Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃቶች በደደቢት ለአርቲስቶቹ የነገሯቸው እና ያልነገሯቸው ታሪኮች ሁሉ የሚያሳዩት አሁንም ህወሓት ስለመንደሩ እንጂ...

ፎቶ -በ1997 ዓም በአዲስ አበባ በአጋዚ ጦር የተገደሉ ኢትዮጵያውያን መንደርደርያ ኢትዮጵያ በታሪክ የእርስ በርስ ጦርነትን እንደ ትልቅ ታሪክ የምትዘክር ሀገር ሆና አታውቅም።እንደዚያ ቢሆን ኖሮማ ዘመነ መሳፍንት የብዙ የእርስ በርስ ጦርነቶች ባለ ታሪክ ነበር።ሆኖም ግን የወቅቱ የሀገራችን መሪ ግዜያዊ ድል ሲያገኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምክር እስከመቃብር(ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)- ክፍል ሁለት –በእውቀቱ ሥዩም

እንደምነሽ ሸገር የከሰመው ወንዝሽ የከሰመው ወዝሽ የሚታየው ነጥፎ እንደምነው ጣፎ እንዴት ነው ቀበና እስቲ ድንጋይ ላጥምድ መረብ ልጣልና፡፡ በነገራችን ላይ በኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ካፌዎችና ምግብ ቤቶች“ ኒውዮርክ”“ ዴምቨር” “ወዘተረፈ ተብለው የሚጠሩትን ያክል ባውሮፓና በኣሜሪካ ያሉ ሬስቶራንቶች ደግሞ ”ዱከም“ ፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ለኢትዮጵያ አንድነት በጽናት እንቆማለን” –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

(የፀሐፊው ማስታወሻ — ይህን ፅሁፍ በነጻነት ለሀገሬ ስም ለአማርኛ አንባቢዎቼ አቀርባለሁ። የነፃነት ለሀገሬ ትርጉሞች የረቀቁና የተጣሩ ናቸው። የነፃነት ለሀገሬን ድጋፍ በማግኘቴ ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማኛል። ነፃነት ለሀገሬ ያልተዘመረለት/ያልተዘመረላቸው የኢትዮጵያ ጀግና/ጀግኖች ናቸው። ከፍተኛ ክብርና አድናቆቴን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍትሕ አያረጅም! የኢትዮጵያና የአርሚኒያ ትግል

ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ ኢትዮጵያንና አርሚኒያን ከሚያመሳስሏቸው ጉዳዮች አንደኛው የአንድ ዓይነት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የእምነት መሠረት (ዶግማ) ተከታዮች ያሉባቸው ሐገሮች መሆናቸው ነው። በዚህ ጽሑፍ የማተኩርበት ተመሳሳይነት ግን ሁለቱም ሐገሮች በከባድ የጦር ወንጀሎች ተጠቅተው እያንዳንዳቸው ቢያንስ አንድ ሚሊዮን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመስቀሉ ደም –ከሥርጉተ ሥላሴ

04.01.2014 ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ህማማት – ጸንሶ ዕንባውን – አፍሶ መስቀል ረገመ – በደም ተለውሶ በበላሃሰቦች ኪዳኑ – ተረግጦ። እህ! – እህህ –ህህህ —ህህህ – ህህህ ሆይ! አለህን!? – አለህን በቤትህ? – አለህ!?! እንሆ ——- ዘመን ተገርድሶ ቀዬውን ተወርሶ – ጢሶ – ጢሶ —— በትዕቢት –...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተናጥል ሆኖ ፖለቲካውን ማራመድ ጎታች አይደለም –ይልቃል ጌትነት

ይልቃል ጌትነት የሚሊዮኖች ድምጽ አገር ቤት በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ የምትታተም  ነፃ ጋዜጣ ናት። በሁለተኛ እትሟ የሰማያዊ ሊቀመንበር አቶ ይልቃ ጌትነትን ይዛ ቀርባለች። ሊቀመንበሩ ከሕዝቡ የሚነሱ ፣  አብሮ ከአንድነት ፓርቲ ጋር አብሮ በመስራት ዙሪያ ያጠነጠኑ ጥያቄዎች የቀረበላቸው ሲሆን፣ የአንድነቱ መሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምርጫ 2007 10ቱ ቃላት -ግርማ ሞገስ

ቅዳሜ ታህሳስ 25/2007 (January 3/2015) አቶ ግርማ ሞገስ የዚህ ጽሑፍ ግብ በምርጫ 2007 ቁም ነገር መስራት የሚፈልግ የምርጫ ፓርቲ ማድረግ ከሚገቡት ሌሎች እጅግ በርካታ ዝግጅቶች በተጨማሪ ከግንዛቤ ሊያስገባቸው የሚገቡ 10 ነጥቦች መዘርዘር ነው። ምርጫው ነፃ እና ፍትሃዊ ካልሆነ ከምርጫ መወጣት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ፍሬ መራገፊያው ደርሷል !!!

ከ-ከተማ ዋቅጅራ ወያኔ ማለት፡- ወይ ያኔ የሚለውን ፍቺ ይሰጠናል። ወይ ያኔ ደግሞ የቁጭት ቃል ነው። ይሄ የቁጭት ቃል ምስረታቸው ጋር ይወስደናል።ጥቂት ሆነው ወደ መሰረቱት ጋር ያኔ ነበር ስሩን ማድረቅ ያኔ ነበር በአንድ ቦንብ እህ ማለት የሚለውን የቁጭት ቃል ይነግረናል። ወያኔ (ወይ ያኔ) ያኔ ተመሰረቱ ለነሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍትሕ አያረጅም! የኢትዮጵያና የአርሚኒያ ትግል -ኪዳኔ ዓለማየሁ

መግቢያ፤ ኢትዮጵያንና አርሚኒያን ከሚያመሳስሏቸው ጉዳዮች አንደኛው የአንድ ዓይነት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የእምነት መሠረት (ዶግማ) ተከታዮች ያሉባቸው ሐገሮች መሆናቸው ነው። በዚህ ጽሑፍ የማተኩርበት ተመሳሳይነት ግን ሁለቱም ሐገሮች በከባድ የጦር ወንጀሎች ተጠቅተው እያንዳንዳቸው ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰው በላውን ወያኔን እናጠፋዋለን!!! -ከ-አዲስ ብርሃኑ

 ከ-አዲስ ብርሃኑ አንዳርጋቸውን ሳስበው ውስጤ ያለው የኢትዮጵያዊነት ወኔ ይቀጣጠልብኛል። ብርሃን ካለ  ጨለማ  የለም ብርሃን ከሌለ ግን ጨለማ አለ። አንዳርጋቸው ማለት ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ብርሃን ማለት ነው። የለኮሰው ብርሃን በኢትዮጵያ በሙሉ የሚበራ ብርሃን ነው። አንድአርጋቸው በኢትዮጵያ የለኮሰው ብርሃን የሰላም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ … ሰሚ እስኪገኝ እያነባን እንጮሃለን ! – ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ … አፈ ጉባኤ አባ ዱላ …ግን ለምን አልሰሙንም ? * የኮንትራት ሰራተኛዋ አይነ ብርሃኗን ማጣትና የስም የለሿ ሟች እህት መጨረሻ   ! *  ሰሚ እስኪገኝ እንጮሃለን  ! ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓም ሰኞ በማለዳው ያገኘኋቸው ሁለት መረጃዎች የወጡት በሁለቱ አንጋፋ የሳውዲ ጋዜጦች በአረብ ኒውስ Arab...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያለፈው ሥርዓት “አስማተኛ” ሳይሆን አይቀርም!

እኔ የምላችሁ ግን … ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ስንት ዓመቱ ነው? ይሄንን ቀላል ጥያቄ የምጠይቃችሁ ወድጄ እንዳይመስላችሁ፡፡ ግራ ቢገባኝ ነው፡፡ ሌላም ጥያቄ አለኝ – ያለፈው ሥርዓት ከተገረሰሰ ምን ያህል ጊዜ ሆነው? (ውዥንብሩ መጥራት አለበት!) አንዳንዴ ያለፈው ሥርዓት “አስማተኛ” ይመስለኛል፡፡ ለምን መሰላችሁ?...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግልና የ«ብሄር» ነፃነት በኣቶ ገብሩ ኣስራት እይታ

ኣምሃ ኣስፋው «ሉኣላዊነትትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ» የተሰኘው የኣቶ ገብሩ መፅሃፍ ከፍተኛ ተቀባይነትና ኣድናቆት እንዳተረፈ በየድረ ገፁ ተወስቷል። መፅሃፉ በኣማርኛው ጥራትም ሆነ በይዘቱ ጥልቀት ሊደነቅ የሚገባው ይመስለኛል። እርግጥ ብዙ የፊደል ግድፈቶች ኣሉበት። ይህ ግን፣ የኣርታኢዎች ስህተት ብቻ ሳይሆን፣ መቀምሮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እነርሱ ከደደቢት መጥተው የለ፣ እኛም ሸሚዛችንን እንሸጠለንን” የአንድነት አመራር –ኖአሚን በጋሻው

የምርጫ ቦርድ ታህሳስ 28 ቀን  ባደረገው ስብሰባ፣ የሕወሃት አባል ናቸው የሚባሉት የቦርዱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አዲሱ ከአንድ ቀን በፊት በፋና ራዲዮ የተናገርሩትን በማጽደቅ፣ አንድነት ፓርቲ በምርጫው እንዳይወዳደር የምርጫ ምልክት አልሰጥም የሚል ኢሕገ መንግስታዊ የፖለቲካ ዉሳኔ አስተላልፏል። የአንድነት ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፪ሺህ፯ኛ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ነገ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድራችን በአካል የተገለጸበትን ፪ሺህ፯ኛ ዓመት እናከብራለን። እግዚአብሔር ወልድ በምድር በአካል ከእኛ ጋራ በታየበት ዘመን ያስተማረን ትልቁ ቁምነገር ፍቅርን ነው። በተቃራኒው እኛ የዘመኑ ኢትዮጵያውያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ፣ የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! -ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ …የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! * የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ *” ክብር ሞቱ ለሰማዕት ” (ጸሐፊው ነብዩ ሲራክ) ዛሬ የምናዘክረው ሰው የኢትዮጵያ አፈር ፍቅር ጠርቶት ለጉስቁል ተገፊው ደሃ የሀገሬ ሰው ህይዎት ትንሳኤ ተግቶ ለውጥ ስላመጣ  ጠቢብ ነው። ዝካሬ ታሪኩ ቢያስተምረን ፣ አርአያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበደል ድርድር –የቅጥፈት ውድድር። (ከሥርጉተ ሥላሴ)

09.01.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ እንደ ሰው አለመሆንን ፍንትው አድርጎ ባሳዬው የሰሞናቱ የበደል ድርድር አብዛኛው የጭድ ክምር ሆኖ ነው እኔ በግሌ ያገኘሁት። በሌላ በኩል ግን ይህንን እጅግ የወረደ የቴሌቪዥን ቅንብር አይቶ ወያኔ መላእክ ሌላው ዓለም ጭራቅ ብሎ ብይን የሚሰጥ ሰው ይገኛል ብሎ መገመት እራሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኢትዮጵያን አፍርሶ ወደ ጉሬው ለመግባት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት     ቅዳሜ ጥር ፪ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                         ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፰ የመጨረሻ መሠናዶውን እያደረገ ነው · የትግሬ-ወያኔዎች ከተለያዩ ጎሣዎች እና ነገዶች ሰዎችን መልምለው እና አደራጅተው፣ እንዲሁም የወታደራዊ፣ የደህንነት፣ የአደረጃጀት፣ የአመራር እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት/ብአዴን በጨለማ ጐንደርን በታንክ ምን ለማድረግ !!?

የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል) ነብሮ ከሰ/አሜሪካ ኢዲዩ በወገራ፤ጎንደርና ጭልጋ አውራጃዎች ኃይሉን አጠናክሮ ወደ ጎንደር ከተማ እየገሰገሰ ይሄድ በነበረበት ወቅት በጎንደር ክፍለ ሀገር የነበረው የደርግ ወታደራዊ አቅም ደካማ ነበር።በኋላ ግን ከየክፍለ ጦሩ በመሳብ ገስጥ በሚባለው ክፍለ ጦር የተካተተ ከፍተኛ የጦር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ የክብር ጉዞ ፍጻሜ !

መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል …! አርአያነታቸው ፋና ወጊ ሆኖ እያለ ብዙ ያል ተነገረላቸውን ዶር በርናርድ ብሬድሊ አንደር ሰንን ባዘከርኩበት የማለዳ ወጌ የጠቢቡን ህይዎት ከጃማይካ እሰከ አሜሪካ ለመቃኘት መሞከሬ እውነት ነው ። ዛሬም የምቀጥለው ከዚያ ለጥቆ ያለውን የዶር በርናርድን አፍሪካና ኢትዮጵያ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>