እና ስለጎንደርነት ማውራት ማለት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለኢትዮጵያው ሥውር መንግሥት

ይነጋል በላቸው ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ ኢትዮጵያን ማን እየገዛ እንደሆነ ከግምት ያለፈ ዕውቀት የለኝም፡፡ በመለስ ጊዜም ቢሆን ሀገሪቱ በዕውር ድንብርና በነሲብ ነበር የየሚገርም አጋጣሚ ነው፡፡ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምዕመናንና በዚያ የሚገኙ የቤተ ክርስቲያናችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትኛው ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው?

ከያሬድ ኤልያስ ከሰሞኑ በአብዛኛው ሶሻልሚዲያ ላይ የምንመለከተው ወይም የምናነበው ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው ስለተባለው ወሲብ በተለየዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች እና መገናኛ ብዙሃን የሚሰጠው አስተያየት እንደቀጠለ ነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ « አላማና ግብ » አላቸው። የመጀመሪያው በፓርቲያቸው ውስጥ ያለው ክፍፍል (የጥቅም) እንደተዳፈነ እሳት ውስጥ ለውስጥ እየተብላላ መሆኑን በግልፅ ያሳያል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጃዋር መሃመድ እና የአማራ ሊሂቃን –ከያሬድ አይቼህ

ከያሬድ አይቼህ – ጁን 28፥2013 የኦሮሞ-አማራ ምሰሶነት ንድፈ-ሃሳብ በቀረበበት በዚህ ሰሞን ፡ አቶ ጃዋር መሃመድ በአልጀዚራ ቲሌቪዥን ላይ “መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ … ኢትዮጵያዊነት ያለፈቃዳችን ተጭኖብን ነው” ማለቱ ለሁለቱ መሰሶዎች ሊሂቃን አብሮ መስራት ፍላጎት የመጀመሪያው የአደባባይ ፈተና ሆኗል። ሁለቱ ምሰሶዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቃሚ የትግል ግብአቶች

አበራ ሽፈራዉ /ከጀርመን/ ክፍል አንድ 1 . መግቢያ ህወሃት ኢህአዴግ ባለፉት ኢትዮጵያን በመራባቸዉ አመታት አገሪቷን እና ህዝቦቿን በግፍ ሲመራ ለመቆየቱ ምስክሮቹም ተጠቂዎቹም እኛዉ ነን። ለዚህ ጥቃታችን መፍትሔ ለመፈለግ የተደረጉ ትግሎችን ከግብ ለማድረስ የተደረገዉ እንቅስቃሴ ውጤታማ አልነበረም።ነገር ግን ምንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ስለ ጀዋር መሓመድ –በአብርሃ ደስታ

አንድ ጓደኛየ አንድ የተቀናበረ ቪድዮ በፌስቡክ ገፄን ለጠፈልኝ፤ እንዳነበው እየጋበዘኝ መሆኑ ነው። ቪድዮው ስለ ጀዋር ነው። ግን የሌሎች ሰዎች ስሞችም (የኔን ጨምሮ) ተጠቅሷል። ልጁ ቪድዮውን ሲጋብዘኝ አንዳንድ ዲያስፖራ ተቃዋሚዎች ስለኔ ያላቸው አመለካከት እንዳውቅና ኢህአዴግ መቃወሜን እንዳቆም ‘በአሪፍ’ ተፅዕኖ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

U.S. Double-talking Human Rights in Ethiopia, Again!

As my readers know, I enjoy watchin’ American diplomats chillin’ out and kickin’ it with African dictators. I like watchin’ ‘em kumbaya-ing, back-pattin’ and fist bumpin’. I have trained myself to...

View Article


ልብ የሚነካ ግጥም፡ ‘የህጻኑ ጥሪ’መታሰቢያነቱ ለ እስክንድርና በግፍ ለታሰሩ ወላጆች (በድምጽ)

Related Posts:ESFNA 2013፡ ፍቅር እንጂ ገንዘብ…ቆስቁሱት ይጋጋም የአብዮቱን እሳት…የቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን…የድምጻዊ መስፍን በቀለ…አበበ ገላው ተጫማሪ የግድያ ዛቻ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጉዳዩ የመብት እንጂ የፖለቲካ አይደለም

ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም እንደ ጆርጅያ፣ አላባማ፣ ሚሲሲፒና ቴክሳስ በመሳሰሉ የደቡብና የደቡብ ምዕራብ  የአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር አሜሪካዉያን መብት በግፍ የሚረገጥበትና ወቅት ነበር። ነጮች የሚገቡበት ምግብ ቤቶችና ነጮች የሚማሩበት ትምህርት ቤቶች ጥቁሮች እንዳይገቡ ይታገዱ፣ በባስ ከተሳፈሩ ደግሞ ከኋላ ባሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዲሲ 2013 –ክንፉ አሰፋ

ክንፉ አሰፋ       ስለ ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው ኢትዮጵያ በገባ ማዕግስት አንድ መጽሃፍ ሊጽፍ ይችላል፤ ይህ ሰው ሳምንት ሲቆይ አንድ መጣጥፍ ይጽፋል፣ ወር ሲቆይ ግን የሚጽፈው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሞንኛው ደሴን በጨረፍታ

ከአቶ ብስራት ወ/ሚካኤል ከአዲስ አበባ 401 ኪሎ ሜትር በስተሰሜን በምትገኘው ታሪካዊቷ የወሎ ክፍለ ሀገር(የአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን)ከተማ ደሴ ልክ እንደ አዲስ አበባ የክረምቱ ዝናብና ብርድ ቢያስቸግርም የነዋሪዎቿ እና የንግድ እንቅስቃሴዎቿ የምን አዲስ አበባ ያሰኛል፡፡ ይበልጥ ደግሞ ሲዘፈንላት የኖረው የነዋሪዎቿ...

View Article


ታማኝ በየነ በኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ ያደረገው ንግግር (Video)

Related Posts:ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ…በአዲስ አበባ የተደረገውንና…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…የታማኝ በየነ ሾው – በኢሳትበጎንደር ህዝቡ ደፍሮ በአደባባይ…

View Article

አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _

ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ለኢትዮጲያ የስፖርት እና የባህል ፌዴሬሽን ምስጋና ይግባው እና በአንድነት እያሰባሰበ በየ አመቱ ደስ የሚል አይነት ትዝታ ያለው አጋጣሚ እንድናሳልፍ። በተለያዩ ስቴቶች እንዲሁም በተለያዩ አህጉሮች ከሚገኙ ከናፈቅናቸው…ከናፈቁን ጋርም እንዲሁ ተገናኝተናል። ይህ እንዲሆን ደግሞ ስለሚያደርገን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ. . .ዜጎች ከስራ አጥነትና ከድህነትን ለማምለጥ ይሰደዳሉ ፣ መብት አስከባሪ አላቸው ለማለት ግን አልደፍርም...

ነቢዩ ሲራክ *”በሽታውን ላልተናገረ መድሃኒቱ አይገኝም! “ አልጀዚራ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ለስደት ስለሚዳረጉ ዜጎች ዙሪያ ያሰራጨው መረጃ ቀልቤን ቢስብው በማለዳ ወጌ ልተነፍስ ብዕሬን አነሳሁ ። የአልጀዚራ ቴሌቪዥን Escaping Ethiopia’s unemployment “በኢትዮጵያ ስራ አጥንትን ለመሸሸ ” ያለው ዘገባ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>