ለኢትዮጵያ የ2006 አዲስ አመት እንኳን አደረሰን!
በተጨማሪ ለኤርትራ የቅዱስ ዮሃንስ በአል እንኳን አደረሰን!
በኢትዮጵያና በኤርትራ የምትገኙ የበአሉ ባለቤቶች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!!
እንዲህ ለኢትዮጵያና ለኤርትራውያን በዘዴ ሰላምታ ማቅረቡን ከቴዲ አፍሮ ነው የተማርኩት። ቴዲ ገና በወጣትነቱ የፖለቲካ ካሊፕሶ ገብቶታል። ቴዲ አፍሮ ባለፈው ሃምሌ ወር አምስተርዳም ላይ ኮንሰርት አቅርቦ እንደነበር ሰማሁ። እኔ እንኳ ለእረፍት ወጣ ብዬ ስለነበር አመለጠኝ። እንደሰማሁት ከ40% በላይ ታዳሚዎቹ ኤርትራውያን ነበሩ።
(ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)
↧
የፖለቲካ ካሊፕሶ –“ከፕ/ት ግርማ ይልቅ ቴዲ አፍሮ አስመራ ቢሄድ ይሻል ነበር”– (ከተስፋዬ ገብረአብ)
↧