Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነቶች ሰላማዊነት ጽናት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮሚያ! (ግርማ ሞገስ)

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ነሐሴ 20 ቀን 2005 ዓ.ም. (August 26, 2013) አቶ ግርማ ሞገስ “አንድነት ፓርቲ ሳይገድል እየሞተ ህገ-መንግስቱን የማስከበር ሰላማዊ ትግሉን አጠንክሮ ዛሬም ወደፊትም ይቀጥላል፡፡” የሚለውን መርሃቸውን አንድነቶች ካስተዋወቁን ከርመዋል። ባለፈው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሞረሽ አባል ነኝ- ለምን ሞረሽ?

ስለ ሞረሽ ከመናገራችን በፊት የሞረሽን ምንነት መገንዘብ ያስፈልጋል፤ ነገሮችን በቅጡ ከተረዱ ለማማትም መረጃን መሰረት ማድረጉ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፤ ሞረሽ የሚለውን ቃል ከደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላት ስንፈልገው ከዚህ በታች ያለውን ትርጉም ይሰጣል፤ ሞረሽ (የሌሊት ጥሪ፥ እከሌ ሞተ፦አለፈ ተጎዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ምን አዲሱ ትውልድ ብቻ የነገውም ዕዳ ውስጥ ተነክሯል”

ከሱሊማን አህመድ/ከለንደን ወያኔ እንደወትሮው ሁሉ ለሥልጣኑ ማቆያ ወዳጅ ለማፍራት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት በድብቅ እየተደራደረ የመሸጡን ተግባር ትልቁ ሥራው አድርጎ ገፍቶበታል። ይህንን አደገኛ የወያኔ ፕሮግራም መላው ኢትዮጵያዊይም ሆነ አለን የሚሉ የፖለቲካ ድርጅቶች (ትንሹም ትልቁም) በቸልታ የሚያዩት አገራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት (አማኑኤል ዘሰላም)

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com   ነሐሴ  21 ቀን 2005 ዓ.ም ለተከበሩ ኢንጂነር ይልቃል፣  ለክቡራን ከፍተኛ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት፣ በቅድሚያ ሰላምታዬ ባላችሁበት ቦታ  ይድረሳችሁ!  ጤና ይስጥልኝ። ለሰማያዊ ፓርቲ አድናቆት አለኝ። የግራዚያኒ ሃዉልትን በመቃወም ያደረጋችሁት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ተኮላ ጽሁፍ ትችት ወይንስ ሽሙጥ ከሳᎀኤል ሽፈራው/ዳላስ

ከሳᎀኤል ሽፈራው/ዳላስ አቶ ተኮላ መኮነን በአቶ ነሲቡ የመጽሀፍ ትችት ላይ ላቀረቡት ሽሙጥ አስተያየት ለመስጠት ነው።ግለሰቡ ለነሲቡ ከመጀመሪያው አረፍተነገር ነበር ትችታቸውን የጀመሩት። እኔ የሳቸውን ሽሙጥ ከመጨረሻ መደምደሚያ አረፍተነገር እጀምራለሁ። አቶ ተኮላ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” ብለው በነሲቡ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች” መጽሐፍ ላይ ያለኝ ዳሰሳ

የመጽሐፉ ርዕስ “የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች” ጸሐፊ ዶ/ር መረራ ጉዲና የገጽ ብዛት 264 የታተመበት ጊዜ ነሐሴ 2005 ዋጋ 80.90 ብር ዳሰሳ በፍሬው አበበ (ጋዜጠኛ) እንደ መግቢያ በኢትዮጽያ ፓለቲካ ውስጥ መሳተፍ በተለይ ልሂቃንን የፍርሃት ቆፈን ውስጥ በከተተበት በዚህ ዘመን ራሳቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳይታገል የያዘውን ሳይወረውር የተሸነፈ ሕዝብ ለአባቶቹም ለመጪውም ትውልድ አሳፋሪ ነው (ጌታቸው ጋረደው ከጀርመን)

ከጌታቸው ጋረደው (ጀርመን) የኢትዮጵያ ህዝብ የተፈጥሮ ዕድሉ ሆኖ ከ1906 ጀምሮ መልካም የአገር መሪ አላገኘችም፤ አጼ ምንሊክ ከአድዋው ድል በኋላ የጤና ችግር ስለነበረባቸው በህክምና ላይ ሲቆዩ በሽታው ስለበረታባቸው መስከረም 20 1902 አዲስ አበባ ከተማ ባደረጉት ኑዛሬ… ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእኛ “መንግስት” –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝከተመስገን ደሳለኝ “በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!!

የነፃነት ጐህ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 11 ቁጥር 3 ”መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ ሀይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ” ይላል፡፡በሀገራችን ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ በወታደራዊው ደርግ እንዲሁም አሁን ስልጣን ላይ ባለው ወያኔን ጨምሮ ሁሉም ሀይማኖቶች ከመንግስት ጣልቃገብነት ነፃ ሆነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም

ከደምስ በለጠ ስለጋዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው ይሆናል :: ጋዜጠኝነት የተፈፀሙ ፤ የተደረጉ ሁኔታዎችን ፤ በጋዜጣ ስርጭት ፤ በመፅሄት ፤ በመፅሃፍ ፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነጻነት ዋጋ ስንት ነው? –በአቤል አለማየሁ

በአቤል አለማየሁ   በልጅነቱ ከቤተሰቡ ተደብቆ ጀብሎ ሆኖ ሰርቷል፤ ሲጋራ እና ማስቲካ ሻጭ ማለት ነው፡፡ በሰፈሩ የታወቀ የብይ ተጨዋችም ነበር፡፡ ‹‹አሁንም እንደ ከረንቦላ ቆሞ መጫወት ቢቻል ብይ ብጫወት ደስ ይለኛል ነበር›› ባይ ነው፡፡ ዛሬም ድረስ የልብስ ስፌት መኪና ‹‹ሾፌር›› የሆኑት አባቱ ሰይፉ ማሩ ጉንጆ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን እናድን::

ኢትዮጵያዊ ነን የምንሌ፣ ኢትዮጵያን የምንወድ፣ ኢትዮጵያ ቅድስትና ሏገርና ሏገረ እግዚአብሔር ናት እያሌን ያሇን፣ ዯኑዋ ተራሮቿ ሜዲወቿና ወንዞቿ ከሕዝቧ ተርፎ የአሇምን ሕዝብ ሉመግብ የሚችሌ የተፈጥሮ ፀጋ እንዲሊት የምንመሰክር፣ በስሌጣኔ ወዯሗሊ ብትቀርም ታሪኳ ባህሎና ሏይማኖቷ ድንቅየ ነዉ እያሌን ያሇን በሙለ::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳው ወግ …ተመስገን እላለሁም ፣ አልልምም !

በሰላም አውሎ ላሳደረኝ ፈጣሪ ስተኛም ሆነ ስነሳ ” ተመስገን ፈጣሪየ! ” የምትለዋን ምስጋና ከማቅረብ ተቆጥቤ አላውቅም ። ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪ አምላኬ አጉድሎብኝ አያውቅም!  ጤና ስጠኝ ስለው ጤናውን ፣ ጥበብ  መላ ላጣሁለት መላ ስጠኝ ስለው መላ ብልሃቱን ፣ ጉልበቴን አበርታው ስለው ብርታቱን ፣ ቅን ልቦና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስተያየት ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎ(ላ)ሳ፣ ዶ/ር በያን አሶባና ለየደጋፊዎቻቸው

እኔ የታሪክም የፖለቲካም ሰው አይደለሁም፡፡ ግን ታሪክ አዋቂ ነን ፖለቲከኛም ነን የሚሉት ሰዎች ለሕዝብ በሚያካፍሏቸው እነሱ ታሪክ ነው ለሚሉት ፅሁፋቸውና አሰትምሮታቸው፣ ምሁራዊ ነው ለሚሉት ትንታኔያቸውና አስተያየታቸው፣ ስኬትን ያመጣል ለሚሉት ንድፈሀሳባቸውና ዕቅዳቸው ለዘመናት የእኔና የመሰሎቼ አእምሮ ለመቀበል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡- በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ (ከተ/ሚካኤል አበበ)

የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡ ክፍል 13 በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ ከተክለ ሚካኤል አበበ 1-      ይህ ጽሁፍ ዓላማው አድናቆት፡ ትችትና ግብዣ ነው። የአንድነት ምሽት በቶሮንቶ ግብዣ። ከአድናቆትና ከግብዣው በፊት ስለፖለቲካ መሪዎችና ስለፖለቲካ ተንታኞች አትቶ፤ የብርሀኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማኀበረ ቅዱሳን በዌብሳይቱ ላወጣው ርዕሠ አንቀጽ የተሰጠ ምላሽ

እውነት መስካሪ – ከሚኒስታ ማቅ፡ ‘‘ ማኅበረ ቅዱሳን ከዚህ ቀደምም ከማንም በፊት በሀገራችን የአክራሪነት ዝንባሌዎች እንዳሉ በማመልከት በኩል ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል፡፡ “አክራሪዎች” በተለያዩ አካባቢዎች አብያተክርስቲያናትን ሲያቃጥሉ ክርስቲያኖችን ሲያርዱ አካሔዱ መልካም አለመሆኑን በመጠቆም እርምጃ መውሰድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረመኔው የሕወሐትና የደሕንነት ሹም – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ የነበረው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከያዘው ስልጣን መነሳቱን ምንጮች በመጥቀስ ከሁለት ወር በፊት ዘገባ አቅርበን ነበር። በጭካኔው የሚታወቀውና በሙስና የተነከረው ወ/ስላሴ በሙስና ዘብጥያ ወርዷል። በእስር ቤት በሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን ያሰቃይ የነበረው ወ/ስላሌ ከበረሃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ርዕስ በምርቃት፤ የማን ሙት አመት? (ስለ ሙስሊም ጉዳይ፤ ስለ አገር ጉዳይ)

ሁለት ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ያለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ንቅናቄ ሂደት በተለያየ ወቅት የተለያዩ ጎላ ብለው የሚታዩ ክስተቶችን እያስተናገደ አሁን ላለበት ደረጃ ደርሷል። እነዚህ ጎላ ያሉ ክስተቶች አንዳንዴ ብቅ የሚሉት ከወደ መንግስት በኩል ሲሆን እኔም ጨረፍ አድርጌ ለማለፍ የምሞክረው ይህንኑ ከመንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴሞክራሲ በተግባር: ‘ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል!’

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዛሬ እሁድ ነሓሴ 26, 2005 ዓም ሰማያዊ ፓርቲ (ና ሌሎች ድርጅቶች) በአዲስ አበባ ከተማ ሰለማዊ ሰልፍ መጥራቱ ሰምተን ነበር። በሕገ መንግስታችን መሰረት ዜጎች ወይ ድርጅቶች ሰለማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲፈልጉ የአከባቢው አስተዳደር ማሳወቅ (ከተቻለም ማስፈቀድ) ይጠበቅባቸዋል። ሰለማዊ ሰልፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …ይነጋል ጨለማው … !

ከነብዩ ሲራክ የጨለመ ቀን ይነጋል ፣ ክፉ ቀን ያልፋል ! የሃገር መሪዎች ለህዝብ ቆመው ትክክለኛ ምርጫ እንኳ አድርገው ስልጣናቸውን ለተተኪው ትውልድ ባያስተላልፉ ሲያረጁና ሲያፈጁ ጥቅማቸውን የሚያስከብርላቸው ተክተውም ቢሆን መሸኘታቸው አይቀሬ ነው! ለህዝብ እና ለሃገር ብሔራዊ ጥቅም ያለተጋ መንግስት በተቀያየረ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>