Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመለስ ሙት አመት ማስታወሻ (ከፋሲል የኔአለም) ጋዜጠኛ

ከመለስ ሞት በሁዋላ ያለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሌኒን ሞት በሁዋላ የነበረውን የሩስያ ሁኔታ ያስታውሰኛል። ሌኒን በቦልሼቪክ ፓርቲ ውስጥ የገዘፈ ስም ነበረው፣ በፓርቲው ውስጥ ያሰፈነው የዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነት አሰራር የምእራቡን ዲሞክራሲን ለማይቀበለው የኮሚኒስት ታጋይ ሁሉ የሚመች ነበር ፤ በዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… “ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” (ከአቤ ቶክቻው)

እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… ”ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” ወንድማችን ጃዋር መሀመድ እኔን ጨምሮ በርካቶች የሚያደንቁት ወጣት ነው፡፡ ሀሳቦቹ አንጀት ላይ ጠብ የሚሉ ገዢ ሀሳቦች ናቸው፡፡ የሚገዙት ታድያ እንደ ገዢው ፓርቲ አስገድደው አይደለም፡፡ ጃዋር ወደው ፈቅደው የሚገዙላቸው ሀሳቦች ባለቤት ነው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለሊት ወፍን ማን ገደላት? – (ከደራሲና ገጣሚ መኳንንት ታዬ)

ሚኒሶታ በአንድ ወቅት  የምድር አራዊትና የሰማይ አእዋፋት  ወገን ለወገንህ ተባባሉና  ሁሉም ከእያሉበት  ተጠራርተው  ሲያበቁ  በአንድ ችግር ላይ መወያት  ጀመሩ። ይኸውም በአራዊቱ  እና በአኢዋፍቱ ዘንድ ችግር እንዳለና  እራሳቸውንም  ማስከበር እንዳለባቸው ይመክሩ ጀመር ። በአእዋፋቱ ዘንድም አራዊቱ ዘንድ ችግር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ በወባ ከሚሞተው ይልቅ በፖለቲካ ጦስ እና ችግር የሚጎዳው በቁጥር ይልቃል›› ተመስገን ደሳለኝ – [ጋዜጠኛ]

ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት? በተሰኘውና በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ታትሞ በገበያ ላይ በዋለው መፅሀፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ  የሰጠው ቃለ – ምልልስ የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ለግንዛቤ በሚል ለአንባቢዎቹ እንደወረደ አቅርቦታል     ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ‹‹ተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ ሳይሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቁልቢ ገብርኤል ንግስና የመንግሰት አቅጣጫ (መልካም አስተዳደር፣ ሙስና እና ስደት) በግርማ ሠይፉ ማሩ

በግርማ ሠይፈ ማሩ  ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:በደም የተከበረ የዓለም ሠራተኞች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች…በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ፊልም ላይ…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጆሮ ያለው ይሰማል! አይን ያለው ይመለከታል! ጆሮ ኖሮት የማይሰማ፣ ዓይን ኖሮት የማያደምጥስ? –ከድምፃችን ይሰማ

ታሪኩ ተፅፏል! ጁምአ ሐምሌ 19/2005 የኢቴቪ ከ‹‹ጥቂቶች›› ወደ ‹‹የተወሰኑ›› የቃል ሽግግር! እያንዳንዷ ጁምአ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ የሚጻፍባት ገጽ ከሆነች ቆይታለች። ጁምአ የፍትሕ፣ የነጻነትና የህዝብ ድምጽ ቀን ናት ለእኛ። የዛሬዋ ጁምአ ደግሞ በበኩሏ ታሪካዊ ሆና ውላለች። እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጸረ ሙስና እና ቤቲን እንከሳለን በማለት ለዛቱ አቃቢያነ ህጎች የቀረበች ቆንጆ ፈተና =>ሰምሃል መለስ ዜናዊ

ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ያሰፈረው አስተያየት፦  የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚያበላሽና ለህዝቡ ማህበራዊ ሞራል ተቃራኒ የሆነ ድርጊት በመፈጸሟ በወንጀል እንከሳታለን በማለት በቢግ ብራዘርስ አፍሪካ ወሲብ ስትፈጽም የታየችውን ቤቴልሄም አበራን ለመሞገት መዘጋጀታቸውን አቃቢያነ ህጎች መናገራቸውን አቤ ቶክቻው አስር...

View Article

የቀባሪን ልብ የሰበረ የሕይወት ታሪክ

ይሄይስ አእምሮ ወያኔዎች በጣም እየከፉ ነው፡፡ ክፋታቸው ጠርዝ እየለቀቀ መጥቷል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ወትሮውንም ወያኔዎች ጋ እንደሌለ የታወቀ ቢሆንም አሁን አሁን ግን በጣም የለየላቸው ጋጠ ወጦችና ኅሊናቢሶች እየሆኑ ነው፡፡ እነሱን በሰው ልጅነት ለመፈረጅ እንኳን በጭራሽ የማይሞከር የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የአሲምባ ፍቅር”–መጽሃፍ ቅኝት –በክንፉ አሰፋ

ደራሲ፣           ካሕሳይ አብርሃ ብስራት   ብዛት፣ 446 ገጾች   በተስፋዬ ወልደዮሃንስ አዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨ   * ከስር በስእሉ እንደሚታየው ኢሲምባ 3250 ሜትር ከፍታ ላይ በትግራይ ውስጥ ያለ ተራራ ነው። አሲምባ በዚህ ከፍታው ሳቢያ ሌሊት ላይ በጉም ይሸፈናል። አሲምባ “ቀይ አንባ” ማለት ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደራሴ ስሚዝ እ ኬረን ባስ አዲስ አበባ ሊሄዱ ነው

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ አሜሪካና ሌሎች ለሰብአዊ መብት መከበር ዋጋ የሚሰጡ አገሮች በሙሉ በ”አዲስ አበባው” አገዛዝ ላይ ጠንካራ አቋም መያዛቸውን ያለ አንዳች ማወላወል ማሳየት እንደሚገባቸው አሳስበው የነበሩት ኮንግረንስ ማን ክሪስ ስሚዝና ባልደረባቸው እንደራሴ ኬረን ባስ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተጠቆመ። በሰኔ...

View Article

የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊል

Related Posts:ESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaአንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…EHSNA 3rd Annual Festival 2013የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልዩነታችን ውበታችን ነው ! የሚሊዮኖች ድምጽ በጂንካ

ግርማ ካሳ ሐምሌ 25 ቀን 2005 ዓ.ም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ ሥር፣  ታላቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ መጀመሩ ይታወቃል። በደሴና በጎንደር በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የሰላም፣ የመብት የእኩልነትና የነጻነት ጥያቄዎቻቸውን አስምተዋል። በፊታችን እሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤተመንግስት እና የአላሙዲ ሸራተን አካባቢ የሚኖሩ የምስኪን ቤት አልባ ኢትዮጵያውያን አሳዛኝ ሕይወት

ናፍቆት ዮሴፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከጻፈችው የተወሰደ፦ “እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ ማንም የለንም፡፡ ሰባት መፅሀፌን አቃጥለውብኛል፤ በዚህ የተነሳ በትምህርቴ ውጤት ላመጣ አልቻልኩም፣ ከምማርበት ይልቅ ከት/ቤት የምቀርበት ቀን...

View Article


አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ ህዝባዊ ሰልፍ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጠዋት መዘገቧ ይታወሳል። የሚሊዮን ድምጽ ለነፃነት የአርባምንጩን ቪድዮ በከፊል ለቆታል። ላልተመለከታችሁት እነሆ፦       ህገወጥነት ያልበገራቸው አንድነቶች በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ መገኛ ምድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልክየለሽ ራስ-ወዳድነት ሰላምና ነፃነትን የሩቅ ህልም እንዳያደርግብን –ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

‘ኢጎ’ (Ego) ቃሉ ከግሪክ የተወሰደና ትርጉሙም ‘እኔ’ ወይም ‘እኔነት’ ማለት ነው። ‘እኔ’ና ‘እኔነት’ ራስን ማወቅ፣ መሻትና አሻራ መተውን ደምሮ ህልውናን የሚገልጽ የንቃተ ህሊና አካል ነው። ይህ ስሜት መጠኑን ሲያልፍና ሌላውን አሳንሶ ራስን መሪ፣ አለቃ፣ ቀዳሚ፣ አዛዥ አድርጎ መቁጠር ሲጀመር ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እና የመቀሌያችን መታፈን ከነመፍትሄው! ግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. (August 5, 2013)   ግርማ ሞገስ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ወደፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል። አንድነቶች የኢትዮጵያን ጸረ-ሽብር ህግ ለማሰረዝ የዜጎች ፊርማ በማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ናቸው። የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዘዳንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእናት ዓለም ደሴ ፍጻሜ አልባ እንባ…

አቡ ዘኪያ ከምድረ አናቶሊያ ኧረ ደሴ ደሴ …ደሴ ላኮመልዛ ምን አንልህ አንድዬ መከራችን በዛ የመቶ ሃያ ሰባት ዓመት እድሜ ባለጸጋዋ…በዉበት መፍለቂያ አምባዎች ስር የተሸጎጠችው የደሴ ከተማ ዛሬም እንደ ትናንቱ ታነባለች…መስከረም 17 ቀን 1909 የመስቀል እለት ነው አሉ ደሴን መናገሻቸው ላደረጉት የሰሜኑ ንጉሥ...

View Article


ታደሰ ክፍል 4 –በ ይታያል የሩቅሰው

Download (PDF, 212KB) Related Posts:የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaአንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…EHSNA 3rd Annual Festival 2013

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ ! ኮንትራቱስ ይቁም፣ የቀሩትነኘን ዜገኮች መብት ማን ያስከብር ?

ሳውዲዎች ከኢትዮጵያ ከኬንያና ከኢንዶኖዥያ የቤት ሰራተኛ ቅጥር ካቆሙ     ሰነባበተ ! ይህነኑ ተከትሎ የቤት ሰራተኛ እጥረት የሳውዲዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ባለጸጎቹ የሳውዲ ዜጎች በያዝነው የረመዳን ወር ብቻ 32 ቢሊዮን ሪያል የሚገመት ገንዘብ በሃገር ውስጥ ገበያ ልውውጥ ላይ እንደዋሉ በሰማን መባቻ የሳውዲዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ………. ጦቢያን ገረመው

ጦቢያን ገረመው   ይህች አነስተኛ መጣጥፍ ለታዋቂው ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ መታሰቢያነት ትዋልልኝ፡፡ ምክንያት አለኝ፡፡ ርዕሱ በመጠኑ ተሻሽሎ የተወሰደው በእርሱ ባለቤትነትና አዘጋጅነት ይመራ ከነበረው ከምኒልክ ጋዜጣ ነው፡፡ ባጭሩ ለማስታወስ – የዛሬ 12 ዓመት ገደማ በ93 ዓ.ም ወያኔ ለሁለት ተሰንጥቃ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live