ሀብታችን ነጻነት እንጂ ባቡር አይደለም
አሁን አሁን እጅግ እየከፋ የመጣው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ ፀረ ዴሞክራሲ እና ፀረ ሰላም መሆኑ በይበልጥ ግልጥ እየሆነ ከቀን ወደ ቀን እየተሰፈረ ያለው የግፍ ፅዋ ሞልቶ የመፍሰሱ ጉዳይ አለም ሁሉ የሚያውቀው የወቅቱ ዘገባ ነው። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ እየጋመ የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ መከራና ግፍ...
View Articleየተማረ ይግደለኝ –ከ በላይ ገሰሰ (ያንባቢ አስተያየት)
ዕድሜ ለማሕበራዊ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች፣ የሀገራችንና ያካባቢያችንን ሁኔታ የሚገልፁ በርካታ ፅሑፎች ስለሚወጡ ብዙ የማናውቃቸውንና የማንገምታቸውን ሀሳቦችና ትምህርቶች እናገኛለን። በተመሳሳይ መልኩ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች ወጥተው ካነበብኩዋቸው ድንቅ ፅሑፎች ውስጥ “ይኸውና ኤርትራ ሞተች” ትግል...
View Articleኢትዮጵያ በ40 ሚልዮን ብር ለ”ህወሓት”በዓል ትከሰክሳለች ዩጋንዳ ለዝነኛው ዩንቨርስቲዋ ”ማካራሬ ዩንቨርስቲ”በ50 ሚልዮን...
ከጌታቸው በቀለ (ጉዳያችን) ኢትዮጵያ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን እና የትምህርት ተቋማትን በመመስረት ከአፍሪካ ሃገራት ቀደምት ነበረች።ይልቁንም ኢትዮጵያ ከአየር መንገድ እስከ ዩንቨርሲቲ፣ከባህር ኃይል እስከ አየር ኃይል ድረስ ያሉ ተቋማት ሲመሰረቱ ብዙዎቹ ከሳሃራ በታች ያሉ ሃገራት ገና ነፃነታቸውን አልተቀዳጁም...
View Articleየደፈረኝና ፤ የደፈረችኝ እሰጥ አገባ –ከመኳንንት ታዬ (ፀሃፊ)
ይህ ትውልድ ሃይል በእጁ ከመያዙም በላይ እውነትን የሚበረብርበት መንሽ በእጁ ስለመኖሩ አያጠያይቅም።በዚህ ሄደት የጉዞ ውጣ ውረድ ውስጥ ስለሚያስፈልገውና ፤ ስለሚፈልገው ነገር እያሰበም እያወራም የመኖሩ ሚስጥር ዛሬ ላይ ስለደረሰበት የስልጣኔ ደረጃም ብቻ ሳይሆን አልፎ አልፎም ምን ከእርሱ እንደሚጠበቅ ከመዘንጋት...
View Articleዘንድሮ ምርጫ ያለ አይመስልም፣ አዲስ አበባም እንቅልፍ ላይ ናት -በላይ ማናዬ
አዲስ አበባ ከዛሬ ነገ ትነቃለች ተብላ ብትጠበቅም እንቅልፍ ውስጥ ናት፡፡ ጭልጥ ብላ ተኝታለች፡፡ 10 ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ያልሰለቻት ከተማ ብትኖር አዲስ አበባ ናት፡፡ የዛሬ 10 ዓመት በዚህ ወቅት ከተማዋ የምር ንቁ ሆና ነበር፡፡ እድሜ ለቅንጅትና ለህብረት እንጂ ያኔ በዚህ ወቅት ላይ አዲስ አበባ በየዕለቱ አዲስ...
View Articleዲሞክራሲአዊቷ አገር ጥምር ሪከርድ ሰበረች። -ከ-ከተማ ዋቅጅራ
ከተማ ዋቅጅራ መቼስ ሪከርድ ተሰበረ ስል ቀነኒሳ በቀለ ወይም መሰረት ደፋር ወይም ጥሩነሽ ዲባባ አልያም ገንዘቤ ዲባባ ሌላም ሌላም ብላችሁ ግምታችሁን ለአትሌቶቻችን እንደምትሰጡ ተስፋ አደርጋለው። የምነግራችሁ ግን በአትሌቶቻችን የተሰበረ ሪከርድ አይደለም። ዲሞክራት ከሆኑ አገሮች መኃል በዲሞክራቷ የተሰበረ ሪከርድ...
View Articleእናንተ ለአገልግሎት ነበር። እነሱ ዘበኛ ነው የሚፈልጉት። –ዳዊት ዳባ
እርጉዝ ነኝ እያለችህ ሴትን ልጅ ሆዷን ረግጠህ ፅንስ አስወረድክ። አሮጊትና ሽማግሌ በጫማ ጥፊ ሳይቀር የሚደበድቡ አሉ። አንድን ሚስኪን ወገን አስርና አስራ አምስት ሆነው ለጉድ ሲቀጠቅጡም በተደጋጋሚ አየን። መፍክር ብቻ በጁ ይዞ የጋራ ለሆነ መብትና በደል ሊያሰማ አደባባይ የወጣ ዜጋ አቅማቸውን ለማሳየት በብዙ...
View Articleየኢሳያስ ቃለመጠየቅና የብሔርተኞች ጫጫታ
ቶኮላ ኢሳት ወደ ኤርትራ ተጉዞ የኤርትራውን ፕሬዝዳንት ማናገሩ ከተሰማ ወዲህና በተለይም የቃለመጠይቁ ቅንጣቢ ከቀረበ ቦኋላ እየበገኑ ያሉት ወያኔዎች ብቻ ሳይሆኑ በወያኔ የብሄር ፖለቲካ እናተርፋለን ብለው ሲዳክሩ አመታት ያስቆጠሩ ብሄርተኞች ጭምር መሆናቸውን ጭፍሮቻቸው በሶሻል ሚዲያ ላይ ለማስተጋባት ከሚሞክሩ...
View Articleበሬ ሆይ ሳሩን አገኘሁ ብለህ ገደሉን ሳታይ… የግል አጭር አስተያየት
ከአበባዉ ላቀው (labebaw@gmail.com) ሰሞኑን የኤርትራዉ “ፕሬዘዳንት” ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢሳት ቴሊቪን ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። በዚህም እርሱ የተናገረዉን ትርጉም ስሰማና አንዳንድ ወንድሞችና እህቶች ልባቸዉ ሲማልል ስሰማ በጣሙን አዘንሁ። ምክንያቱም እያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ይህን እብድ ጠንቅቆ ያውቀዋል...
View Articleቀና በል ይሉኛል–ወዴት ልበል ቀና
ቀና በል ይሉኛል– ወዴት ልበል ቀና ከላይ ተደፍቶብኝ- አገር እንደቁና ጣራው ባጡ ቀርቦኝ በር አልባ ግድግዳ- እንደ ዝናር ከቦኝ በጫጩት ጉልበቴ- እየተወራጨሁ እንባየን ዘግኘ- ሽቅብ እየረጨሁ ወደ አማልክት ብጮህ-ጠሎቴን አይሰሙት በየት በኩል ኖሬ በየት በኩል ልሙት:: በምን ይገለጻል- የትውልዴ አበሣ ከመንበርከክ...
View Articleሌንጮ ለታ፤ ኦኤምኤን ፤ አባዱላ ገመዳ እና የሞራል ኪሳራ –እንደ ተጨማሪ ማብራሪያ
ከታምራት ነገራ (የቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ ጋዜጠኛ) ይህ ፅሁፍ በክፍል አንድ ( ኦኤምኤን ፤ አባዱላ ገመዳእና የሞራል ኪሳራ) በሚል ርስዕስ ላይ ባነሳኋቸውን አንዳነድ ነጥቦች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት ይሞክራል፡፡ በክፍል አንድ ጽሁፍ በጥቂቱ ኦኤምኤን እንደሚዲያ ተጠያቂነቱ ለአንድ ቡድን ወይንም ፓርቲ ሳይሆን...
View Articleየተስፋ ጣዝማ –የአሻም ብራ! -ሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.02.2015 /ዙሪክ – ሲዊዘርላንድ/ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2015 ጀግና ሃይለመድህን አበራ የአሻምን ብራ ችቦ ጄኔባ ላይ በተግባር ያዘመረበት ዕለት ነው። ልክ አመቱ። አሻም የወያኔ ሃርነት ትግራይ ማንፌስቶ በማለት በዝምታ፤ አንዲት ቆራጣ ንብረት ሳይወድም፤ አንድ ትንፋሽ ከመኖር ሳይቋረጥ፤...
View Articleየደቡብ አፍሪካዊያን ዕዳ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የማንዴላ ልጆች ወገኖቹ ፤ የዋልንላቸው ውለታ ይህች አፍሪካ በነጻነት ፤ እንድታገኝ እፎይታ ጥረታችን ሁሉ ሰምሮ ፤ አገኙና ነጻነት በእኛ ቀን ሲዘነብል ፤ ብንሔድባቸው ስደት ከቅኝግዛት እስከ አፓርታይድ ፤ የረገጣቸው እያለ ወንድም ጓዱን ሐበሻ ፤ ስለ እሱ ዋጋ የከፈለ ከሀገር ይውጣ ብሎ ጮኸ ፤ ጎዳናው ላይ...
View Articleምን እየጠበቅን ነው? «የትግራይ ሪፑብሊክ ድንበር አል-ወሃ ድረስ ነው» –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት
ማክሰኞ የካቲት ፲፩ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፩ የትግሬ ወያኔ በኃሣብ፣ በዕቅድ እና በተግባር ፀረ-ዐማራ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊ የሆነ ድርጅት መሆኑን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ያረጋገጠው ሃቅ ነው። ሠሞኑንም ከመገናኛ ብዙሃን የሚደመጠው «የትግራይ ድንበር አል-ውሃ ድረስ ነው» የሚለው ወሬ...
View Articleአቶ አሰፋ ጫቦን ለቀቅ… ከሺመልስ አበበ
አቶ አሰፋ ጫቦ አቶ አሰፋ ጫቦ በኢሳት ቴሌቪዥን፣ በአዉራምባ ታይምስ ድህረ ገጽና በፊንፊኔ የድህረ ገጽ ሬድዮ ያደረጉትን ቃለ መጠይቆች ተመልክቻለሁ፤ አድምጫለሁ። እንዲሁም በኢትዮሚዲያ ድህረ ገጽ ላይ በብእር ስሙ መላኩ ይስማዉ የሚባል ግለሰብ የጻፈዉን ዉርጅብኝ አንብቤ በጣም ከልቤ አዘንኩ። በፍኖት ሬድዮም ስለ አቶ...
View Articleበርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች
ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላት፤ እንዲሁም በUK እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ። በመጀመሪያ በቸሩ ፈጣሪአችን ሥም የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። በስደት ሀገር ከተመሠረተች 40 ዓመታትን ያስቆጠረቸው ርዕሰ አድባራት...
View Articleመዓት አውርድ! –አስራት አብርሃም
አስራት አብርሃም በዘመነ አፄ ልብነድንግል ጦርነት በመጥፋቱ ንጉሱ ጦርነት አውርድ ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ ፀሎት እንዲደረግ ትዕዛዝ አውርዶ ነበር እየተባለ በአፈ ታሪከ ይነገርለታል፤ 24 ዓመት የሞላው የህወሀት/ኢህአዴግ ስርዓትም ጦርነት አውርድ፣ መዓት አውርድ እያለ እንደሚገኝ ከደርጊቶቹ ሁሉ መረዳት የሚቻል ነው።...
View Articleዕቢያ አፈር ልሶ ተነሳ –ከአበበ ከበደ
ደርግ ወገቡን እየደበደበ ያቆሳሰለው በመጨረሻም በጾረናና ዛላንበሳ ጦር ሜዳ ላይ ራሱን ክፉኛ የተቀጠቀጠው እባብ አፈር ልሶ ተነሳ። እባብ ራሱን ተቀጥቅጦ ሞቶ እንኳን ቢሆን ሊነሳ ይችላልና መፍትሄው የዛፍ ቅርንቻፍ ላይ ወይም ገመድ ላይ ሰቅሎ መተው እንደሆነ ይታወቃል። ይህ እላይ የተሰቀለ እባብ ድንገት ቢነቃ እንኳን...
View Articleለመሆኑ ለወደፊቱ የየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ሠማዕታትን የሚዘክር ተተኪትውልድ ይኖረን ይሆን?
ኢትዮጵያውያን በታሪክ በተለያዩ ዘመኖች ከውጭ ወራሪዎች ጋር ተፋልመዋል። ሁሉም የውጭ ወራሪዎች ዘለቄታዊ ግባቸው ተመሣሣይ ነበር፦ ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛታቸው አድርገው ሕዝቧን በባርነት ቀንበር ሥር መግዛት። በዚህ ረገድ አረቦች ከ፰ኛው (ስምንተኛው) መቶ ክፍለዘመን ጀምሮ በእስልምና ኃይማኖት ማስፋፋት ሽፋን ተደጋጋሚ...
View Articleህወሃት ምንድን ነው? –ለታው ዘለቀ
በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ለየት ያለ ድግስ የሚደረገው የኢዮቤልዩ በዓል ሲከበር...
View Article