ዕድሜ ለማሕበራዊ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች፣ የሀገራችንና ያካባቢያችንን ሁኔታ የሚገልፁ በርካታ ፅሑፎች ስለሚወጡ ብዙ የማናውቃቸውንና የማንገምታቸውን ሀሳቦችና ትምህርቶች እናገኛለን። በተመሳሳይ መልኩ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች ወጥተው ካነበብኩዋቸው ድንቅ ፅሑፎች ውስጥ “ይኸውና ኤርትራ ሞተች” ትግል ለሀገር ትንሳኤ” በሚል ዓቢይ ርእስ በፕሮፌሴር ተስፋፅዮን መድሃኔ የቀረበ ባለ 55 ገፅ ጥናታዊ ዘገባ ነው። ቀልቤን የሳበው በፅሑፉ የሰፈሩትን መሰረታዊ ጉዳዮችን በማንበቤ ብቻ አይደለም። በአርባ ዓመታት ውስጥ ከአንድ ኤርትራዊ ምሁር ይህን ዓይነቱ ሰበር አስተሳሰብ የያዘ ፅሑፍ በኢትዮያውያን መድረክ ላይ ሲቀርብ ለመጀመሪያ ጊዜ በመሆኑንም ጭምር ነው። የዛሬ አስተያየቴም የሚያተኩረው በዚሁ ጥናታዊ ፅሑፍ ላይ ነው። -- [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]–
The post የተማረ ይግደለኝ – ከ በላይ ገሰሰ (ያንባቢ አስተያየት) appeared first on Zehabesha Amharic.