Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት/ኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ የመብት ንቅናቄ አያቆመውም

ጥር 22፣ 2007 (ጃናዋሪ 30፣ 2015)   ባለፉት ወራቶች የህወሓትን የበላይነት ፍጹም በሆነ ደረጃ የሚያስተናግደው፤ ህወሓት/ኢህአዴግ ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠረው የምርጫ ቦርድ በሕገ መንግሥቱ መሰረት በሰላም የሚንቀሳቀሱትን አገር አቀፍ የሆኑ ሕብረ ብሄር ተወዳዳሪና የፖሊሲ አማራጭ ለመስጠት የሚችሉ የፖለቲካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ(ክፍል ሦስት)- ከበእውቀቱ ስዩም

እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር ማሽተት የተሣነው፤ የጋሽ ጣሰው ኣገር፡፡ ልክ እንደነ ፓሪስ፤ እንደሎንደን ሁላ ፏፏቴም ባይኖርሽ፤ ሽቅብ የሚፈላ ወንዝሽ ከማን ያንሳል ከፈነዳ ቱቦ፤ የወጣ ሰገራ፤ ሰንጥቆሽ ይፈስሳል ሲያቀብጠኝ ያን ሜሪላንድን የመሰለ ኣገር ትቸ ወደ ሸገር ተመለስሁ ፡፡ የተመለስኩበት ምክንያት ግልጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምስት(5) ሚሊዮን የአማራ ነገድ ሕዝብ የት ደረሰ?

  (ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል)  መግቢያ፦ ልማድ ሆኖብን እኛ ኢትዮጵያውያን በደም በተቦካ አጥንት ተከብሮና ታፍሮ የኖረውን ዳር-ድንበራችን አስደፍረን አገራችን ለወራሪ አጋልጠን ሰጥተን በአውሮፓ ኮሎኒያሊስቶች ያልተደፈረች አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት እያልን ወደ ኋላ ሄደን የጀግኖችን ታሪክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ውስጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ወይስ ተርጓሚ ነው ያለው? – (ሁኔ አቢሲኒያ)

‹‹የምን ማራዶና የምን ፔሌ ፔሌ  እኛም አገር አለ ገብረመድኅን ኃይሌ›› ደምሴ ዳምጤ ጎልታ የምትጠቀስለት መንቶ ግጥሙ ነበረች፡፡ ለአገሪቱ ስፖርት ዕድገት በተለይም እግር ኳሱ እንዲያብብ በሙያው ያደረገው ጥረት ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ክሂላቸው ከማንም እንደማያንስ በማንፀባረቅ ነበር፡፡ በ1970ዎቹ መጨረሻና በ80ዎቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፓስተር ተከስተ ላይ የወሲባዊ ቅሌት አቤቱታ ስላቀረበችው ወይዘሮ ጉዳይ የኔ አስተያየት

(ከቶፋ ቆርቾ) ከሳሿ…. በጣም ትገርማለች…. ክስ ስታቀርብ ልክ እንደ አደቬነቸር ነዉ የምታወራዉ…. በሆነዉ ነገር የማፈርና የመፀፀት ስሜት አይታይባትም… እንደዉም ዘና ብላ ‘ከሴሌበሪቲ’ ጋር መማገጧን እንደ ዝና የምታወራ ነዉ የምትመስለዉ…. ‘ሴቶች ሆይ ፓስተር ተከስተን አወጣሁት …እንቁልልጭ!’ የሚል አይነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባዱላ ገመዳ ኦኤምኤን እና የሞራል ኪሳራ – [እንደ ፖለቲካ ሜሞ ነገር] –ከታምራት ነገራ (የአዲስ ነገር ጋዜጠኛ)

ሰሞኑን የኦህዴድ መስራች የሆነት አባዱላ ገመዳ በሚኒሶታ ከኦኤምኤን ጋዜጠኞች ጋር መቋደስ (ፈረንጆቹ Wine & Dine እንደሚሉት) ለብዙዎች እጅግ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል፡፡ በበርካታ የዳያስፖራ ሰዎች ዘንድ ( ኦሮሞዎችም ሆኑ ኦሮሞ ያልሆኑት ) ኦኤምኤን እንደ አንዱ የተቃዋሚ ድምጽ (ኢሳት፤ ኢትዮሚዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደህና ሁን አይባልም! –አስራት አብርሃም

በፓርቲያችን አንድነት ስለሆነው አሳዛኝ ሁኔታ እና አሁን እየተሰማኝ ስላለው ስሜት የተወሰነ ነገር ብል ደስ ይለኛል፤ ውስጤ ያለው መከፋት ይወጣልኝ እንደሆነም አላውቅም። ዓላማ ደህና ሁን አይባልም፤ ራዕይ ድህና ሁን አይባልም፤ ነገር ግን የሰው ልጅ አቅሙ ውስን ነው፤ አንዳንድ ነገሮች እንዳይሆኑ ማድረግ አይችልም።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህልም እንደ ፈቺዉ ነዉ  –ሰመረ አለሙ   

ሰመረ አለሙ አንዳንዴ አያድርስ ነዉ ነገር በየት በኩል እንደሚያፈተልክ አይታወቅም:: ኢትዮጵያ የምትወጋበትንም ሆነ የምትወጋበትን የጦር መሳሪያ ህወአት እየገዛ ለኤርትራ የሚያቀብለዉ ደባ ያልጣመዉ አንድ ወዳጂ በቅርቡ ወደ ኤርትራ በተወሰደዉ አንጀት አርስ ሄሊኮፕተር MI 35 ምክንያት ሲበሳጭ እኔም ያማደርገዉ ባጣ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ነጻ አውጪዎች ኢትዮጵያን ማጥፋት ይችላሉን –ከሳሙኤል አሊ

ነብር ዠጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ሊቀይር አይችልም ይላል በታላቁ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ። ይህ ቃል የኔ ወይም የናንተ አልያም የወያኔዎች ቃል አይደለም ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ ሁሉን ማድረግ የሚችለው የእግዚአብሔር ቃል ነው። ኢትዮጵያዊ መልኩን ኢትዮጵያዊነትም ሊቀየር አይችልም ይላል እግዚአብሔር። ታዲያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Article 0

አስራት አብርሃ አቶ አስራት አብርሃ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቀድሞው የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበሩ፡፡ አቶ አስራት አብርሃ በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ፣ በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ፣ ምርጫ ቦርድ እውቅና በሰጣቸው የአንድነት አመራሮች ዙሪያ እንዲሁም በአጠቃላይ ስለ ወደፊቱ የአንድነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ስጋት ግልገል ነፍጠኛ ሳይሆን ግልገል ISOS ነው። –ለ ጀዋር መሓመድ –ከአየለ ገመቹ

በኦሮሞ ስም የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ ፖለቲካም ይሁን እምነትም ይሁን ሌላም ቢሆን ግልጽ በሆነና የሌላውን መብት በማይነካ ከሆነ በሰላማዊ የሚደረገውን ማስገደድ በሌለበት የፖለቲካ ሃሳብም ሆነ የእምነት ሰበካ ላይ ተቃውሞ የለኝም።ምክንያቱም ማንኛውም የፈለገውን የፖለቲካ አመለካከት ሊኖረው ይችላል ማነኛውም ሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይኸውና! ኤርትራ ሞተች። ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! –ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር) – [ጊዜ ወስዶ ሊነበብ የሚገባ...

(አስተያየትና የመፍትሄ ሀሳብ (ፕሮፖዛል) ማብራሪያና ምስጋና ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ እኔ እንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው እኔ ራሴ ብቻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔም ቀንቶኝ ወይዘሪት ነፃነትን የምስመው መቼ ይሆን?

ነፃነት ዘለቀ አንዳንድ  ሰዎች በዕድል ያምናሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ በሥራ ብቻ  የሚያምኑ አሉ፡፡ ጥቂቶች በሥራም በዕድልም ያምናሉ፡፡ የኔ ምድብ ከነዚህኞቹ ነው፡፡ አንድ ሰው መቶ ዓመትም ቢለፋና ቢደክም በጥረቱ ላይ መጠነኛ ዕድል ካልታከለበት ሊሣካለት የመቻሉ አጋጣሚ አናሳ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ እንደኔ አስተሳሰብና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክፋት ዘመን ምን ያህል ይረዝማል?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ – ma74085@gmail.com) … ነቢዩ ዳንኤል በተናገረው መሠረት የሚያረክሰውን አፀያፊ ነገር በተቀደሰ ሥፍራ ቆሞ ታዩታላችሁ፡፡ … በዚያን ጊዜ ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ እመጫቶች ወዮላቸው፡፡ … ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ያልሆነ፣ ወደፊትም እርሱን የሚመስል ከቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጨለማ ሲሟሟ … ብርኃንም –ይጓጓ! –ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 08.02.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/   „የሰው ልጅ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል ምሳሌ 16 ቁጥር 9“ ደጉ ቀን። ዕንባ ዓለምዓቀፍ ዕውቅና አገኘ። ኑሮን ሳያውቁት ሞት የተፈረዳባቸው ጽንሶች መንፈስ አንደበትን – ከፈተ። ዕንቡጥ ተቀጥፎ ኢትዮጵያን ገነባን አለማን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በማሪያም መንገድ ከተከለከለ ፣ በገብርኤል መንገድ የሚመጣ ይኖራል” –አቶ አስራት አብርሃም

አቶ አስራት አብርሃም በአቶ በላይ ፍቃዱ ይመራ በነበረው አንድነት ፓርቲ ተ/ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበር::ሰሞኑን በአንድነት ፓርቲ ላይ በተፈጸመው ድርጊት ዙሪያ አዲስ አበባ ከምትታተመው ፍቱህ መጽሔት ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል፡፡ ፍቱን፡- በሰላማዊ ትግል ለውጥ ለማምጣት የሚታገልን እንደ አንድነት ያለ ፓርቲ በዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የተገፊዋ እናት ደብዳቤ …! * ያልተመቻቸው የእኛ እናቶችን እንባ ..

ነቢዩ ሲራክ ታሪካችን በጦርነት ተከቦ ዘመን በዘመን ሲተካ ፣ የቀደመው ይሁን ቢባል እንኳ በዘመነችው አለም መካከል ያለች ቀሪ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የሃገሬ እናቶች እንባ የሚጠርገው አጥቷል። ከዘመነ ጃንሆይ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ እስከ ደርግ ፣ ከዚያም አሁን እስካለንበት የኢህአዴግ አገዛዝ ለሀገር ሰላም ፣ ለዲሞክራሲና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት!! ደደቢት የትግራይ ህዝብ ልደት? ወይስ የኤርትራዊ ዘር ያላቸው ገዢዎቻችን ልደት?

እውነት!! ደደቢት የትግራይ ህዝብ ልደት? የጀግኖች አገር የራስ አሉላ Read Full Story in PDF The post እውነት!! ደደቢት የትግራይ ህዝብ ልደት? ወይስ የኤርትራዊ ዘር ያላቸው ገዢዎቻችን ልደት? appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦህዴድና ስሙን የቀየረው ኢህዴን –ሰይፈ ምካኤል

ኦሮሚያን የሚመራው ዛሬ በርካታ ለውጦችን አስመዝግቦአል ይህን ስል ህወሀት ከፈጠራቸው ድርጅቶች ሀቁ “ከዝንጀሮ ቆንጆ. . . “ የሚባለው እንደተጠበቀ መሆኑ ይታወቅልኝ ማለትም ሁሉም ገዳዮች ዘራፊዎችና የኢትዮጵያ ጠላቶች መሆናቸውን ዘንግቼው አይደለም። _የአማርኛ መጠሪያ የነበራቸውን የቦታ ስሞች ወደ ኦሮምኛ ለውጥቶታል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ረቡዕ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                       ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲   ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በአንድነት ለፍትሕና ዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ላይ «ከምርጫ ውድድር...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>