አያ ተክሌ ምነዉ አህያዉን ትተዉ ፈረሱን ቢጋልቡ
በደርብ ከፈለኝ አዋቂ መስሎኝ ሰምቼዉ ትልቅ ሰዉ መስሎኝ ተጠግቼዉ በቃኝ . . . በቃኝ አወቅኩትና ናቅኩት ለካስ ወዳጄ ኖሯል ፈረስ እየናቀ አህያ የሚጋልብ በሬ እያቀጨጨ ጅብና ድብ የሚያደልብ ከላይ አያ ተክሌ ብዬ የጀመርኩህ ተሳስቼ ነዉ። ከአሁን በኋላ ግን አቦይ ተክሌ ብዬ ነዉ የምጠራህ። አይዞህ “አቦይ”...
View Articleእንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ! –ከፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም
የሰሞኑ መልካም ምኞች የሚመስል ስሜት የምንለዋወጠው “እንኳን አደረሰሽ (አደረሰህ)” በመባባል ነው። ከየት ተነስተን ወዴት እንደደረስን ግን አናውቅም። ምኞቱ የሚገልጸው ሁላችንም በአንድነት ወደተሻለ ደረጃ መሸጋገራችንን ይመስላል፤ እውነቱ ግን ሁላችንም በአንድነት ቁልቁል ወርደናል። “… ጋሼ ማረኝ ማረኝ፤ ጋሼ ማረኝ...
View Articleየሐምሌ ጨረቃ! (ክፍል አንድ) –ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ)
የሐምሌ ጨረቃ! ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል አንድ (ሊያነቡት የሚገባ) ከጉልበተኞች ጠመንጃ የሚወጣ ጥይት ስጋን እንጂ እምነትን ሊገድል እንደማይችለው ሁሉ፣ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ ተነጥሎ ቅዝቃዜ በዋጠው ጠባብ ክፍል ውስጥ መታሰርም አካልን እንጂ ምናብን (ህልምን) ሊያስር...
View Articleየማለዳ ወግ …አምላክ ሆይ ! የአዲሱ አመት ተስፋና ምኞታችን አሳካው !
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ አንድየ ሆይ! ያላንተ እዚህ መድረስ አይታሰብምና ከሁሉ አስቀድሜ ለከበረው ስምህ ፣ ለማይደፈር ለማይገሰሰው ሰማያዊ ክብርህ ፣ ለቸርነት ፣ ምህረት ይቅርታህ ምስጋና ይድረሰው ! አባታችን አዳም ትዕዛዝክህ ተላልፎ ታላቁን ስህተት ፈጸመ ፣ ከገነትም ተባረረ ! አባት ሆይ ! አዳም አጠፋ...
View Article2005 እንዴት አለፈ? –የአመቱ አበይት ክንውኖች –በማህሌት ፋንታሁን Zone 9
ዶ/ር መሠረት ቸኮልበማሕሌት ፋንታሁን ክቡራት የዞን 9 ነዋሪዎች ዓመቱ ከማለቁ በፊት እንዴት እንዳለፈ ለማስታወስ እንዲረዳን በማሰብ በ2005 የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በዓመቱ የጊዜ መሥመር ላይ እንደሚከተለው ለማሳየት ሞክረናል፡፡ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ፡፡ መስከረም • መስከረም 11/2005 የተከበሩ...
View Articleየሙስና ነገር (ክፍል ሁለት) በዳዊት ከበደ ወየሳ
የሙስና ነገር (ክፍል ሁለት) በዳዊት ከበደ ወየሳ እውነት የማይመስሉ ግን እውነት የሆኑ የሙስና ታሪኮች – በኢትዮጵያ። አሁን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ወደ 2006 ተሻግረናል። ከአመት ወደ አመት ስንሸጋገር ደግሞ ያለፈውን አመት የሙስና ነገር በገደምዳሜ ዳሰስ አድርገን ብናልፍ ክፋት የለውም። በመሆኑም የስራ ባልደረባዬ...
View Articleበበዓል የረሃብ አድማ!! –ርዕዮት ምን ልትነግረን ነው?
ከዳዊት ሰለሞን (ጋዜጠኛ) በብሄራዊ በዓላት ቀን በአብዛኛው ከወደ እስር ቤት የሚሰማው ዜና አስደሳች ነበር፡፡ይህንን አጼዎቹ ፣ሰው በላው የደርግ ስርዓትና ብሶት ወለደኝ ያለን ኢህአዴግ ሲያደርጉት ቆይተዋል፡፡በዘንድሮው አዲስ አመትም የመንግስትን ይቅርታ በማግኘት ከወዳጅ ዘመዶቻቸው የተቀላቀሉ ስለመኖራቸው...
View Articleመስከረም ሁለት – ኢትዮጵያ ትቅደም! –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
‹‹እንኳን ከ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ወደ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም አዲሱ ዓመት ከሰላማዊ የአስተዳደር ለውጥ ጋር በደህና ያሸጋገራችሁ፤ ይህ ያለምንም ደም መፋሰስ የተጀመረው ‹ኢትዮጵያ ትቅደም› ዓላማ መሰላል ሆኖ የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ የሚቀራረብበት፣ አንድነታችንን የሚያጠናክርበት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን፡፡ ‹ኢትዮጵያ...
View Articleገድሎ ለቅሶ የሚደርሰው ስርዐት ሞቶ ቀብር የምንወጣለት አዲስ አመት ይሁልን
መቸም የዘመን ዑደት ማለት አሮጌው አልፎ አዲሱ የሚተካበት፣ ዘር አፈር ቅሞ ወሀ ጠጥቶ በቅሎና አብቦ የሚያሸትበት መስከረም ማለትም አይደል? አዎ አዲስ ዘመናችን ምድሪቱ ጭጋግን ለብሳ፣ አራዊቱ ያጠራቀሙትን ስብ እያቀለጡ የሚኖሩበት፣ አእዋፍ ስደት የሚጀምሩበትና የሰው ልጅ አንደ በቆሎ በልብስ የሚጠቀለልበት የበረዶ...
View Articleየአርቲስት ሻምበል በላይነህ አገራዊ ስራዎች አርአያነት –“ወጣቱ አንበሳ ላገርህ ተነሳ…” (ከሉሉ ከበደ)
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) ውድ ኢትዮጵያን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። እዲሱ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ብስራት ይዞ የሚመጣ ይሁን። ያለምንም ደም መፋሰስ ይህ ዘረኛ የወያኔ ገዢ ቡድን መቃብር ገብቶ፤ ዘረኝነት፤ ጎጠኝነትና በታኝነት ከምድራችን ጠፍቶ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ተፋቅሮ ተከባብሮ፤ ሲያጠፉ...
View Articleየደርብ ከፈለኝ አስተያየት በእኔ እይታ –መሠረት ከቴክሳስ
‘አህያውን ፈርቶ ዳውላውን’ በሚል ርእስ በተክለሚካኤል ላይ የስድብ ውርጅብኝ ያወረዱት ደርብ ከፈለኝን ሳስብ በእኛ በኢትዮጵያውያን ውስጥ በብዙ ሰዎች ዘንድ የማየው በሽታ ታወሰኝ። ይኸውም ታዋቂን፣ሀብታምን፣ባለስልጣንን እንደው ብቻ በማናቸውም መልኩ በማህበረሰቡ አይን ውስጥ የገባን ሰው ማሞካሽት፤ ቢሳሳት እንኳን...
View Articleሕዝብን የሚያሸብር ሥርዓትና የህዝቡ መከራ -አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/
አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ዛሬ አለማችን በከፍተኛ ስልጣኔ ላይ ትገኛለች። በዚህም ስልጣኔ ውስጥ በኢንተርኔትና ተያያዥ የመገናኛ ዘዴዎች ተጠቅሞ የሰው ልጅ የሚፈልገውን መረጃ መፈልግ፣ማግኘት፣መለዋወጥና ማሳወቅም ሆነ ማወቅ የሚችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ጊዜው ለውሸታሞች ፣ ለአታላዬች፣ ለግፈኞች እና ለበዝባዦች የሚመች...
View Articleኤርትራን በአቋራጭ (ከኤፍሬም እሸቴ)
በሰሜን ምዕራቧ የአሜሪካ ከተማ በሲያትል ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የሚርመሰመሱበት አንድ ሰፈር አለ። ንግድ ቤቶቹ፣ ጋራዦቹ፣ ሬስቶራንቶቹ እና እዚያ አካባቢ የሚቆሙት መኪናዎች አብዛኛው የኛ ሰዎች ንብረት ናቸው። ከመንገዱ አንዱ ኮርነር ላይ “ስታርባክስ” ቡናመጠጫ ደረቱን ሰጥቶ መንገዱን ቁልቁል ይመለከታል። ወደ...
View Articleምን;፤ ፤ አለ;; ? ሕዝቡ;; ምን፤ ፤አለ ? (በ ሎሚ ተራ)
(በ ሎሚ ተራ) “”አግሬን ለሰው ;;፦—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ። ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,፣—–አልከትም አለ። ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም አለ።!!”” እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! ! ! መጪው አመት ወያኔን የምንገላገልበት፤። ከሻአቢያ ጋር ያበሩትና...
View Articleየመጨረሻው ኑዛዜ –በልጅግ ዓሊ
አርባ ቀኔ ሆነ ከተለየኋችሁ፣ ድምጼን ከሰማችሁ ዓይኔንም ካያችሁ፣ ከጠየቃችሁኝ ካነጋገርኳችሁ፣ አርባ ቀኔ ሆነ ከሄድኩኝ ትቻችሁ። ምን አደረጋችሁ እኔ ከተለየሁ፣ ጉልበቴ ከከዳኝ ትንፋሼንም ካጣሁ፣ ዝናብ ካረጠበኝ፣ ፀሐይም ከመታኝ ፣ ከተለየኋችሁ አርባ ቀኔ ሆነኝ ። ለአርባው ፍትሃት በሚዘጋጀው ዝግጅት ላይ ውድ...
View Articleራዕይ ነበረው፣ ተቀጥሎበታልም።
ራዕይ ለበጎ ነገርና ራዕይ ለመጥፎ ነገር ብለን እንመልከት። የሀገር መሪዎች ለሀገራቸው በጎ ነገር ለመከወን መልካሙን ራዕይ ሰንቀው በመነሳት በኣካባቢያቸው ለተቀየሰው በጎ ነገር የመልካም ተግባር ራዕይ ያላቸውን ኣሽከሮቻቸውን ሳይሆን የሥራ ባልደረቦቻቸውን መርጠው በመያዝ ክንውኖቻቸውን ይቀጥላሉ። በተቃራኒው የቆሙ...
View Articleየፖለቲካ ካሊፕሶ –“ከፕ/ት ግርማ ይልቅ ቴዲ አፍሮ አስመራ ቢሄድ ይሻል ነበር”– (ከተስፋዬ ገብረአብ)
ለኢትዮጵያ የ2006 አዲስ አመት እንኳን አደረሰን! በተጨማሪ ለኤርትራ የቅዱስ ዮሃንስ በአል እንኳን አደረሰን! በኢትዮጵያና በኤርትራ የምትገኙ የበአሉ ባለቤቶች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!! እንዲህ ለኢትዮጵያና ለኤርትራውያን በዘዴ ሰላምታ ማቅረቡን ከቴዲ አፍሮ ነው የተማርኩት። ቴዲ ገና በወጣትነቱ የፖለቲካ ካሊፕሶ...
View Articleመውጫ አብጅቶ መግቢያ የከለከለን አሳዳጁ ማን ነው? –ከግርማ ሠይፉ ማሩ
ከግርማ ሠይፉ ማሩ ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው፡፡ ይህን የዜጎች (በተለይ የተማሩና ወጣቶች) ስደት ሀገራችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት እንደሆነ እና ወደፊትም ከፍተኛ ጉዳት...
View Articleየኢትዮጵያውያን ባህልና የጋብቻ ቅድስና – (ተፈራ ድንበሩ)
ኢትዮጵያ ቅድስት መሆኗን የሚያሳዩ ማስረጃዎች፤ ኢትዮጵያ የሚለው ያገራችን መጠሪያ የተገኘው በካም ወገን ሴማዊ ከሆነውና ከነሙሴና አሮን በፊት ካህን ከነበረው መልከጼዴቅ ከሚባል ኢየሩሳሌምን ከመሠረተው ንጉሥ በተወለደውና ኢትዮጵ ከሚባል በኋላ ኢትዮጲስ ተብሎ የኢትዮጵያ ንጉሠነገሥት ከነበረ ሰው የመጣ ስያሜ መሆኑን...
View Articleአዲስ ፕሬዚደንት በአዲስ ዓመት –በተክሉ አባተ
ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ፡ ጤና ይስጥልን አቶ አንዳርጋቸው እንደምን አሉ ፤ በኢሳት መስኮት እንዳየሁዎ ጤናዎ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ብየ እገምታለሁ ። እንደባህላችን ከብቶቹስ እንዴት ናቸው እንዳልልዎ ኤርትራ ከብት ለማርባት እንዳልሄዱ አውቃለሁና ምንም እንዲሉኝ አልጠብቅም ። ልጆቹስ እንዳልል መንታዎቹ...
View Article