Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዢ ቢሰባ ለመሬት አህያ ቢሰባ ላራዊት

ቢኒያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ ይሄ ምርጫ መቼስ ስንቱን ያስታውሰናል?በደርግ ዘመን እናቶች ወንድ ልጃቸውን ከየጉያቸው እየተነጥቁ እና እየታፈሱ በጦርነት ሲማገዱ ወንድ ልጅ ላለመውለድ. . . ትዝም አላለሽ ወይ የክፉ አመቱ ላንቺና ለልጅሽ ያለቀ ስንበቱ ማህጸኔን ዝጋ ይቅር ምን አባቱ በእንባ እየዳከርሽ ብለሽ ያልሽበቱ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ትናንት ከዉጭ ወራሪዎች የታደገን መከላከያ ሠራዊታችን ዛሬም ከአገር ዉስጥ ወራሪዎች ይታደገናል”–አርበኞች ግንቦት 7

አስተዋዩ የኢትዮጵያ ህዝብ እድገቱን ለሚመኙ አስተዋይ መሪዎች እለታደለምና ደሃ ነዉ፤ ረሀብተኛ ነዉ አልተማረም ወይም ኋላ ቀር ህዝብ ነዉ ማለት ይቻል ይሆናል፤ ሆኖም የኢትዮጵያ ህዝብ ያሰኘዉን ያክል ቢደኸይ ወይም ኋላ ቀር ቢሆን ለነፃነቱ፤ ለአንድነቱና ለግዛት አንድነቱ መከበር ያለስስት ደሙን የሚያፈስ ጀግና ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ_ክርስቲያን ይዞታዎችና በአማኞቿ ላይ በልማት ሰበብ የሚፈጸመውን ግፍና በደል አጥብቀን...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ_ክርስቲያን ይዞታዎችና በበዓላት ማክበሪያ ሥፍራዎች እንዲሁም በእምነቷ ተከታዮች ላይ በልማት ሽፋን የሚፈጸመውን የቦታ ቅሚያና የክርስቲያኖች ግድያ በማስመልከት ከዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ_ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የወጣ መግለጫ  “እንግዲህ አትፍሩአቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራጭ መኖር ትሩፋት በኤኮኖሚና በፖለቲካ –ግርማ ሠይፉ

ዛሬ ስለ አማራጭ መኖር ጥቅም እንዳነሳ የገፋፋኝ በቅርቡ ለቁልቢ ባህል በድሬዳዋ ከተማ ተገኝቼ የተመለከትኩት የቢራ ዋጋ ነው፡፡ ለወትሮ በቁልቢ ሰሞን ብዙም ባይሆን አንድ አንድ ጭማሪዎች ይታዩ ነበር፡፡ በዘንድሮ ግን በአብዛኛው ተጠቃሚ በሚያዘወትራቸው ሆቴሎችና ግሮሰሪዎች “የጃንቦ ድራፍት ዋጋ ዋጋ ብር 6 መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዳይጠብ ጥንቃቄ ይደረግ!

የአንድ አገር ሉዓላዊነት ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ከምንም ነገር በላይ የአገር የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው ማለት ነው፡፡ እንደ እኛ ባለ አገር መቼም ቢሆን ምርጫ ሲከናወን የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ መሆኑ ተክዶ አያውቅም፡፡ ነገር ግን ሕዝብ ወሳኝ ሊሆንባቸው በሚገባ የምርጫ ሒደቶች ውስጥ ከሕዝቡ ይልቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳርጋቸው ጸጌ በህወሀት የሸፍጥ የምርመራ ወጥመድ ውስጥ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሀት ወንድሞች ቡድናዊ የሸፍጥ ከበባ ስር ቮልቴር (ፍራንኮይስ ማሬ አሮት) እንዲህ በሚለው ምልከታቸው በስፋት ይታወቃሉ፣ “አንድ ሰው ከሚሰጣቸው ምላሾች ይልቅ በሚያቀርባቸው ጥያቄዎች ምንነቱ ይገመገማል፡፡“ ቮልቴር ብልህነትን በተላበሰ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሆቴሉ ጀርባ…በወላፈኑ ውስጥ የሚታየው –ፍጹምዘአብ አስገዶም ማን ይሆን?

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ጥንታዊ ቅርስ የነበረው ጣይቱ ሆቴል በእሳት ወደመ:: ከዚሁ ጋር ተያይዞ ታዲያ “አቃጠሉት” እና “አቃጠሉበት” የሚሉት ድምጾች በርክተዋል:: “አቃጠሉበት” የሚለውን የጨዋታ ክር መምዘዝ ከጀመርን; የቤቱ ባለቤት ፍጹምዘአብ ጋር ያደርሰናል:: ፍጹምዘአብ የትግራይ ተወላጅ ነው:: ግን ደግሞ የትግራይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነትን ፓርቲና የምርጫ ቦርድ –ግርማ ሠይፉ ማሩ

ደብዳቤ ልውውጦች ዝርዝር ሁኔታ በማሰረጃ የተመሰረተ ታህሳስ 19-20፡ ********* ግርማ ሠይፉ ማሩ አንድነት ፓርቲ ታህሳስ 19-20/2006 ዓ.ም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄድ፡፡ ይህ ጠቅላላ ጉባዔ ልዩ የተባለበት ምክንያት የአንድነት አምስት ዓመት ስትራቴክ ዕቅድ ላይ በተቀመጠው መሰረት ፓርቲ ከ2007 ዓ.ም ምርጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔን ሁለት ግዜ እንገድለዋለን!!! -ከ-ከተማ ዋቅጅራ

ወያኔና ንብ ከአፋቸው ማር  ከሆዳቸው መርዛማነት አላቸው። ምርጫ ሊደርስ በወራቶች የሚቆጠር ግዜ ቀርቶታል ልዩ ምልክቱ ንብ ስሙ TPLF ስራው ጥፋት። ንብ የመረጡት ሰራተኛ ነኝ ለማስባል በሆዳቸው ያለውን መርዝ መናገር የማይወዱ ግን መርዘኝነታቸውን ህብረተሰቡ የተረዳቸው በዲሞክራሲ ስም አደናቋሪ የግን ሞት (ግንቦት)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኢትዮጵያን አፍርሶ ወደ ጉሬው ለመግባት የመጨረሻ መሠናዶውን እያደረገ ነው

የትግሬ-ወያኔዎች ከተለያዩ ጎሣዎች እና ነገዶች ሰዎችን መልምለው እና አደራጅተው፣ እንዲሁም የወታደራዊ፣ የደህንነት፣ የአደረጃጀት፣ የአመራር እና የቁጥጥር ሥራ የሚሠሩ የትግሬ-ወያኔዎች መድበው በከፍተኛ ሚሥጢር ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሤራ እየተዶለቱ መሆኑን በተጨባጭ መረጃዎች አረጋግጠናል። የትግሬ-ወያኔ የመጨረሻ ግብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

´ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ´ ዓብይ ጉዳይ!

ኣረጋዊ በርሄ ኣቶ ገብሩ ኣስራት ´ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ´ በሚል ርእስ ትልቅ መፅሓፍ ፅፈዋል፤ ትልቅነቱ ሃገርን ያክል ዓብይ ስብስብ የሚንዱ ወይም የሚገነቡ ርእሰ ጉዳዮች – ማለት ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ- በኢትዮጵያችን የደረሱበትን ኣሳሳቢ ደረጃ ኣስመልክቶ እንድንመክርበት በጥልቀት መርምሮ ስላስቀመጠልን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለጌና ውሻ በቤቱ ይኮራል

ነፃነት ዘለቀ (nzeleke35@gmail.com) የመጻፍ ፍላጎት በጭራሽ አልነበረኝም፡፡ ይሁን’ይ ዛሬ እንደወትሮው አላስችልህ አለኝ፡፡ መጻፍ የማልፈልገው መጻፍን በመጥላት ሣይሆን የሀገራችን ችግር ከመጻፍም፣ ከማንበብም፣ ከመመልከትና እጅን አጣምሮ በመቀመጥ በቁጪት ከመብከንከንም በእጅጉ ያለፈ በመሆኑ ነው፡፡ አዎ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የተውኔት አውራ –የሀገር ባንዴራ። -ከሥርጉተ ሥላሴ 1

16.01.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ „ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ሰው ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።“ / መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 40 ቁጥር 4/ እንደ እርእሱ ነው ተፈጥሮው። እንደ እርእሱ ነው ጸጋው። ውድ በጣም ውድ ነው ለሥነ ጥበብ ነፍስ። ክብር ልዩ ክብር ነው – ለታሪክ። ፍቅር ልዩ ፍቅር ነው – ለትውፊት።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያልሰለጠኑ አሰልጣኞች” –የንጎቻው

‘ዋሻ ዘግተው’፤ ‘በዘር ቅኔ ደብትረው’ ደደቢት በድድብና ያደቆኑ፤ ብሔራዊ ካባ ቀደው የመንደር ቡትቶ ‘ውራጅ ጥብቆ’ የተጫኑ፤ ጥፋት፤ ድግምት ያጠነጠኑ፤ ‘በአበሻ ለምድ’፤ኮፈዳ ጣር፤ መከራ የለመኑ፤ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]   The post “ያልሰለጠኑ አሰልጣኞች” – የንጎቻው appeared first on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታሥሮ የሚናከስ ውሻ –ተፈራ ድንበሩ

ላበላህ  ጌታ  የምታድር አፍህ  ከያዘ  አይጠረጥር ታማኝ  ችሎማደር፤ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]   Download (PDF, 65KB)   The post ታሥሮ የሚናከስ ውሻ – ተፈራ ድንበሩ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ…አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! * በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? *...

የማለዳ ወግ… አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! * በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? * የውዴታ ግዴታ የለብንምን? ነቢዩ ሲራክ ሜሮንና አስቴር … ያን ሰሞን አርቲስት ሜሮን ጌትነት ” አትሂድ ” ባለችው የተዋጣለት ግጥሟ ታሸበሽብ ታረግድለት የነበረውን የኢህአዴግ አመራርና ስርአቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅዱስ ገብርኤል ሥነ ባህርይን (ሞራልን) አከበረ! –ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ጥር ፲፩ ፳፻፯ ዓ.ም. ታህሳስ 19 ቀን በቅዱስ ገብርኤል ስም የሚታሰበው በዓል፤ እግዚአብሔር ሥነ ባህርይን (ሞራልን) እንዲያከብር ቅዱስ ገብርኤልን የላከበት ቀን ነው። ማሳሰቢያ፦ በቅዱስ ገብርኤል ስም በየስርቻው ቤተ ክርስቲያን ከፍተው ህዝብን በመዝረፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓለም ባንክ የሞራል ኪሳራ በኢትዮጵያ –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ የሞራል ኪሳራ፣ ኢትዮጵያውያን/ት ለዓለም ባንክ የጭካኔ ቢሮክራሲያዊ የቀልድ ማካሄጃ የመድረክ ትወና ዒላማነት ተዳርገዋል፡፡ በምዕራብ ኢትዮጵያ ጋምቤላ እየተባለ በሚጠራው ክልል የዓለም ባንክ ቢሮክራቶች ዜጎችን ከሰፈሩበት ቦታ ያለፈቃዳቸውወደ ሌላ ቦታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውንብድና የሚቆም የነፃነት ትግል አይኖርም! –በነብዩ ኃይሉ

ነብዩ ኃይሉ / የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ እጥፍ ወርቅ በልስቲ በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተለያዩ የአመራርነት ቦታዎች ላይ ተሳትፋለች፡፡ እጥፍ ወርቅ የሰባት ወር ነብሰጡር መሆንዋ ህወሓት/ኢህአዴግ እና ምርጫ ቦርድ ብዙ ዋጋ የከፈለችበት ፓርቲ ላይ የሚያደርሱትን የማፍረስ ሴራ ተቃውማ ሰልፍ ከመውጣት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወያኔያዊ አይሲስ” –የጐንቻው!

አርባ ዓመት ሸፍቶ የወረረን ጥልመት፤ ጋዜጠኛ ስለሺ የተደበደበው ሰውነቱ በፋሻ ተጠቅልሎ ይታያል አሳር አቆራኝቶ የሚወጋን ባጥንት፤ ከሰይፍ የከፋ ‘በሙት ዓጽም’ ጉልጥምት፤ ሽል እየከፈለ እያብጠለጠለ እየቆረጠ እትብት፤ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] ይህ የምታዩት የስለሺ ሐጎስ የተሰበረ አጥንት ነው። እንግዲህ ይሄ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>