“በሳዑዲ ተረጋጋ የሚባለው በጎርፍ በደረሰባቸው አደጋ ላይ ስላተኮሩ ነው፤ አሁንም ሰው እየተሰቃየ ነው”–ቃለ ምልልስ...
እመቤት በሳዑዲ አረቢያ የሪያድ ከተማ ነዋሪ ነች። እስካሁን እጇን ለፖሊስ አትስጥ እንጂ ሰሞኑን በተፈጠረው ችግር ከቤት መውጣት አቁማለች። “ካለሥራ እቤት ከተቀመጥኩ 2 ሳምንት ሊሆነኝ ነው፤ ወደ ውጭ መውጣት ያስፈራል” ትላለች። “እስካሁን በእንደዚህ ያለው ፍራቻ ውስጥ ባለንበት ሁኔታ መረጋጋት ሊባል አይችልም”...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስና ሌሎቹ !
ግርማ ጌታቸዉ ካሳ Muziky68@yahoo.com ኅዳር 11 ቀን 2006 ዓ.ም ኢሕአዴግን እንደ አንድ የሚመለከቱ፣ ሁሉን አባላቶቹን በጅምላ የሚፈርጁ ጥቂቶች አይደሉም። ነገር ግን ኢሕአዴግ ዉስጥ የተለያዩ ቡድኖች አሉ። አንዱ የገነባዉን አንዱ ያፈርሳል። አንዱ ሲያነሳ አንዱ ይጥላል። አንዱ ሰላማዊ ሰልፍ ሲፈቅድ፣...
View Article“አንድ አንዳርጋቸውን መግደል የነፃነቱን ትግል ማስቆም አይቻልም”–ግንቦት 7
ህወሃቶች የንጹሃን ዜጎችን ደም በከንቱ ሲያፈሱ የኖሩ ነብሰ ገዳዮች እንደሆኑ የሚታወቅ ነው። አሁንም ክብሬንና ነፃነቴን የሚሉ ዜጎችን ይዘው ደብዛቸውን ለማጥፋት ብዙ ዓይንና ብዙ ጆሮዎችን በየቦታው አቁመናል እያሉ ያቅራራሉ። ይሄን ሁሉ ዓይንና ጆሮ ይዘንስ የሚያሸንፈን ማን ነው ? ሲሉም ይደመጣሉ። እነርሱ እንደሚሉት...
View Articleየማለዳ ወግ . . .በግጭት መካከል የሚሰራ ጋዜጠኛና ለመረጃ ፍቅር ያለው ዜጋ ህይዎት . .
በ ነቢዩ ሲራክ ሳውዲ አረቢያ በተለይም በመንፉሃ ሪያድ የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ መረጃዎችን ስንለዋዎጥ ባጅተናል ። አሰቃቂውን የወገን ጉዳት አብረን አውግዘን ፣ ወገኖቻችን ደራሽ ያገኙ ዘንድ ኢትዮጵያውያን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በመላ አለም ያሰማነው ድምጽ ፍሬ አፍርቷል ! ደስ ሲል … በሁከቱ የተፈጠረውን ችግር...
View Articleማስታወሻ በቸግራችን ለደረሳችሁልን ኢትዮጵያውያን በሙሉ
በሣዑዲ ዓረቢያ የምንኖር ወገኖቻችሁ በሳዑዲ ዓረቢያ ከግማሽ ሚለዮን በላይ የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የስራ መስኮች ተሰማርተን እንገኛለን፡፡ ከሃገር ያስወጣንን ድህነት ለማሸነፍ ብዙውን ግዜ ከአቅም በላይ የሆኑ የጉልበት ስራዎችን እና ስነልቦና የሚጎዱ በጣም ዝቅተኛ ደረጃ በሆኑ የስራ መስኮች ተሰማርተን...
View Articleየሳምንቱ የአብርሃ ደስታ በፌስቡክ ላይ የተለቀቁ ምርጥ ጽህፎች
የነቀዘው የሙስና ትግል! ————————- ስለ “የነቀዙ ህሊናዎች” አንድ የነቀዘ ፅሑፍ አዘጋጅቼ ስጨርስ መብራት ሃይል ነቀዘብኝና መብራት ሲጠፋ ፅሑፌን አብሮ ጠፋ። የፅሑፉ መሰረተ ሐሳብ ባጭሩ እነሆ። የኢህአዴግ መንግስት የነቀዘውን ዘጋቢ ድራማ (ዘጋቢ ፊልም አላልኩም) በማቀናበር “ሙስናን ከልቤ እየታገልኩ ነው።...
View Articleየፕሬዝደንት ኢሳያስ ከዕይታ መሰወር ምክንያት ምን ይሆን?
- መሰወራቸው አነጋጋሪ ሆኗል - የአሜሪካ መንግስት ለዜጎቹ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል - በአስመራ ጀኔራሎች መካከል የስልጣን ሽኩቻ ይጠበቃል በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር በጥቅምት ወር 2006 ዓ.ም አጋማሽ በኤርትራ ጎዳና መታየታቸው የተነገረላቸው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአደባባይ እና ከኤርትራ ቴሌቪዥን ዕይታ ውጪ...
View Articleኢትዮጵያ፣ በህዳርና በ… ሁልጊዜ አስታውሳለሁ!! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህዳር ወር በኢትዮጵያውያን በአሰቃቂነቱ ሁልጊዜ ሲታወስ ይኖራል፡፡ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 2013 ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በቃላት ለመግለጽ በሚዘገንን መልኩ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ ሰቆቃ የተፈጸመበት ወር ነው፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ፣...
View Articleኢትዮጵያ የአረብ ሠራተኛ አምራች ሃገር መሆኗ መቅረት አለበት
ከምኒልክ ሳልሳዊ ኢትዮጵያውያን በመካከለኛው ምስራቅ በስፋት መሰደድ የጀመሩት ባለፈው 20 አመታት የወያኔው ጁንታ መንግስት ስልጣኑን ተቆጣጥሮ በህዝቦች ላይ በተለየ መልኩ የፈጠረውን አደገኛ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ቀውስ ተከትሎ መሆኑ እሙን ነው::ይህ ቀውስ የደረሰባቸው ወገኖቻችን ከተሰደዱባት ሃገር አንዷ ሳኡዲ...
View Articleለሕዝቡ ግደ የለሹ የኢህአዲግ መንግስት መወገድ አለበት
November 21/2013 ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሰሞኑንን በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን እየደረሰ ያለው ግፍና በደል የብዙዎቻችን ኢትዮጵያኖች አይምሮ የጓዳ እና ያሳዘነ ነገር ነው እርግጠኛ ነኝ ማንም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን መከራ በቸልተኝነት እንደማይመለከተው ምክንያቱም እየሆነ ያለው...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ፡ ወደ ተግባር
ከአንተነህ መርዕድ እምሩ ኖቬምበር 20 ቀን 2013 ኢትዮጵያውያን እንደ አሁኑ ተገፍተን ገደል ጠርዝ የቆምንበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም። እስከ አሁን ትንንሽ መሸሻ ስለነበረን ፍርሃታችንን እንኳን ከሰው ከራሳችንም ደብቀን ስናፈገፍግ ኖረናል። ፈሪነታችንን ባባቶቻችን ጀግንነት፣ ውርደታችንን ባባቶቻችን ኩራት እያለበስነው...
View Articleአበበ በለው በኢትዮጵያ ኢምባሲ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ያደረገው ንግግር (Video)
Related Posts:“ይህ የኢትዮጵያውያን የውርደት…ታማኝ በየነ በኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ…የዋሽንግተን ዲሲው የኢትዮጵያውያን…ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ…የኢሳት ገቢ ማሰባሰብና ብዙዎችን…
View Article[የሳዑዲ ጉዳይ] ይሄ ነው ወገኔ
ከጃ ዘ-ኢትዮጵያ ይሄ ነው ወንድሜ ይሄ ነው ወገኔ በመከራ ግዜ ያልሸሸው ከጎኔ ከንፈር ሳይሆን ትከሻውን ያበደረ ፊቱን ያላዞረ እጅን የሰደረ እግሩ እግሬን ሆኖ ክፉ ቀኔን ያሻገረ እሱ ነው ወገኔ ይሄነው መከታ ምንም ቀን ቢጨልም ከጎኔ ያልሸሸ የማታ የማታ ሀበሻ ምቀኛ ሀበሻ ክፉ ነው እያልኩኝ ስናገር እንደኖህም መርከብ...
View Articleቅድሚያ ወያኔን ነው!! በ አንተነህ ሽፈራው
ቅድሚያ ወያኔን ነው!! ደላላው ወያኔ ለዐረብ አሸሻጩ፣ ገጠር ድረስ ሄዶ ትዳር እያፋቱ – እርስ በርስ እያጋጩ፣ አዲስ ጎጆ አፍርሶ “ሀ” ብሎ ከንጭጩ:: በቀቢጠ ተስፋ ልብን አንጠልጥሎ፣ የራበውን አንጀት በመና ደልሎ፣ ለዐረብ ዳረጋቸው ጉቦ ተቀብሎ:: በዐረብ ሰላጤ ብሎም በቀይ-ባሕር፣ በሲና በረሃ በጭካኔ ምድር፣...
View Articleእስቲ የነበርነው እንፃፍ፡- የኢሕአፓ ረጅም ትግል –ከኢያሱ ዓለማየሁ
የኢሕአፓ የ41 ዓመት መራራና ረጅም ትግል ረጅም ትዕግስትን ጠይቋል። አያሌ ፈተናዎችን ተቋቁሞና አልፎ ዛሬም ሕልውናውን ጠብቆ በትግሉ ሜዳ ላይ መገኘቱ በቅድሚያ የአባላቱ – ታሪክን ገርተውና ጽፈዋት ያለፏትም ሆነ በሕይወት ያሉትን ጽናትና ቆርጥነት – የሚመለከት ነው፦ ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ...
View Article“የአሲምባ ፍቅር” ደራሲ፡ ካሕሳይ አብርሃ
ደራሲ፡ ካሕሳይ አብርሃ Assimba Mountain በቅርብ ጊዜ “የአሲምባ ፍቅር” በሚል ርዕስ ባጠቃላይ የዛን ትውልድ ገድል፣ በተለይ ግን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊትን (ኢሕአሠ) ታሪክ በጊዜው በነበረ ተሳታፊ እይታ የተፃፈ እውነተኛ ታሪክ ምንባብ በመጽሐፍ መልክ ለገበያ ወጥቷል። ደራሲ ካሕሳይ አብርሃ፣ በሜዳ...
View Articleሲያልቅ አያምር …..አለና
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በነሐሴ 27 ቀን 1967 ዓ.ም. እራሱን ለሕዝብ ይፋ ያደረገበትን የልደት በዓለ በትሊንትናው ዕለት በዲሲ ተከብሮለታል ….ሲያልቅ አያምር …..አለና… Download (PDF, 63KB) // ]]> Related Posts:የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ ከሰማያዊ…ኢሕአፓ...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ምን እያሉን ነው?
ከዳዊት ሰለሞን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም‹‹የኢትዮጵያ መንግስት በሳውዲ መንግስት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ እንደሚወስድ ገለጹ›› አሪፍ ሀሳብ ይመስላል፡፡ግን ምንድን ነው ተመጣጣኝ እርምጃ?እወስዳለሁ የሚሉንን እርምጃ ተመጣጣኝነት የሚለኩት በደረሰብን ውርደት ከሆነ ሳውዲዎች የሚከፍሉት ዋጋ ከዚሁ ጋር...
View Articleሞት፣ ወያኔና “እኛ”–ከፊሊጶስ
ሞት፣ ወያኔና ‘’እኛ’’ የግፍ ጽዋው ሞልቶ፣ …… ሞልቶ፣….. ሞልቶ ፈሶ ሰው መባል በሰው፣ ስዕብናችን አሶ ከ’ጥናፍ- እስከ-አጥናፍ፣ ደማችን “’ረክሶ’’፤ ውቅያኖስ፣ ባህሩን፣ ወንዙን አደፍርሶ እዩት ይ’ጣለላል፣ አስፋልቱን አልብሶ። ግን እኮ፣ …….. እንኳ’ ደም ውኃ ፈሶ፣ አይቀርም ይዘገያል እንጂ፣ በሰፈሩት...
View Article[የሳዑዲው ጉዳይ] ተዋርደን አንቀርም –ከኢንጂነር ይልቃል ጌትነት
ከኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እያደረሰች ያለውን ግፍና በደል በሰላማዊ ሰልፍ ለመቃወም ፓርቲያችን በወሰነው መሰረት ለሚመለከተው ክፍል አሳውቀን ነበር፡፡መቸም ህዝባችን በጭቆና ውስጥ ስለኖረ በመብቱና በግዴታው መሀል ያለውን ድንበር በውል ካለመረዳቱ የተነሳ ሰልፉ እንዲደረግ ስለመፈቀዱ...
View Article