ከመንግስት የቤቶች ግንባታ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓለማ ሲገለጥ
ግርማ ሠይፉ ማሩ ሰሞኑን ከፀረ አሸባሪነት ህግ በማስቀጠል የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪን በተለ ሲያምስ ከርሞ አሁንም በማመስ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ነው፡፡ በእዲስ አባባ የመኖሪያ ቤት ችግር እንዳለ አሌ የሚባል አይደለም፡፡ ይህ ችግር እዚህ እንዲደርስ ደግሞ ዋናው ተዋናይ መንግሰት እንደሆነ መዘንጋት...
View Articleየአብዮቱ የምፅአት ቀን ምልክቶች! –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ‹‹በአፍሪካ ትልቁ አምባገነን›› የሚል ተቀፅላ የተሰጣቸው የሊቢያው ኮሎኔል መሀመድ ጋዳፊ እና የግብፁ ሆስኒ ሙባረክ በህዝባዊው እምቢተኝነት ከስልጣን መነሳታቸው በመሰል አገዛዞች ስር ያደሩ ሕዝቦችን ለለውጥ ማነቃቃቱ የሚጠበቅ ነው፡፡ በተለይም ከራሳቸው መንግስት ተኳርፈው አስተማማኝ የዲሞክራሲ...
View Articleየሙስናው ጉዳይ –ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ክንፉ አሰፋ በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ከበድ ያሉ እንግዶች “ጸዳ” ባሉ ምግብና መጠጦች እየተስተናገዱ ነው። ታዋቂ ግለሰቦች፤ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች የቀረበላቸውን ብፌ በልማታዊ ወጋቸው እያወራረዱ ሳሉ አንድ እንግዳ ነገር በመሃላቸው ተከሰተ። ሞቅ ባለው የአይቴ ነጋ ገብረእግዚአብሄር ድግስ ላይ ያልተጋበዙ ሁለት ሰዎች...
View Articleየሃማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አስፈላጊ ነበር??? (በይበልጣል ጋሹ)
በይበልጣል ጋሹ ይህ ጉባኤ በዋናነት የተቋቋመው ለአገር ሰላምና በእምነት ተቋማቸው ለሚያስተዳድሩት ህብረተሰብ(የእምነት ተቋም) ደህንነት እንጂ ለመንግሥት ወይም ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። በተለይ ደግሞ ይህ ጉባኤ በእምነት ትቋማት መካከል አለመግባባት እንዳይፈጠር እና ወደ አልተፈለገ ግጭት/እሰጣ ገባ/ ውስጥ...
View Articleሰላማዊ ትግል በካዮች እና መከላከያ ምክሮች! (ግርማ ሞገስ)
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ማክሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. (Tuesday, August 03, 2013) (ግርማ ሞገስ) ህውሃት (መንግስት) ህዝብን የሚገዛበት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ አቅሙ ከሰማይ የሚወርድለት ወይንም በተፈጥሮው ከውስጡ የሚንጠፈጠፍለት ሳይሆን ከህዝብ...
View Article“ደረቅ ራዕይ”–“ደረቅ ትግል”
ሚኪያስ ሙሉጌታ ግዛው ከኖርዌ ሠማይ ጠቅስ ሕንፃዎች ተደርድረዋል ይባላል። ሠፊው ጎዳና የሠማዩን አድማስ አቋርጧል ይባላል። ወንዙ ተገድቦ ውሃው ተንጣሎ ተኝቷል ይባላል። ማዶ ከተራራው ሥር ዘመናዊ የእርሻ ልማት ይታያል ይባላል። የእድገቱ አሃዝ ጨምሮ የሕዝቡ ኑሮ መሻሻሉን የሚዘግብ ዶኩሜንተሪ ፊልም በቴሌቪዥን ይታያል።...
View Articleልማት ምንድነው? እውን የወያኔ መንግሥት ልማታዊ ነው? (ታደሰ ብሩ)
ከታደሰ ብሩ “ሰላም ምንድነው?” በሚል ርዕስ ለፃፍኩት መጣጥፍ ከደረሱኝ በርካታ አስተያየቶች ውስጥ “በነካ እጅህ ልማት ምን ማለት እንደሆነ ብትገልጽልን” የሚለው ጥያቄ ለዚህ ጽሁፍ ምክንያት ሆኗል። ከአሰልቺ የወያኔ ካድሬዎች ክርክሮች አንዱ “ልማታችን፣ ልማታችን” መሆኑ የማውቀውና በራሴም ላይ ከተራ ማሰልቸት በላይ...
View Articleኤርያልን የገደለው!!!! ………
(ቴዲ ከአትላንታ) ኤርያል ካስትሮ ከአስር ዓመት በፊት ሶስት አሜሪካውያን ወጣት ሴቶችን አፍኖ ቤቱ አስቀመጠ። ለ 10 ዓመት ያህልም የፈለገውን እያደረገ ሲያሰቃያቸው ኖረ። ዋጋ የማይተመንለትን ወጣትነታቸውን ወሰደባቸው (ሰረቃቸው)፣ በዚያ ጨለማ በምድር ቤቱ ውስጥ አስቀምጧቸው አስር ዓመት ያህል ሲቆዩ ፣ እንወጣለን...
View Article“ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሙስሊም ይሆናል የሚል ግምት አለኝ”–የፓርላማው አባል አቶ ግርማ ሰይፉ
ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት የተከበሩ ግርማ ሰይፉ ከሎሚ መጽሔት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አውግተዋል፡፡ ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎች ግንዛቤ እንደወረደ አስተናግዳዋለች። ሎሚ፡- የዘንድሮው ፓርላማ ምን ይመስል ነበር; ግርማ፡- ባለፈው አንድ ጋዜጣ ጠይቆኝ ነበረ፤ እንዴት ነበር ሲለኝ አሠልቺ ነው...
View Articleየኢቲቪ ሽርፍራፊዎች (በሃብታሙ አያሌው)
በሃብታሙ አያሌው (የአንድነት ፓርቲ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) እንደ መግቢያ ሃብታሙ አያሌው (የአንድነት ፓርቲ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) የፀረ ሽብረ አዋጅና የፓርቲዎች አቋም ሲል ወይም ኢ.ቲ.ቪ በላከው ደብዳቤ መስረት የሶስት ሰዓታት በእጅጉ የተጋጋለ ውይይት ከተካሔደ በኋላ ውይይቱ በዜና እንኳን...
View Articleኳሧ በእሳቸው እጅ ሣትሆን በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ነች።
ከሎሚ ተራተራ ! መቼም የሰሞኑን ያገራችንን ጉዳይ ሁሉም በየጓዲያውና በየአደባባዩ እየመረመርና እያሰላሰለ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም። ማግኝትና ማጣት እንደሚያልፉ ሁሉ፤ መግፋትና መገፋትም አልፎ ታሪክ መሆኑ አይቀሬ ነው። እንደው እኔም በጓዳዬ ሆኜ ወደሖላ በመመለሰ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ መቃኝት ሰጀምር፤...
View Articleየሥላሴዎች እርግማን (አምስት) የመንፈስ ደሀነት –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2005 ዱሮ በአጼ ዘመን አንድ ወዳጅ መጣና አንድ ቤት ላሳይህ እንዳያመልጥህ ብሎ ይዞኝ ሄደ፤ ቤቱ ከጀርመን ኤምባሲ ፊት ለፊት ያለ ሰፊ ግቢ ያለው ቪላ ነበር፤ ባለቤቲቱ አንዲት ቆንጆ ወጣት የልጆች እናት ነበረች፤ ባልዋ በአደጋ ሞቶባት የባንኩ ዕዳ በየወሩ እያደገ ልትከፍለው...
View Articleሃሳብን በነጻነት መግለጽ ከዘለፋና ስድብ ይለያል
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ይህችን አነስተኛ ግን ግልጽነት በጣም የተንጸባረቀባትን ፈታኝ ወረቀት ለመጻፍ ያነሳሳኝ ሰሞኑን ያነበብኩት የአንድ መረንና አሳዳጊ የበደለው ወጣት ‹ጋዜጠኛ› ጽሑፍ ነው፡፡ የዚያ ዋልጌ ሰው ጽሑፍ ዋና ዓላማ ዶክተር ብርሃኑ ነጋን በተቃውሞው ጎራና በወያኔ ፊት ማሽሟጠጥና በነጻነት ታጋዩ ማኅበረሰብ...
View Articleበየቀኑ ከመሞት አንዴ መሞት አይሻልም ? ? (ከሎሚ ተራ፤)
(ከሎሚ ተራ፤) Friday, September-06-13 ከጥቂት አመታት በፊት አንድ የልብ ወዳጄ የሆነ ፤በድንገት በመታመሙ ምክነያት በዚህ በምኖርበት አገር በሆሰፒታል ተኝቶ ሀኪሞች በሚቻለው ሁሉ ሊያድኑት ሞክረው ሰላልቻሉ፤ በመጨረሻ ግን በመዳህኒት እድሜውን ማሰረዘም እንጂ ማዳን እንደማይችሉ ለቤተሰቦቹ ገልጸው...
View Articleበ19 ዓመቴ ወልጄው ሞቷል ያልኩት ልጄን አገኘሁት (ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጅግሳ0
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ውድ አንባቢያን ሆይ፤ የምስራች! የምሥራች ስላችሁም በሃገራችን ባህል አጸፋውን ‘ምስር ብላ’ በሉኝ። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ…ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…የአንድነት የራት ምሽት በቶሮንቶ…ሰላም ምንድነው? ታደሰ...
View Articleስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) –ከፋሲል ተካልኝ አደሬ
ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም የሚኖሩ..በታሪክ ሲወሱ ሕያው...
View Articleየመከላከያ ሠራዊቱ-ድምበር አስከባሪ ወይስ አሳሪና አስተዳዳሪ ?
( እምብኝ በል-ጎፍንን ) የደርግ ወታደራዊ መንግሥት የፖለቲካ ሥልጣኑን በለስ ቀንቶት ሥልጣን ለመያዝ ለበቃው ህወሃት ከለቀቀ በኋላ ህወሃት ትኩረት ሰጥቶ ያጠናክር የነበረው የካድሬውንና የመከላከያ ሠራዊቱን መዋቅር ነበር። በመከላከያ ሠራዊቱ ሥር የአጋዚ ሠራዊት (የፌደራል ፖሊስ እያሉ የሚጠሩት)...
View Articleአውስትራሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የማመሳሰል ሕልም
መስከረም 8 2013 ከታክሎ ተሾመ አውስትራሊያ ቀለመ ብዙ አገር ናት። ከ200 በላይ ቋንቋ የሚናገሩባት በዝንቅ ማኅበረሰብ የተመሰረተች፤በጥሬ ማዕደኗ፤ ወንድ ሴት ሳይል የሰዎች የተፈጥሮ ሰብአዊ መብት የተከበረባት አገር ማን ትባላለች ብሎ ለሚጠይቅ መልሱ አውስትራሊያ ናት ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል።...
View Articleአዲስ ዓመት –በነተበ ሥርዓት
(ሩት ዳግም) Enqutatash -Happy New Year ጊዚያቶች ክንፍ አውጥተው የሚበሩ ይመስላሉ። 2005 አምና ለመሆን በቅቷል። የተፈጥሮን ህግጋት ጠብቆ በዳመና የጠቆረው ዳመና እየገለጠ፣ አበቦች እየፈኩ መድሪቷ የመስከረም ወር መጥባቱን ብታበስርም፤ በክፉ የወያኔ አገዛዝ ቀንበር ስር ለሚማቅቀው...
View Articleሀሳብን አወላግዶ ትርጉም መስጠት ከሀሳብ ነጻነት ሊመደብ አይገባም (ሰመረ አለሙ)
ሰመረ አለሙ ቀደም ሲል ዳግማዊ ጉዱ ካሳ በሚል ስም ለልጂ ተክሌ የጻፈዉን ከግምት በማስገባት እሱ በጠቃቀሳቸዉ ጉዳዮች ላይ መጠነኛ ግንዛቤ ለመስጠት ብእር መምዘዝ ግድ ብሏል። በመጀመሪያ ደረጃ ጸሀፊዉ ቋንቋዉ ላይ ያለዉን የበላይነት ለመግለጽ እወዳለሁ (ሃሳቡን አላልኩም ልብ በሉልኝ) ወረድ ብዬ ደግሞ ጽሁፉን በስሱ...
View Article