ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!
የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው፡፡ ሌላው “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ በምናብ ለማየት...
View Articleከቁጫ እስከ ኦሮሞ –ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ
ዩሱፍ ያሲን የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰን ጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40 የሚሆኑ የአካባቢ ሽማገሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን ለማስፈታት አዲስ አባባ ድረሰ መምጣታቸውንም ተዘግቧል። የቮይስ...
View Article‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ
ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ ላይ ቀርበው ታዳሚዎችን የመሰጠና ያወያየ ኃሳብ አንሸራሽረዋል። በፓርቲው ጽ/ቤት የተገኙ ወጣት ምሁራንም የፕሮፌሰሩን ኀሳብ በሌላ ኀሳብ በመሞገት ምሁራዊ አስተሳሰቦችና ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ጥልቅና ማራኪ ውይይት...
View Articleየወላድ መካን በጐንቻው!
Download (PDF, 238KB) Related Posts:ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩበረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…
View Articleሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩ
Download (PDF, 135KB) Related Posts:የወላድ መካን በጐንቻው!በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…
View Article“አስማተኛ ወይም ጠንቋይ አይደለሁም”–የታገዱት መምህር ግርማ ወንድሙ
ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መምህር ግርማ ወንድሙ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ እንዳያጠምቁና ትምህርት እንዳይሰጡ መታገዳቸውን እስከ እግድ ደብዳቤው በማቅረብ መዘገቧ ይታወሳል። የርሳቸው ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ይመስላል። ለዚህም ነው በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ላይፍ መጽሄት መምህር ግርማን ቃለ...
View Articleየኢትዮጵያ ጠላቶችና የአምላክ እጆች –አበራ ሽፈራው
አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ኢትዮጵያ ለዘመናት ተከብራና ሳትደፈር የኖረች አገር ለመሆኗ ታሪክ ምስክር ነው። ይሁንና አገሪቷ ለዘመናት የተለያዩ ትልልቅ ችግሮችን አሰተናግዳለች ።ከነዚህ ችግሮች ውስጥም የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች ይገኙባቸዋል ።ካጋጠሟት ችግሮች ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ሀገሪቷንና ህዝቦቿን ለማጥቃት...
View Articleየወለፌንድ አገዛዝ፦ በረመዳን እሥር፣ በዒድ-አልፊጥር ግድያ
Download (PDF, 398KB) Related Posts:በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩወቅታዊ ጥሪ – በስደት የኢትዮጵያ…የወላድ መካን በጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊል
View Articleወቅታዊ ጥሪ –በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር አተባባሪ ኮሚቴ
Download (PDF, 1.53MB) Related Posts:ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩየወላድ መካን በጐንቻው!በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልየወለፌንድ አገዛዝ፦ በረመዳን…
View Article“ኢሕአዴግ ፖለቲካውን የሚመራው በዕዝ ነው እንጂ በሃሳብ የበላይነት አይደለም”–አቶ ሃብታሙ አያሌው
አቶ ሃብታሙ አያሌው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና ምክትል የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ነው፡፡ወደ ፖለቲካው ዓለም የገባው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት በማስተማር አገልግሎት ተጠምዶ ሳለ አንድ ችግር ይነሳና ቤተክርስቲያኑ በሚገኝበት ቀበሌ በአስተዳደሩ ይጠራል፡፡በቀበሌው...
View Articleሰላም ምንድነው? (ታደሰ ብሩ)
ከታደሰ ብሩ 1. መንደርደሪያ የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ “ሰላም” ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት ሰላም የራቃት የነበረ መሆኑን ያስቷውሷችሁና “እድሜ ለኢሕአዴግ ይኸው የሰላም አየር እየተነፈስን ነው” ይሏችኋል።...
View Articleለአቡነ ጳውሎስ የመቃብር የነሐስ ሐውልት የተመደበው 1.5 ሚልዮን ብር ነው
የአቡነ ጳውሎስ ሙት ዓመት ትናንት ታስቦ ውሏል። ይህን ተከትሎ በወጡ መረጃዎች የሟቹን ፓትርያርክ የመቃብር ሐውልት በነሐስ ለማሠራት 1.5 ሚልዮን ብር የተመደበ መሆኑ ታውቋል። የሐራ ሙሉ ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ ለሐውልቱ ሥራ የተዋዋለው ተቋራጭ አድራሻውን አጥፍቶ ጀርመን ከረመ በውሉ መሠረት ከነሐስ የሚሠራውን...
View Articleዓባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን? –የሕዳሴው ግድብና ዐባይ፣ የሚሊኒየሙ ዐባይ ተጋቦት
አዘጋጅ ለኢትዮጵያ ፍቅር ከቃሊቲ የዐባይ ሥረ_መሠረትና የሕዳሴው ግድብ ማነጣጠሪያ እነሆ! ጥናቱ የተፈጸመው ሚያዚያ 2003 (2011 እ ኤ አ) ነው። አቅርቦት የፀሐፊው ትክክለኛ ቅጂ (በአቀራረባዊ ጥንቅር) መነሻ የጊዜው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሆኖ የቀጠለውና ሕዝቡም የጠየቁትን እያደረገ ያለበት የሚሌኒየሙ ታላቅ የዐባይ...
View Articleየፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ለምን አያስፈራ? (በግርማ ሠይፈ ማሩ)
በግርማ ሠይፈ ማሩ የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፈ ማሩ ሙሉውን ጽሑፍ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የቃሊቲ እንግልት – ከግርማ ሰይፉ…ምክር ቤቱ በግራ አጥቅቶ ግብ…ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ…የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና…የቁልቢ ገብርኤል ንግስና የመንግሰት
View Articleእኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች –ይህ ነው አቋማችን!
ከአቡ ዳኡድ ኦስማን እኛ ኢትዬጲያያን ሙሊሞች…………………… -ከክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ጋር በሃገራችን ኢትዬጲያ ከ 1400 አመታት በላይ በሰላም፣ በፍቅር እና በመተሳሰብ እየኖርን እንገኛለን፡፤ ሁላችንም የኢትዬጲ ልጆች በመሆናችን ወንድማማቾች ነን፡፡ይህን አለምን የሚያስደምመውን አብሮ ተከባብሮ እና...
View Articleመሲ ባንቺም ኮራን –ከነብዩ ሲራክ
Related Posts:Sport: ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳሊያዎች…ለአርቲስት መሠረት መብራቴ የፍቅር…Sport: የመሠረት ደፋርና ገንዘቤ ዲባባ…የዶ/ር መሠረት ቸኮል አዲስ መጽሐፍ…በኖርዌይ “የግንቦት 7 ሕዝባዊ…
View Articleየ ዶክቶር ገመቹ ከእውነታው የራቀ የተሳሳተ መረጃ
https://www.facebook.com/YoungAmharas Related Posts:የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaአንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…ኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን…
View Articleየነሱ ድፍረት የኛ ፍርሀት ነው –ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ)
ሙስሊም ወንድሞቻችን ሁለት አመት ለሚጠጋ ጊዜ እየተገደሉ ነው። በጽናት፤ በጀግንነትና በብልሀት እናም በመስዋእትነት የመብት ትግላቸውን ቀጥለዋል። በለተ – አውዳመት ኢድ አልፈጥርም የመስዋእትነት ደማቸውን፤ …ኢትዮያን የተቆጣጠራት የትግራይ ዱር አራዊት መንጋ አፍሷል። የሞቱትን ሁሉ አላህ በጀነት ነፍሳቸውን ያኑር...
View Articleከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው ዝነኛ የሀገር መሪ
ይሄይስ አእምሮ ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ የዘመናት ህልማችንን በቅርብ እውን ያድርግልን፤ የሚሳነው ነገር የለምና፡፡ ጸሎት ምህላችንን ሰምቶ ከነዚህ ሽል...
View Articleበእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን
ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ አልፎ መሪውን...
View Article