“በስመ ተቃዋሚ ተቃቅፎ መሳሳም” – ለትልቁ ዓላማ? (ሶሊያና ሽመልስ)
zone9 ከጥቂት ጊዜያት በፊት አንድ የመጽሐፍ ዳሰሳ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡ መጽሐፉ “ፌኒክሷ ዛሬም፣ ሞታም ትነሳለችች” ሲሆን ጸሐፊዋ የቀድሞው የሕወሓት አባልና አመራር የአቶ ገብሩ አስራት ባለቤት ወ/ሮ ውብማር ናቸው፡፡ በዳሰሳው ወቅት በትግል ጊዜ ለምን መጽሐፉ ላይ የተጠቀሱትን ችግሮች እንዳልፈቱ ሲጠየቁ...
View Articleሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . . .
በነቢዩ ሲራክ በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . . አንዱ ሰሞነኛ ወግ ስልጣኔ ዘመነኛ የመገናኛ ዘዴዎችን ማግኘት የታደለው የሃገሬ ሰው አይኑን አፍጦ በማህበራዊ ገጾች እና በተለያዩ የኢንተር ኔት ድህረ ገጽ ስር ባሉ የመረጃ...
View Articleስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ ከፍል1 በይታያል የሩቅሰው
ከፍል1 ይታያል የሩቅሰው መነሻዬ ሰመረ ዓለሙ የተባሉ ሰው፡ ካቀረቡት ጽሁፍ መካከል፡ አንዱን በማንበቤ ስለተጠቃሹ ከማውቀው እውነት ጥቂት ቆንጥሪ በሚከተሉት አርእዕስቶች በመክፈል፡ የነጠረውን ሀቅ እያነሳሁ አንድ ሁለት ለማለት ነው። ስለዚህ 1/ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ምን ሰርቶ ነበር? 2/የመሰወሩ ምክናያቶችስ ምንና...
View Articleእውነት –ከየጎንቻው
አንድ ቃል ቋጠሮ ረቂቅ ሚስጥር፤ በቋንቋ፤ በቦታ፤ በጊዜ በኅይዎት በሃሳብ ቀመር፤ ዝጎ የማይሻግት በየብስ፤ በባህር፤ በሕዋም ሲኖር፤ የወርቅ ተምሳሌ ቀልጦ የሚጠራ በአፎት ሲነጠር፤ ዋጋው የከበረ ውበቱን ጠብቆ እያደረ እሚያምር፤ የአንገት ሃብል ቀለበት፤ቃል ኪዳን መቋጭ ጽኑ ትሥሥር፤ የእምነት፤ የፍቅራችን ዋቢ መገለጫ...
View Articleሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን: በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ
ታደሰ ብሩ 1. መግቢያ በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው። ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ ዛሬም ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ። እነዚህ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ከመጠሪያቸው በስተቀር ባህሪያቸው ተመሳሳይ...
View Articleበዝምታቸው”ኢትዮጵያን አላፈቅራትም”ያሉትን ኢትዮጵያውያን እኛም ዛሬም “ዝም”እንበላቸው????…
ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ:: በቅድሚያ ርዕሰ-ጥያቄው አንፃራዊ መልስ የሚሻው በጣም አሳሳቢ እና :- የአገር ፍቅርን:-የሚገድል ዝምታ በኢትዮጵያውያን ላይ ሃያ ሁለት ዓመታት በመንገሱ ነው።ይህ አቢይ ጉዳይ እና ወሳኝ በመሆኑ ዝምታውን ለመስበር ደግሞ ወቅታዊነቱን እንረዳለን።የኢትዮጵያውያን እስልምና ዕምነት...
View Articleቤተክርስቲያንን እያስተዳደራት ያለው ማን ነው?
ከእውነት መስካሪ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች በተቃውሞ ላይ የክርስትና ኃይማኖት ሰዎች በእምነት የማይታየውን አምላክ በማመን የእግዚአብሔርን ሕግና ሥርዓት ፈጽመው በጌታ ጸጋና ቸርነት ለዘላለማዊ ሕይወት እንዲበቁ ማድረግ ነው። ይህም በቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ለእብራውያን በጻፈው መልእክት ውስጥ ተካቶ...
View Articleኢትዮጲያ፣ ሃይማኖት እና ብሄር ካለፈው እና ከአሁኑ ታሪካችን ተምረን ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንታገል
Ethiopia, Religion and Ethnicity: lessons from the past and present for strong truly democratic Ethiopia By: Ephrem Shaul የዚህ ጹሁፍ አላማ ከታሪክ ስህተቶቻችን ተምረን ወደፊት የማይደገምበትን እውነተኛ ዲሞክራሲ ለሁላችን መፍጠር ላይ ትንሽ...
View Articleየእናት ጡት ነካሾቹ ህወሃት ና ጀሌወቹ
ከብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ከዛሬ 21 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ህዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ስልጣን የተቆናጠጠው ህወሃት/ወያኔ ገና ከጅምሩ የሃገርና የህዝብ ሃብትና ንብረት መዝረፍና ማውደም መለያ ባህሪው የሆነው የእናት ጡት ነካሹ ህወሃት በሆድ አደር ጀሌዎቹ ተባባሪነት እንሆ ለ21 ዓመታት የሃገራችንን ቁሳዊይና አካላዊ...
View Articleኢትዮጲያ፣ ሃይማኖት እና ብሄር ካለፈው እና ከአሁኑ ታሪካችን ተምረን ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንታገል
By: Ephrem Shaul የዚህ ጹሁፍ አላማ ከታሪክ ስህተቶቻችን ተምረን ወደፊት የማይደገምበትን እውነተኛ ዲሞክራሲ ለሁላችን መፍጠር ላይ ትንሽ ሀሳቤን ለማካፈል ነው። የኢትዮጲያ ህዝብ ታሪክ ጥሩም መጥፎም ታሪክ እንደማንኛውም ሀገር አለን። አኩሪ ታሪክ ያመሰገብን እንደመሆናችን ሁሉ ክፉ የታሪክ አሻራም አለን። ዜጎች...
View Articleብርቱ ሰው! (The Iron Man) – (ከተመስገን ደሳለኝ)
ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ …አራት ኪሎ በሚገኝ አንድ ካፍቴሪያ ከጓደኞቼ ጋር የደራ ወግ በመያዜ፣ የእጅ ስልኬ የ‹‹መልስ ስጠኝ›› ጩኸቱን ደጋግሞ ሲያሰማ ልብ አላልኩትም፤ እናም ጮኾ ጮኾ ሲጨርስ፣ እንደገና ይጀምራል፡፡ ይኼኔ ጥሪውን እንዳላስተዋልኩ የተረዳው ጓደኛዬ ወደ ስልኩ ሲያመላክተኝ፣ ቁጥሩን አየሁት፤ አውቀዋለው፡፡...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት እና የአንድነት መሪዎች እንደ ጋንዲ! በግርማ ሞገስ
በግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነጻነት የሚለው ስትራተጂካዊ ዘመቻ ግቡ ምን እንደሆነ እና እድሜው ሶስት ወሮች እንደሚሆን አንድነት ፓርቲ ግልጽ አድርጓል። ከመግለጫው እንደተረዳሁት አንድነት ፓርቲ ጊዜ ወስዶ ብዙ አውጥቶ እና አውርዶ ያሰላው...
View Articleትውልድ የማድን ሃላፊነት የማን ነው? በይበልጣል ጋሹ
በይበልጣል ጋሹ ትውልዱ ከበፊቱ በበለጠ መሪ የሚፈልግበት ዘመን ነው። ጊዜውንና ዘመኑን የዋጀ ወላጅ፣ መሪና ህብረተሰብ ይፈልጋል። የዘመኑን ትውልድ በጥሩ ሥነ ምግባር፣ ለአገር ተቆርቁሪና በማንነቱ የሚኮራ አድርጎ ለማሳደግ ሃላፊነት ሊወስድ የሚችል አካል ያስፈልጋል። የነገ ሃገር ተረካቢ ትውልድ ግን ወደየት እሄደ...
View Articleየየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ ክፍል 1-3 ከሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት
የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ እንዲሁም የጋዜጠኞችን የስራ እንቅስቃሴ እንዴት እንደሚያፍን የሚያሳይ ውይይት ከታዋቂው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉና ከጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ ጋር ክፍል 1 ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3 Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አንድነት ፓርቲ በደሴ...
View Articleዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ እና ዶ/ር በያን ሱባ -በገበየሁ ባልቻ
በገበየሁ ባልቻ ባለፈዉ ጊዜ ሁለቱ ልሁቃን ዶፍቶሮች በፈረንጂ እዉቀታቸዉ የተመሰከረላቸዉ ምሁራን (በኢትዮሚዲያ) የተመላለሱትን በመመልከት የበኩሌን በጉዳዩ ዙሪያ ሀሳብ ልሰጥ አስቤ የአባይ ጉዳይ በረድ ይበል በማለት በጋዉን ስጠብቅ ባጀሁ። ዶ/ር ፍቅሬ ዶ/ር በያን የሚመሩት ድርጅት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ መስሎ...
View Articleስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ከ ሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት »
ስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ============== በቂሊጦ እስር ቤት በርካታ ወንድሞቻችን በጸረ ሽብር አዋጁ ተገን በኦነግ ስም ታስረው መከራቸውን እያዩ ነው፡፡ አሁን በቅርቡ የምግብ ማቆም አድማ አድርገው የነበሩት እነዚህ ወንድሞቻችን የርሃብ አድማ ሲያደርጉ የመጣላቸው ሀኪም አይደለም፡፡ ልዩ ሀይል የሆነ ወታደር ነው...
View Articleየሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ የዜጎችን ፊርማዎች ለመሰብሰብ! –ግርማ ሞገስ
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) እሮብ ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. (Wednesday, July 24, 2013) የዜጎችን ፊርማዎች ማሰባሰብ የብዙ መቶ አመቶች ታሪክ ያለው ሰላማዊ ትግል ነው። የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ አንዱ ግብ በኢትዮጵያ ሽብር ህግ ላይ ዜጎች ያላቸውን አቅዋም በፊርማቸው...
View Article“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!” (ከ የአርአያ ጌታቸው)
2005 ዓ.ም ከ1998 ዓ.ም በኋላ በተግባር ሊታይ የሚችል የፖለቲካ እንቅስቃሴ የታየበት አመት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም ፡፡ በተለይ በግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ፣ም የሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ምንአልባትም ወደኋላ ይጓዝ የነበረውን የሀገር ውስጥ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ከማስቆም በዘለለ ወደፊት...
View Articleእስላም ኦሮሞች፣ እስላም ያልሆኑ ኦሮሞች፣ ኦሮሞ ያልሆኑ እስላሞች እና ኢትዮጵያኖች ፣
(አዩም አያኔ ዘ ኢትዮጵያ) ከላይ ያለዉ ቃል የተጳፈዉ በእንግሊዝኛ ነዉ። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ዘሬም ነገዴም ከኢትዮጵያ ነዉ።ደግሞም ኦሮሞ ነኝ። ለዝህ ጦማር መንሻ የሆነኝ አስከዛሬ ድረስ ኦሮሞ የሚባል አገር ፣ ወይንም ኦሮሞ የሚባል ዜግነት መኖሩን አለማዎቄ ነዉ። ኦሮሞ ነኝ በማለት ለነፃነት ቆረጠናል የሚሉትም...
View Articleሰለኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡
ከፍል2 ይታያል የሩቅሰው ወደ እለቱ ተግባራዊ ቅኝቴ ለመግባት፡ ባለፈው ሳምንት በዚህ አርእዕስት የከተብሗትን፡ ጦማሪን ስደመድም፡ ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ወደአሜሪካን ባቀናበት ወቅት፡ በዚያው እንዲቀር ለቀረበለት ጥያቄ፡ የሰጠው መልስ፡ወያኔ ውሎ ካደረ ኢትዮጵያ የምትባል ሃአገር አትኖርም፡ እናም ቢሆን ከጥፋት...
View Article