Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ!

ድምጻችን ይሰማ የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ! ማክሰኞ ሐምሌ 30/2005 መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ...

View Article


በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል

Download (PDF, 148KB) <script type=”text/javascript”><!– google_ad_client = “ca-pub-8555893555560582″; /* Add 468 x 60 – Banner */ google_ad_slot = “5735223818″; google_ad_width = 468;...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመድረክ መስቀለኛ መንገድ

ተጻፈ በ  የማነ ናግሽ መድረክ በዘገምተኛ ሒደትም ቢሆን በጥናት ላይ የተመሠረተ የአደረጃጀት ሥልቱን ጀምሮ የጋራ አስተሳሰብ የያዘ ማኒፌስቶ በማውጣት ምናልባት በአገሪቱ ግንባር ቀደም ተቃዋሚ ድርጅት እየሆነ ይመስላል፡፡ ቀደም ሲል ይፋ ያደረገውን የፖለቲካ ፕሮግራሙን  አሻሽሎና ከጊዜ ጋር አጣጥሞ አሁን በድጋሚ ለሕዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመጨረሻው ሱባኤ

ሙሉነህ ዮሃንስ ከሲያትል ዋሽንግተን የፍልሰታ ልደታ ቀን 2005 ዓ.ም. ተጻፈ ክፍል አንድ፡-ንግርት፣ የመጨረሻው መጀመሪያ ሱባኤና የመንግስት ትንቅንቅ በታላላቅ የበቁ የቤተ-ክርስቲያን አባቶች ዘንድ ዘመን የተቆጠረለት የኢትዮጵያን መጻኢ እድል የሚተነብይ ጥንታዊ ንግርት አለ። ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን በካዱ ጨቋኝ...

View Article

ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ ኪዳኔ ዓለማየሁ

Download (PDF, 244KB) Related Posts:የቁልቢ ገብርኤል ንግስና የመንግሰትከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ…ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ…“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ደብዳቤ ከቃሊቲ:- ‹‹የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ››

ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር  ወደአይምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/  ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ ለምን ይፈረድብናል የሚሉት...

View Article

አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1, 2, 3, 4 and 5

አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 2 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 4 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 5...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል”–አቶ ግርማ ሰይፉ

በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኃይሌ ገብረስላሴን ወደ ፖለቲካው ዓለም መግባትና ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ ማለቱን ተከትሎ ለላይፍ መጽሔት በሰጡት ቃለ ምልልስ “‹‹ሃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል›› አሉ። በመጽሔቱ የቀረበው ቃለምልልስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የችግሮች መንስኤ እኛ እራሳችን ነን –በይበልጣል ጋሹ

በይበልጣል ጋሹ ዛሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ ችግር እየጨመረ መምጣቱ ዓለምን ስጋትና ጭንቀት ውስጥ ከቷታል። ለአንዱ ችግር መፍትሔ ይሆናል ተብሎ የቀረበው ሃሳብ በሌላ በኩል ሊፈታ የማይችል ችግር ፈጣሪ ሲሆን መመልከት የተለመደ ነገር ነው። ምንም እንኳ /ከተለዩ ሰዎች በስተቀር/ ሰው በራሱ ችግር ለመፍጠር ተነሳሽ ባይሆንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስንቅና ውሸታም እያደር ይቀላል! –ፈቃዱ ለሜሣ (ፕሮፌሰር)

የኮርስ ስም ፤ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ላይ የሚሠነዘሩ የፈጠራ ወሬዎችና ተጨባጩ ሃቅ የኮርስ ቁጥጥር ፤ ‹hist101› (ልቦለድና ፈጠራ በኢትዮጵያ ኦሮሞዎች ላይ) የኮርስ መምህር፤ ፕሮፌሰር ፈቃዱ ለሜሣ ኮርሱ የተጀመረበት ወር፤ ሐምሌ 2005 ትርጉምና ቅንብር፤ ይነጋል በላቸው ማሳሰቢያ፡- አሁን እዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 7 “ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን”አለ

ግንቦት 7 ዛሬ ባወጣው መግለጫው ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥሪ አቀረበ። ግንቦት 7 በመግለጫው “ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን!!!!” ሲል ጥሪውን አቅርቧል። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ የላከው መግለጫ ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው። በእስልምና እምነት እጅግ በደማቅ ሁኔታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻችን-ይሰማ፦ የመጀመሪያው በሳል ኢትዮጵያዊ ሰላማዊ ትግል (ከያሬድ አይቼህ)

ከያሬድ አይቼህ – ኦገስት 9፥2013 ህወሃት ደደብ ነው። ምንም የማይገባው ፡ ገደብ የማያቅ ፡ ግርድፍ ባዕዳዊ ድርጅት ነው። በአስተሳሰቡ ባዕድ ፡ በስነምግባሩ ባዕድ ፡ በግብረገቡ ባዕድ። ይሄን የህገ-አራዊት ድርጅት ፊት ለፊት የገጠመው የድምጻችን-ይሰማ ንቅናቄ ነው። የንቅናቄው ብስለት ፡ አርቆ አሳቢነት ፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፖለቲከኞች በላይ ገኖ የወጣው “ድምጻችን ይሰማ”

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ አክራሪነትን እየጋበዘ ነው!! ”የሰላማዊ ትግል ምንነት ለማይረዱ ትልቅ ትምህርት የሰጠ፣ ኢህአዴግ ፍጹም የሆነ ልምድ ባካበተበትና ኤክስፐርት በሆነባቸው የትግል ስልቶች ብልጫ ወስዶ ለማንበርከክ እንደሚያስቸግር፣ ሰላማዊ ትግል ከራስና ከስሜት ጋር የሚደረግ ታላቅ አስተምህሮት መሆኑን...

View Article


በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!

Download (PDF, 562KB) Related Posts:የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሽብርተኝነት ምንጭ ጭቆና ነው!

ደርጎች ‘ወንበዴዎች’ አሉን፤ ኢህአዴጎች ‘አሸባሪዎች’ አሉን። ያው ነው፤ ገዢዎች ለስልጣናቸው አስጊ የሆነ ሰው (ወይ ቡድን) ሲያጋጥማቸው ስም ሰጥተው የማጥላላት ዘመቻ ያካሂዳሉ። የማጥላላቱ ዘመቻ ዋና ዓላማ ለስልጣን ስጋት የሆኑ ሰዎች ከህዝብ ለመነጠል ነው፣ ድጋፍ እንዳያገኙ ለማድረግ። ግን ‘ወንበዴዎች’ ወይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሸንፈን እንዳንቀር (ሉሉ ከበደ)

(ሉሉ ከበደ) አንባ ገነኖች ስልጣን ላይ የሚቆዩበት ጊዜ እየረዘመ በሄደ ቁጥር አሰራራቸውን እየገመገሙና ራሳቸውን እያረሙ፤ ስልጣን ላይ ለመዝለቅ ያበቋቸውን ስልቶች የበለጠ ማጠናክራቸው እንዳለ ሆኖ፤ ቆይታቸው አዳዲስ ስልቶችን ለመፍጠርና ለመሞከርም እድል ይሰጣቸዋል ። ለምሳሌ መለስ ዜናዊ አባይን እንገነባለን  ብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥሩነሽ ዲባባ –ጠይሟ ልዕልት

ጠይሟ ልዕልት የሩጫው ድማሚት ሰዓት ጠብቃ ስትፈነዳ አንድም ታምራለች እንደ ጽጌሬዳ አንድም ታርዳለች እንደ ካባው ናዳ ፡፡ ጠይሟ ቀስተ ዳመና ባለብዙ ልዕልና የስንቱን አይን በረገደች ? በወቸው ጉድ በለጠጠች :: የስንቱን ልብ አሞቀች ? በፍቅር መዳፍ ጣለች :: እናትስ ትውለድ ያንቺን አይነቱን አቦሸማኔ ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስሊም ወገኖቻችንን የሚያዋከወበውንና የሚያሸብረውን የወያኔ/ኢህአዴግ ተግባር እናውግዝ፣

  ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። እናውግዝ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች፣ በየትኛውም አለም ክፍል፣ የኢድ አል ፈጢር በአል በደስታ አክብረው ሲውሉ፤  የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ብቻ በአገራቸው መንግስት ተብዬ ሲዋከቡና ሲሸበሩ ውለዋል። በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ ባዲስ አበባ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› –ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ

11 AUGUST 2013 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በመሆን ላለፉት ሦስት ዓመታት በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረጉት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የኢትዮጵያ ተልዕኳቸውን ሰሞኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥሩየ ዳግም ኮራን !ከ ነብዩ ሲራክ

  Download (PDF, 190KB) Related Posts:በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!ESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>