Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ ኃይል ምንጮች ክፍል አንድ/2፡ የዝንጀሮዎቹ ጌታ ሞተ –ለምን እና እንዴት? ከግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ መስከረም 6 ቀን 2006 ዓ.ም. (September 16, 2013) አቶ ግርማ ሞገስ የዝንጀሮዎቹ ጌታ አጭር ታሪክ የተወሰደው ቻይናዊው ሊዩ ጂ/ Liu-Ji (1311-1375) ከጻፈው የሞራል ማስተማሪያ መጽሐፍ ነው። ይኽ አጭር ታሪክ የአምባገነን ገዢዎች የፖለቲካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምስራች ለኢህአዴግ የምጡቅ ጭንቅላት ባለቤትነት ምልክቶች በአንድ ካድሬ ተገኘ

ከዳዊት ሰለሞን (ጋዜጠኛ) ኢህአዴግ መለስን በተፈጥሮ ሞት እንደተነጠቀ የድርጅቱ አመራሮች የሙሉ ጊዜ አገልግሎቱን ለለቅሶው ባበረከተው ቴሌቪዥን በመቅረብ ሟቹ መለስ የምጡቅ ጭንቅላት ባለቤት እንደነበሩ ይናገሩ ነበር፡፡የኢህአዴግን አቅጣጫ የሚቀይሱ፣የትግራይን ስትራቴጂክ እቅድ የሚነድፉ፣የድርጅቱን የንድፈ ሃሳብ መጽሄት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኛ ነገር፤ ከኔ ማእዘን፤ ክፍል 14 (ከተክለሚካኤል አበበ)

ከተክለሚካኤል አበበ የግንቦት ሰባት ርእሰ-አንቀጽ 1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው። ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ግን፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቻድ አንድ የስነ አእምሮ ሐኪም ብቻ በኢትዮጲያስ? (ክፍሉ ሁሴን)

ቢቢሲ የ12 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤት በሆነችውና የተጠናወታት ድህነት ሳያንሳት በጦርነት ስትናወጥ በከረመችው ቻድ ያለው የስነ አእምሮ (psychiatrist) ሐኪም አንድ ብቻ ነው ይለናል። ቻድስ ሰብ ሰሃራ አፍሪካ ተብሎ በሚታወቀው ቀጠና ከሚገኙት አገሮች ሁሉ በባሰ ሁኔታ የድሆች ድሆች መሆኗ ታውቆላታልና ዜናው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገንዳው –በእውቀቱ ሥዩም (አሜሪካ እንደመጣ የፃፈው)

እዚህ አሜሪካ – በሀገረ ማርያም – በጊዚያዊ ቤቴ – ጊዚያዊ በረንዳ ቆሜ ሳነጣጥር አየሁኝ መንገድ ዳር – ተገትሮ ያለ የቆሻሻ ገንዳ ዳቦው እንደ ጉድፍ ወተቱም እንደ እድፍ ልብሱም እንደ ቅጠል በገንዳው ከርስ ውስጥ ይረግፋል እንደ ጠል :: ያሜሪካ መልኳ አይደለም ህንፃዋ ሰማይ የሚነድለው አይደለም መንገዷ – እንደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ ……

ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ኋላፊ) የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል በየትኛውም አገር እንደ አገሩ ወግና ልማድ በድቅመት የሚከበር በዓል ነው፤በእኛ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ደግሞ ልማድና ወጋቻን እጅግ ከመጠንከሩ የተነሳ ለአዲስ ዓመት ወይም ለዘመን መለወጫ ክብረ በዓል ዝግጅታችንም ሆነ አከባበራችን እጅግ...

View Article

ለአርቲስት ታማኝ በየነና ለሻምበል በላይነህ በእስራኤል የተደረገላቸው የጀግና አቀባበል ቪድዮ

Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወፍር ትታማለህ፤ ክሳ ትታማለህ፤ አትወፍር አትክሳ ያኔም ትታማለህ!

ከዳግማዊ ጉዱ ካሣ   እንዲህ ዓይነት ርዕስ እንኳን በኔ ጽሑፍ በሌላም የቅርብ ጊዜ ጽሑፍ ገጥሞኝ የሚያውቅ ስለመሆኑ ትዝ አይለኝም፡፡ ይህ ርዕስ በትንሹ ሦስት ነገሮችን ያስታውሰኛል – ዘና እያላችሁ እንድታነቡ ነውና እምፈልግ በቁም ነገሮች ብቻ የታጨቀ መጣጥፍ ልጀባችሁ አልፈልግም፡፡ ከሚታወሱኝ አንዱና ዋናው በአዲስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዲ መንግስት በኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን ላይ እየፈፀመ ያለውን ኢሰብኣዊነት አጥብቀን እናወግዛለን!!!

መድረኩ በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ህዝቡ በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን! ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ          ሰሞኑን በሳውዲ አረቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለው ድብደባ፣ ግድያና በጅምላ ማጎር ከኢሰብአዊነቱም በላይ የሳውዲ መንግስት ለዜጎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ! (የመጨረሻ ‹መጣጥፍ›)

ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) የመጽሐፉ ርዕስ፤   “የካድሬው ማስታወሻ” “በደርግና በኢሕአዴግ አገዛዝ ውስጥ ከተራ ወታደርነት እስከ የጦር መኮንንነትና የፖለቲካ ካድሬነት የተደረገ ትግል …” ደራሲ፤                   አስረስ ገላነህ ብዙነህ (ሻምበል) የኅትመት ዘመን፤    ሐምሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋና ጠላታችን የትግሬ ነፃ አውጪ ወያኔ ነው! ከቴዎደሮስ ሐይሌ

(ፎቶ ፋይል ኢትዮጵያዊው በሪያድ ከተማ በፖሊስ ተይዞ) ከቴዎደሮስ ሐይሌ ‘’ ወዴት ነው የምንሄደው ለማን ነው የምንነግረው መንግስት ረስቶናል ኤንባሲው አላቃችሁም …ብሏል ነገ እኔ እህትህን ወይ ተደፍሬ ወይ ሞቼ ወይ አብጄ ነው የምታገኘኝ’’ አንዲት በሳውዲ ተደብቃ ያለች እህታችን ያስተላለፈችው መልዕክት አቦይ ስብሃት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከዚህ መከራ እና ስቃይ እንዴት እንላቀቅስ?በይበልጣል ጋሹ

በይበልጣል ጋሹ ዛሬ ላይ ስለ ስቃይ፣ መከራ፣ችግር እና እንግልት በቃላት መግለጽ አስፈላጊ አይመስለኝም። ምክንያቱም በእራሳችን ላይ ቀን በቀን በተግባር እየተፈጸመብን ነውና። ከተግባር በላይ አድን ነገር ሊገልጸው የሚችል ነገር የለም አይኖርምም። ምን አልባት አንዳንድ ሰዎች ችግሩ በቀጥታ ከእኔ አልደረሰም ልንል እንችል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …ጭንቁን ቀን እንዴት እንለፍ ! ?

ከነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ) * የመረጃው ክፍተት የለያየን ግፉአን ዜጎችና ዲፕሎማቶች     ጥላቻው እያደገ ሔዷል ፣ ሳውዲ አሰሪዎች ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞቻቸውን ድሮ ድሮ በአረቦች ዘንድ የተከበርን ፣ የታፈርን የእኛን የሃበሻ ልጆች “ጨካኞች ፣ የማይታመኑ !” እያሉ ጥላቻቸውን መገልጽ ጀምረዋል።  November...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሞነኛ ጉዳዮች ትንሽ እንቆዝም –ግንቦቶች ከጥቅምት ንፋስ ተረፉ አሉ!

ይሄይስ አእምሮ “አንበሣን ፍርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ፡፡” እትብቱ በተቀበረበት የገዛ ሀገሩ መኖር ያቃተው ከርታታ ወገናችን የወያኔን ጭቆናና የኢኮኖሚ መድሎ ሸሽቶ ወደዐረቡ ዓለም ቢሰደድ የባሰ መከራና ጭፍጨፋ እየደረሰበት መሆኑን በሚዲያዎች እየሰማን ነው፤ እሰኪያልፍ ያለፋል፡፡ በዚህ በሰሞኑ ውርጅብኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዳጅና የሃገር ጠላት መንግስት –ሪያድ ኢብራሂም/

ሪያድ ኢብራሂም/ከኖርዌይ ዛሬ ማምሻውን ወያኔ እንደለመደው ያው “ሰልፉ ሌላ አላማ ነበረው!!” ብሎ ይወነጅላል በሽመልስ ከማል አንደበት:: ፖሊስ አሁንም ህዝቡን በማስፈራራት ላይ ነው ::ወሎ ሰፈር በሚገኘው ሳኡድኣረቢያ ኤምባሲ የተቃውሞ ድምጾች ለማሰማት የወጡ ዜጎች በፖሊስ ተደብድበዋል:: በርካቶች ታስረዋል::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጨክነው እንዳስጨከኑብን እንጨክን!

በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/   ዛሬ ማምሻውን ወያኔ እንደለመደው ያው “ሰልፉ ሌላ አላማ ነበረው!!” ብሎ ይወነጅላል በሽመልስ ከማል አንደበት:: ፖሊስ አሁንም ህዝቡን በማስፈራራት ላይ ነው ::ወሎ ሰፈር በሚገኘው ሳኡድኣረቢያ ኤምባሲ የተቃውሞ ድምጾች ለማሰማት የወጡ ዜጎች በፖሊስ ተደብድበዋል:: በርካቶች ታስረዋል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተባበሩ ክንዶች ከሳውዲ ባሻገር! (በተክሉ አባተ)

ተክሉ አባተ ሰሞኑን ቅስም ሰባሪ በሆነ ክስተት ውስጥ ራሳችንን አግኝተናል:: ውድ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ አረቢያ ዘግናኝ የሆነ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተካሄደባቸው ነው:: የችግሮቹን አይነትና መጠን የኢትዮጵያውያን የመገናኛ ብዙኃን በሚገባ እየዘገቡት ነው:: በአጠቃላይ ሲታይ ግን የሳውዲዎችን ርምጃ እንደሰው ለመረዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፍ በባዕድ ሀገራት እና “አስራ አንደኛው ቀን”በሳውዲ አረቢያ (በውቤ አለማየሁ)

በውቤ አለማየሁ ከጀርመን በሳውዲ አረቢያ በወንድምና እህቶቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን አሰቃቂ ግፍና መከራ ለመቃወም በትላንትናው እለት ህዳር 5 ቀን 2006 ዓ.ም በጀርመን ፈራንክበርት ሳውዲ አረቢያ ቆንስላ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተገኝቼ ነበረ።በሰልፉ ለይ ለመሳተፍ በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከለሊቱ አስራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳዑዲ ጉዳይ፡ ካስጨነቀ፣ ካስጠበበን የመንፉሃ ሁከት መልስ! –ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ (ጋዜጠኛ)

ትናንት እንደ ቀልድ  …         በያዝነው የፈረንጆች 2013 ዓም በወርሃ መጋቢት አጋማሽ የሳውዲ አረቢያ መንግስት ” ህጋዊ ሰነድ ያልያዙትን አስወጣለሁ !” ብላ አወጀች ። ቀጠለና አፈሳ አሰሳው ተከተለ! አስፈሪው ያ ክፉ የጭንቅ ቀን በሳውዲው ንጉስ ሌላ የምህረት አዋጅ ተተክቶ ህገ ወጥ  የተባሉትን ህጋዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይ አበሻ! አበሻና ሆድ፤ አንድ –ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

ጥቅምት 2006 ወያኔና የነፖሊቲካ አጋሮቹ የሚያደርጉትን ለእነሱ የሚመች አከፋፈል ትተን አበሻን ለሁለት እንክፈለው፤ ሆድ ያለውና ሆድ የሌለው፤ ወይም የሚበላና የማይበላ፤ ዛሬ የምናገረው ሆድ ስላለው ወይም ስለሚበላው አበሻ ነው፤ አታውቁት እንደሆነ ተዋወቁት፤ በአጠቃላይ ስንመለከተው ግን የአበሻ ፍቅርም ሆነ ጠብ ለሆድ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>