የኢሳት የውይይት መድረክ ከየት ወዴት!!?
ይህ ርዕስ እጅግ ሰፊ በመሆኑ በቀጣይነት ብዙ ልንወያይባቸው የሚገቡ ሃሳቦችን ይጠቁማል፤ እኛም ለወደፊት በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ብዙ የምንል መሆኑን ከወዲሁ ማሳወቃችን አስፈላጊ ነው። ስለሆነም ለመንደርደሪያነት ይጠቅም ዘንድ ለዛሬ ሃሳባችንን ባጭሩ እንደሚከተለው ጠቆም አርገን ማለፍ ግድ በመሆኑ አነሆ እንላለን።...
View Articleእዬገደለ የመጣ ቅጥረኛና ፋሽስት ኃይል የሚኖረውም እየገደለ ነው። (እምብኝ በል-ጎፍንን )
እምብኝ በል-ጎፍንን እዬገደለ የመጣ ቅጥረኛና ፋሽስት ኃይል የሚኖረውም እየገደለ ነው። የሰው ልጅ ህይወት እጅግ በጣም ውድ ነው በድሮው ጊዜ የሰው ልጅ ሕይወት ይቅርና ሰው የሚመገባቸው እንሥሣትም ሊታረዱ አንዳንድ ቅድመ ዝግጅቶች ሲደረጉ ቡናው ሲፈላ እጣኑ ሲጨስ ጮፌው...
View Articleዋስትናችን እርቅ ብቻ ነው!
“እኛ የእሳት አደጋ ብርጌድ የለንምና ዋ!!” ኦባንግ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ እሳት ሲነሳ የመጀመሪያው ተግባር እሳቱን በፍጥነት ማጥፋት ለሚችለው የእሳት አደጋ ብርጌድ መደወል ሲሆን፣ ቀጣዩ ተግባር እሳቱ በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ነፍስ አትርፈው እሳቱን በተገኘው መንገድ ለማጥፋት መረባረብ ነው። ይህ...
View Article“አቶ እያሱ አለማየሁና አቶ ፍሰሐ በለጠ ኢሕአፓን አይወክሉም”–ከኢሕአፓ የእርምት እንቅስቃሴ
በዚህ ሐገራችን በምትገኝበት እጅግ አሳሳቢና ውስብስብ የታሪክ አጋጣሚ የኢሕአፓ አባላት ጥንካሬና ብቃት ወሳኝ ሆኖ ሳለ፣ አሁን ድርጅታችን በሁለቱ የአመራር አባላት እና ታማኞቻቸው ታፍኖ እየነጎደ ያለበት መስመር እጅግ የተሳሳተ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ከሆነ ቆይቷል። ከእለት እለት ራሳቸውን በእውቀት በማዳበር ፈንታ...
View Articleየአቶ መለስ የሙት ዓመት ልዩ ዝግጅት (ESAT efeta 21 August 2013)
Related Posts:ESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…
View Articleሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –ከዶ /ር ብርሃኑ ነጋ
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1. መግቢያ: ካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ትግል፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ ሁለት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ (ከይድነቃቸው ከበደ)
የሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ መንግስት ተግባሩን ሣይወጣ ቀርቶ መንደርተኛና ቧልተኛ ሲሆን እንዴት ያሳፍራል ! ይህን ለመፃፍ ያነሣሣኝ አዲስ ዘመን ጋዜጣ “ የሰማያዊ ፓርቲ ጥቁር ተግባራት ” በሚል በገፅ 3 አጀንዳ ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪን በተጨማሪ ዛሚ ሬዲዮ ጣቢያ የክብ ጠረጴዛ ውይይት እና በሬዲዮ...
View Articleዋ! እዮብ መኮንን! –‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው››
በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ እዮብ መኮንን የእጅ ስልክ መታሁ፡፡ መልካም ፈቃዱን ገለጾ… አንጃ ግራንጃ ሳያበዛ ‹‹ከተመቸህ ዛሬ መገናኘት እንችላለን›› አለኝ፡፡...
View Articleመለስና ደሃ ዘመዶቹ
ክፍሉ ግርማ ሰሞኑን የቀድሞውን የዲክታትር መለስ ዜናዊ የሞተበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት በየድረገጹ የተለያዩ የተቃውሞም የድጋፍም ጽሁፎች እየወጡ ነው ከሁሉ ግን አውራምባ ታይምስ በተሰኘው ድረገጽ ላይ አንድ ስለ መለስ ወንድምና እህት የሚገልጽ ፊልም አየሁ ነገሩ ሁሉ በጣም ገረመኝ ብዙ አስተያየቶችንም አነበብኩ...
View Articleአምስተኛው ባርነት –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
በጥንቱ ስርዓት፣ አንድ ሰው ከአራቱ በአንዱ መንገድ ባሪያ ይሆናል። የመጀመሪያው በጦርነት ተሸንፎ ከተማረከ ፣ ሌላው እዳውን መክፈል አልችል ብሎ በእዳ ከተያዘ ፣ ሶስተኛው ከባሪያ ቤተሰብ የተወለደ ከሆነ በውርስ፣ አራተኛው ደግሞ ባሪያ ፈንጋዮች ይዘው ከሸጡት ነው። በዚህ ዘመን የባሪያ ንግድ ቢጠፋም፣ ባርነት ግን...
View Articleየሥላሴዎች እርግማን (ሦስት) ፦ አዳክሞ ማደህየት –ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 አንድ በጣም የተገረመ ደቡብ አፍሪካዊ ይህንን ሁሉ መንገድና ሕንጻ በአንድ ጊዜ ለማሠራት ገንዘቡን ከየት ነው የምታገኙት? ብሎ ጠየቀኝና ከወርቅ-ቡና አልሁት፤ ሳቅ አለና እኔኮ ከልቤ ነው የምጠይቅህ አለኝ፤ እንግዲያው ዘክዝኬ ልንገርህ አልሁት፤ ለወትሮው ብዙ የምክር ዋጋ...
View Articleየልማታዊ ጋዜጠኞች አንዝህላልነት እና የአብርሃ ደስታ እማኝነት “የኢትዮዽያውያን ህይወት በዓረብ ሀገሮች “
ከነብዩ ሲራክ ባሳለፍነው ሳምንት በሳውዲ አረቢያ ግፍ ተፈጸሞባቸው ወደ ባገር ቤት የሚሸኙ እህቶች የመኖራቸው መረጃ ደረሰኝ ። በተለይም በቅርብ እከታተላቸው የነበሩ አህቶች እንግልት በመጠቆም በዚው በፊስ ቡክ የማለዳ ወግ ዳሰሳየ ላይ አንድ መልዕክት አስላልፊ ነበር! መልዕክቱም ለልማታዊ የሃገር ቤት ጋዜጠኞች ሲሆን...
View Articleየመለስ ዜናዊ “የሁለት አሐዝ ዕድገት” እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ ***
ከበፍቃዱ ዘ ኃይሉ “ለ7 ዓመታት በተከታታይ 11·6 በመቶ አድጓል” የተባለው የመለስ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፥ የዓለም ባንክ እና አይኤምኤፍም ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚገኘው መረጃ ላይ ቢመሠረቱም “የለም፤ ከ6 እስከ 8 በመቶ ነው ያደገው፣ ቢሆንም ቀሽት ነው” ይላሉ። “ኢኮኖሚው ሲመነደግ” የሕዝቦች ኑሮ ደረጃስ እንዴት...
View Article“በህግ አዋቂ ፣ በመብት አስጠባቂ ”ሹም መብት ሲጣስ እንዴት ያማል ?
ነቢዩ ሲራክ ከሳውዲ አረቢያ ነቢዩ ሲራክ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፍተኛ ሃላፊዎችን የያዘ ቡድን በአንባሳደር ውብሸት ተመርቶ ሳውዲ መግባቱን ሰምቸ ነበር ። ከፍተኛ ሃላፊዎችን የያዘው ቡድን ሪያድና ጅዳ የኮንትራት ሰራተኞችን ይዞታ ለማየት እንደመጣ መስማቴ ደግሞ ጉዳዩን እግር በእግር እንድከታተለው ምክንያት ነበር።...
View Articleየግብፅና ኢትዮጵያ መጪው ዘመን ምን ሊመስል ይችል ይሆን?
ከደምስ በለጠ ግብፅ (ምስር) እንደሃገር ከምትታውቅበት ማለትም ከፈሮኦኖች ዘመን ጀምሮ ፤ የታሪኳም ሆነ የህልውናዋ መሰረት አባይ ነው። አባይ ባይኖር የግብፅ የቆየና ጥንታዊ ታሪኳ የለም ፤ የፈርኦኖች ታሪክ የለም፤ አባይ ባይኖር የክሊዮፓትራ ታሪክ የለም ። ባጠቃላይ አባይ ባይኖር ግብፅም ታሪኳም፤ ጥንታዊ ስልጣኔዋም፤...
View Articleመንግስት የሙት ዓመትና ተዝካር ማለት ትቶ ትኩረቱን ለሐገራዊ መግባባት ቢሰጥ – ግርማ ሠይፉ ማሩ
መንግስት የሙት ዓመትና ተዝካር ማለት ትቶ ትኩረቱን ለሐገራዊ መግባባት ቢሰጥ – ግርማ ሠይፉ ማሩ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ // ]]> Related Posts:አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና…EHSNA 3rd Annual Festival 2013ሰላም...
View Articleትንሽ ስለ ‘መለሲ-ዝም’: ከኢህአዴጎች የምስማማበት ነጥብ
Abraha Desta from Mekele, Tigrai ሳስበው ሳስበው ስለ ‘መለሲዝም’ ሰበካ የተጀመረ ይመስለኛል። በመለስ ማመናቸው ችግር የለብኝም። ግን መለስ ፈጣሪያቸው መሆኑ እየነገሩን ነው። ብዙ ነገሮች በሱ ስም እየተሰየሙ ናቸው። እነሱ እንደሚነግሩን ከሆነ የኢህአዴግ ፖሊሲ የመለስ ነው፣ መለስ ወታደራዊ...
View Articleበወያኔ “ያደገችዋን” ኢትዮጵያ ዓለም እንዴ ያያታል?- ዶ/ር ዘላለም ተክሉ
ነሐሴ 25 2013 በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢሳት የቀረበውን “ የእሁድ ወግ” ፕሮግራም ሳዳምጥ ነበር:: በዚሁ ፕሮግራም ከቀረቡት ዋና ዋና መወያያ ርዕሶች ውስጥ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ህዝብ አጎናጸፉት እየተባለ ስለሚደሰኮረው ዕድገት የተሰጡት አስተያየቶች ትኩረቴን ስበውኝ ነበር:: በተለይ...
View Articleበትዞራለች …ትዞራለች …ሲደክማት ታርፈና አሁንም ትዞራለች !
በአዕምሮ ሁከት የተለከፈችው እህት በጅዳ! አንድ ወዳጀ መሃመድያ ተብሎ በሚጠራው የጅዳ ከፍል ከኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህር ቤት አካባቢ ይህችን በፎቶው ላይ የምታዩዋትን እህት አግኝቶ ሊያነጋግራት ቢሞክርም ፈቃደኛ አልነበረችም። ከየት ነው የመጣሽ ? ስትባል” ከመቀለ ” ከማለት ባለፈ ስሟንና የሆነችውን አትናገርም...
View Articleማን ይናገር የነበረ….. የታኅሣሡ ግርግር እና መዘዙ!
(በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) Email: solomontessemag@gmail.com ዕድል አጋጣሚ፣ ለሰው ልጅ ስትመጣ፣ መልካምና ክፉ፣ አላት ሁለት ጣጣ !!! (ከበደ ሚካኤል፣ “የዕውቀት ብልጭታ”፤) የታኅሣሥ 1953ቱን (ዓ.ም) “ሥዒረ-መንግሥት” ዋዜማ፣ መባቻና...
View Article