Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ

ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል:: “ስራህ ምንድነው?” “ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት” “ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ ነኝ ኣትለኝም” ኣገላለጹ በተለይ የኤዲቲንግ ስራ ለሚሰሩ በደንብ ይገባቸዋል፣ ያስቃቸውማል:: ዛሬ ታዲያ ይህቺ ኣገላለጽ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነፃ ሚድያ አስፈላጊነት –በኢሳት 3ኛ ዓመት (ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን)

ዶ/ር ሰይድ ሐሰን ኢሳትን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢሳት 3ኛ በዓልን አስደግፎ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ስብሰባ ላይ የቀረበ አጭር (ንድፍ/ግርድፍ) ንግግር ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን- Murray State University ክቡራትና ክቡራን ወገኖች፤ በዚህ አጭር ንግግሬ 3 የተያያዙ ሐሳቦችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች ተሳታፊ ትሆናለች

ጥሩነህ ካሳ ከወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ኢትዮጰያ ከሩዋንዳ ጋራ በደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈች በ2014 ደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው የchan ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች. የሁለቱ ቡድናች ጨዋታ አ.አ ላይ ዛሬ ይደረጋል . ለ ውድድሩ አሰልጣኝ ሰዉነት 22 ተጨዋቾችን ይፋ አድርገዋል. 1. ሲሳይ ባንጫ 2....

View Article

በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ

ከብስራት ወ/ገብርኤል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከአራዳ የአንድነት ፓርቲ ጽህፈት የጀመረው የአንድነት ፓርቲ የጠራው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በፒያሳ አድርጎ መዳረሻውን በሆጤ ስታዲየም በማድረግ ከቀኑ 6 ሰዓት በሰላም ተጠናቋል፡፡ የህዝቡም ጨዋነት እጅግ የሚያስገርም ሲሆን በሰልፉ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት – (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም ምርጫው ውስጥ የሚገባ አይመስለኝም፤ በእንደዚህ ያለው ኢትዮጵያን አስጠልቶ-ሌላ-እንዲሆን በተፈጠረ ቅንጦት የሚወለድ ኢትዮጵያዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ስለጃዋራዊያን –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ በደንብ ተብላልቶ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በመጀመሪያ ፣ ጃዋር የዚህ ትውልድ ( የህወሀት ዘመን ልጅ ነው)። እርሱ ቢክደውም ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጃዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ – (ከያሬድ አይቼህ)

ከያሬድ አይቼህ – ጁላይ 15፥2013 አቶ ጃዋር መሃመድ የኢስላምና የኦሮሞ ትግል አይነጣጠሉም የሚል ሃሳብ ያቀረበበትን ቪዲዮ ተመለከትኩ። ሀጂ ነጂብም “80% የኢትዮጵያ ሙስሊም ኦሮሞ ነው” ማለታቸውንም ሰምቻለሁ። እነዚህ ወገኖቻችን ሃሳባቸውን የመግጽና የእምነት መብታቸውን አከብራለሁ። ያሳሰበኝ ጉዳይ ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

(ቴዲ – አትላንታ) ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 እስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን አክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን ያህል ሰው እንደተገኘ ከፌዴሬሽኑ በይፋ የተነገረ ነገር እስካሁን ባይኖርም ፣ ከ30ሺ ያላነሰ ሰው እንደነበር መገመት ግን ይቻላል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ ሐምሌ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ከአርባ ሁለት በላይ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች፣ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ዛሬ እንደታሰሩ ፍኖት ነጻነት ዘገበ።  ከታሰሩት ዉስጥ ሁለቱ ሴቶች ሲሆኑ አብዛኞቹም ወጣቶች ናቸው። በጎንደርና በደሴ የተደረጉ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፎችን ተከትሎ፣  በአዲስ አበባ ከተማ 23ቱ ወረዳዎች ያሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ (ለያሬድ አይቼህ መልስ)

ከብሩክ ደሳለኝ በህይወቴ ከመጠላው ነገር ቢኖር ከንቅልፌ ሚቀሰቅሰኝና በባዶ ሜዳ ሚንጅሰኝ ሰው ነው። አንድ አማራ ሲያልፈ የሰማውን ስም ወስዶ በብእር ስም የሚያደርቀን ያሬድ አይቼህ ሚባሉ ግለሰብ እንደ ትሪፓ ማይታኝክ ሃሳባቸውን እየነሰነሱብን ይገኛሉ። በየጠላቤቱ የተወራ ሁሉ ፖለቲካ ሚመስለው በዛብን። በተለይ እኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና ነፃነት? (ፕ/ር መስፍን ስለ መምህር ግርማ)

ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የመምህር ግርማ ነገር፤ ከእውነቱ፣ ከሆነው ነገር እንጀምር፤ ሴትዮዋ፣ ያውም የሕግ ጠበቃዋ ከዓይነ ስውርነት አሳቀቁኝ ትላለች። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Related Posts:ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…EHSNA 3rd Annual Festival...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኦሮሞ ፖለቲካ ወደ ጃዋር ፖለቲካ? (ከመስፍን ነጋሽ )

ወንድሜ ጃዋር (Jawar Mohamed) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኦሮሞ ፖለቲካ እና አሁን ደግሞ ስለኦሮሞ-ኢስላም ያቀረባቸው ንግግሮች ኮርኳሪ ሆነዋል። ኮርኳሪነታቸው የሚመነጨው ግን ሐሳቦች አዲስ ስለሆኑ አይደለም፤ በአቀራረባቸውም ቢሆን ያልተለመዱ አይደሉም። “የአግራሞቱ” ወይም የንዴቱ ምንጭ ጃዋር የገነባው ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ –ሙስና ኮሚሽን

ከሰናይ ቃል መላኩ ፈንታ እኚህ ናቸው።በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና ተግባር ታዲያ በአግባቡ ቁጥጥር ተደርጐበታል ወይም ክትትሉ የሁሉንም አካል ጥያቄ ያማከለ ነው ለሚለው ብዙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ (ከአበበ ገላው)

ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም ደሳለኝ የህወሃቶች አሻንጉሊት መሆን እንዳማረህ ስሰማ በጣም ተገረምኩ። በመላው አለም ዝና ያተረፍክበትን እሩጫ ትተህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አክራሪነት በኢትዮጵያ –ጥያቄዎች ለሃጂ ናጂብ

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com July 17, 2013 ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። አቶ ጃዋር የተወለደው በአርሲና በሃረርጌ ድንበር አካባቢ ነዉ። በዚያ አካባቢ ነዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ስለጃዋራዊያን (ለፋሲል የኔአለም መልስ)

ጎሳዬ(ጆሲ) ደስታ አቶ ፋሲል የኔአለም እጄን ጠምዝዞ ክፉ ነገር ሊያናግረኝ እየገፋፋኝ ነው። “ትንሽ ስለጃዋራዊያን” በሚል ርእስ የጻፈው አስደናቂ ጽሁፉ ከልብ አስደስቶኛል። ሆኖም ግን አመለካከቱ አሁንም ሌላ ጀዋርን ከማስተናገድ የሚቆጠብ ስላልመሰልኝ አንድ ሁለት ነገር ላክልበት ተገድጃለሁ። በመጀመርያ ደረጃ...

View Article

የጎንደሩን ሰልፍ በጨረፍታ

Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትኩረቱ ወደ ጀግናዉ አጼ ዮሐንስ ከተማ –መቀሌ !

ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሐምሌ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ሐምሌ 7 ቀን ደሴና ጎንደር የኢትዮጵያዉያንን ትኩረት ስበውት ነበር። በነዚህ ከተሞች የአንድነት ፓርቲ በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን፣ በአገዛዙ ካድሬዎች የደረሰባቸዉን ጫናና ማስፈራሪያ ወደ ጎን በማድረግ፣ የሰላም፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለን ብለን እንዳናወራ!

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ አንዲት ናት!” ብሎ ለአሃዳዊ ግዛቷ ዐፄ ቴዎድሮስ ቆላ ደጋ የተንከራተተላት ኢትዮጵያ፣ “ኢትዮጵያዬ…” እያለ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በ‹ጃ ያስተሰርያል› አልበሙ የሚያለቅስላት ኢትዮጵያ፣ “እምዬ ኢትዮጵያ … ተራራሽ አየሩ…” እያለ ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀነቀነላት ኢትዮጵያ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ መወገድ አለባቸዉ

ከተስፋዬ ተካልኝ ኢትዮጵያንና ህዝቧን የአብሮነትን መሠረት ለመሸርሸርና ብሎም ለማጥፋት ሌተ ቀን የማይተኛዉ የህወሀት ኢህአዴግ አሸባሪ መራሹ መንግስት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጦ ዜጎችን ማሰቃየት ከጀመረእነሆ ፪፪ አመት ተቆጥሮዋል።ነገር ግን የ፪፪ አመት ቆይታዉ ህዠብን ከማሸበር፣ ከመግደል፣ከማሰር ከማሰደድ፣ከመግረፍና...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>