Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይህም አልፎ እናየው ይሆናል

ከደቂቃዎች በፊት ሠንጋተራ አካባቢ ነበርኩ፡፡ አንድ ቦታ ላይ ችምችም ብለው የተሠሩና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ሦስት ትላልቅ ሕንጻዎችን አየሁ፡፡ ለቀድሞው ቁጭራ ሠንጋራ ከፍተኛ ግርማ ሞገስ አላብሰውታል፡፡ ከአንድ ሰው ጋር ስለነበርኩ ወሬ ለማጧጧፍ ፈለግሁና በቀልድ መልክ “እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ሕንጻዎች የትግሬ መሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድንቄም ጠቅላይ ሚኒሴቴር!

ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ 19 December 2014 ብዙ ተብሏል። እኔም አንድ ነገር ልጨምርና ልገላገለው። “የጊዮርጊስን መገበሪያ የበላ ሲለፈልፍ ይኖራል” ነው የሚባለው? ተናግሮ ከሚያናግር ይሰውራችሁ! ውሀን ምን ነበር የሚያናግረው? ድንጋይ! የሰውም ድንጋይ እራስ አለ! ይቅርታ አንጀቴ አርሮ ነው! ሦስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግርማ ሠይፉ፣ ሠራዊት ፍቅሬና ቴዎድሮስ አድሐኖም ያልመረጥናቸው የህዝብ ልዑካን (ሁኔ አበሲኒያ)

ከሠሞኑ ወደግብፅ የሚያቀና ህወሀታዊ የልዑካን ቡድን ሲቋቋም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊጠብቀው በማይችለው መልኩ የልኡካን ቡድኑ ውስጥ የአንድ ሠው ስም ተሠማ “ግርማ ሠይፉ” የሚል በርካቶች ተገረሙ ወይ አንቺ ሐገር ሲሉም አዘኑ፡፡ ከዚህ ቀደም ብቸኛ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል በፓርላማ ተብለው በተቀመጡባቸው ያለፉት 4 ዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍረጃ ፖለቲካ አይጠቅመንም!  መልስ ለሁኔ አቢሲኒያ ( ግሬስ አባተ)

በመጀመሪያ ይህን ፅሁፍ የምፅፍልህ ሌላውን ወገን ወግኜ ሳይሆን ይህ አካሄድ በመሰረታዊነት ትግሉን የሚጎዳ ስለሚመስለኝ ነው፡፡ በምንም ጉዳይ ትግሉን አንድ ኢንች በሚጎዳ ነገር ዝምታን አልመርጥም፡፡ ሲጀመር ሰራዊት ፍቅሬንና የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን በአንድ ሚዛን ላይ የሚቀመጡ ግለሰቦች አንዳይደሉ በደንብ የምታውቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት መንገድ! (አስራት አብርሃም)

አስራት አብርሃም አንድነት ለዴሞከራሲና ለፍትህ ፓርቲ በ2007 ምርጫ ከሁሉም ፓርቲዎች በተለየ ሁኔታ በጣም ግልፅና የማያሻማ የምርጫ እስትራቴጂ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ያለ ፓርቲ ነው። በዚህ ስሌትም የተዘጋውን የፖለቲካ ምህደር ህዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠር ማስከፈት እንደሚችል አምኖ በምርጫው በሙሉ ልብ ለመሳተፍ ወስኗል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ! (ያሬድ ኃይለማርያም)

የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ. ምሳሌ ም. 22፣  ቁ. 14) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም ታኅሣሥ 10፣ 2007 ሰብአዊ መበቶችን በመጣስ፣ ግፍ በመፈጸምና አፈናን በማጠናከር እደሜ የሚሸምት የአገዛዝ ሥርዓት የእያንዳንዱን ሰው መንፈሳዊና አካላዉ ጥንካሬ የማዳከም፣ ቅስምን የመስበርና ፍርሃትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እየተደረገ ያለዉን በዘርኝነት ላይ የተመሠረተ የጥፋት ቃለ መሃላ ማክሸፍ የእያንዳንዱ እትዮጵያዊ ነኝ ባይ ሁሉ ግዴታ ነው ፤

ከአየነው ብርሃኑ ኢትዮጵያዉያን የዉጭ ጠላት ሲነሳባቸዉ የዉስጥ ልዩነታቸዉን ወደ ጎን በመተዉ ጠላትን ድባቅ የመምታት አቅሙ እንዳላቸዉ የሩቅም ሆነ የቅርብ ታሪካችን ነዉ። ከቅርቡ እንኳን ብንነሳ በሻቢያና ወያኔ የጥቅም ግጭት ምክንያት በተነሳ ጦርነት ሮጠዉ ያልጠገቡ ወጣቶች የፈንጅ ማምከኛ እየሆኑ ዉድ ህይወታቸዉን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የናቁት ያስቀራል ራቁት! የትግሬ ወያኔ ዐማራን ከመጨፍጨፍ እና ከመጥላት አልፎ ንቆታል –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

የትግሬ ወያኔ ዐማራን ከመጨፍጨፍ እና ከመጥላት አልፎ ንቆታል፤  ይህ ደግሞ ነገ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል! አንድ ሰው ወይም ቡድን ሌላን ሰው ወይም ቡድን በጅምላ መጥላት ከጀመረ፣ የጠላውን ሰው ወይም ቡድን በቀጥተኛ እና በተዘዋዋሪ መንገድ ለማጥፋት ይጥራል። አልፎ ተርፎ ይህ ሰው ወይም ቡድን የጠላውን ሰው ወይም ቡድን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

 ህወአት የቆመበት መሬት እየከዳው ነው

ዳዊት መላኩ እንደሁልጊዜው እያሰረ እና እየገደለ  ለዘላለም ስልጣን ላይ በአንባገነንነት መኖር የሚፈልገው ዘረኛ  ነፍሰ ገዳይ ቡድን በተለመደው መልኩ  የባህርዳር ነዋሪዎችን አካል ጉዳተኞች እና በእድሜ የገፉ አሮጊት እናቶችን ጨምሮ አሰቃቂ  ድብደባ ሲፈጽም አምስት ንጹሀን ዜጎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡መቼም ለመዘርዘር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስርዓቱ ቡድን መሪዎች እና ጀሌዎቻቸውን ፋሽሽታዊ ባህሪ የሚያሳይ ተግባር

ጉዳያችን በባህር ዳር የአንድ እንግሊዛዊን ድንገተኛ ሞት እየመረመርኩ ነው ያለው ወያኔ/ኢህአዲግ ”በታህሳስ 9/2007 ዓም የአምስት ሰዎችን ሞት እና የአንድ መነኮሳይትን ጨምሮ የሌሎች በርካታ ኢትዮጵያውያን ደም መፍሰስ ትክክል ነበር” የሚል ሰልፍ እያዘጋጀ ነው። ፎቶ -ታህሳስ 9/2007 ዓም የቤተ ክርስቲያን ይዞታን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብልጽግናና ባሕል

በዳንኤልክብረት መንገድ አቋርጣለሁ፡፡ በእግሬ፡፡ ሁለት ጎልማሶች በመንገዱ ማቋረጫ ላይ ተገናኙ፡፡ ከሁለት አንዳቸው ቀድመው ወይም ተከትለው ማለፍ አለባቸው፡፡ ሁለቱም ቆሙ፡፡ ከዚያም አንዱ ሌላኛው ቀድሞ ያልፍ ዘንድ ጋበዘ፤ የተጋበዘውም ጋባዡ እንዲያልፍ ለመነ፡፡ ግብዣው ጥቂት ደቂቃዎች ፈጀ፡፡ እኛም ከኋላ ያለነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ“ምርጫ” ወግ እና የውይይት ማስታወቂያ –ተክለሚካኤል አበበ

ስለሂደት፤ ስለትእግስት፤ የዚህ ጽሁፍ ዓላማ፤ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መሪዎች፤ አሁድ ድሴምበር 28 ቀን ከሰአት በኋላ 2pm ላይ፤ በውጭ ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጁትን የስልክ ውይይት ማስተዋወቅ ነው። ይሁን እንጂ ማስታወቂያውን እርቃኑን ባሰፍረው፤ አይማርክም በሚል፤ አንዳንድ ተያያዥ ነገሮችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሺ አሁንስ ባህር ዳር ላይ ደግሞ ወገኖቼን ለምን ገደላችሗቸው? –ለዚህ ደርግ ኢሰፓ ዜጎችን አይደለም ዝናብ አይገልም

Friday, December 26, 2014 ዳዊት ዳባ። የባህር ዳር ህዝብ ይህን ቦታ እጅግ ለረጅም አመታት ለአምልኮ ስንጠቀምበት የነበረ ነው። ለባለ ሀብት መሰጠቱና ለሌላ አገልግሎት እንዲውል መወሰኑ ትክክል አይደለም ብሎ ቅሬታውን ሊያሰማ አደባባይ ወጣ። ይህ ለእምነቱ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል ቀናዊ የሆነ በአገሬ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት በዓል ሳሞራ፣ አባዱላ፣ ንዋይ ደበበና ሰራዊት ክፍል1

የህወሃት በዓል ሳሞራ፣ አባዱላ፣ ንዋይ ደበበና ሰራዊት ክፍል 1 ሰሞኑን የ40ኛውን አመት የህውሃት ምስረታን በማስመልከት ብዙ የኪነጥበብ ሰዎች እና ጋዜጠኞች ወደ ትግራይ ክልል በማምራት የወያኔን የትግል ታሪካዊ ስፍራዎችን ሲጎበኙ ከርመዋል:: ከጉብኝቱም በኋላ ብዙ የተለያዩ አስተያየቶችንም ሰጥተዋል ተብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለ ኢትዮጵያ ብለህ ተነስ!!! –ከ- ሳሙኤል አሊ (ኖርዌይ)

የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኗል። ከጫንቃችን በላይ ሸክም፣ ከአእምሮአችን በላይ መከራ የሚደርስብን እየሆነ ከመጣ ዘመናቶች አልፈዋል። አሁን በዚህ በ21 ክፍለ ዘምን ላይ ዓለም በሰለጠነችበት እና እንደ ኔት ዎርክ በቀላሉ የዓለም ህዝብ በሚገናኝበት ዘመን ይህ ሁሉ በደልና አንባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምክር እስከመቃብር  – (ከኣልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ) –በእውቀቱ ሥዩም

እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር የቤት ኣከራየ የጋሽ ጣሰው ኣገር እየመጣሁ ነው፡፡ ወደ ኣዲስ ኣበባ እየመጣሁ ነው፡፡እናቶች ኣባቶች ልጆች ኦርጅናሎች ሰልቫጆች! እኔ ሳልመጣ ውጊያውን እንዳትጀምሩት ኣደራ፡፡ ኣጭርና ጣፋጭ ይሁን እንጂ በማንኛውም ትግል ላይ ለመሳተፍ ዝገጁ ነኝ፡፡የጥይት መከላከያ ቆብ ሹራብና ሱሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ በረከት እሱን መች ጠየቅንህ?

January 1, 2015 ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የተመሠረተበትን አርባኛ ዓመት ለማክበር ሽር ጉድ እየተባለ ባለበትና በመጠኑ ከፍተኛ የሆነ የሀገሪቱ የገንዘብ ወጭ ተደርጎBereket-Simon አስረሽ ምችው የሚደለቅበት ሰአት ላይ ያለን ሲሆን የዘድሮው በዓል አከባበር ደግሞ የተለየ ሆኗል አስቀድመው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

 የግቢዬ ዛፎች –ከተማ ዋቅጅራ

አንድ በእድሜ ባለጸጋ የሆኑ አባት በግቢያቸው 14ት አይነት ዛፍ እየተንከባከቡ ያሳድጉ ነበረ። እነዚህ ዛፎችን አባዝተው ግቢያቸውን ሞልተውታል። የግቢያቸው ስፋት የዛፎቹ ልምላሜና የከለር ድምቀት ላየ ልብን ይማርካሉ። ህይወት ማለት እጽዋት እጽዋት ማለት ህይወት እንድሆነ በግቢው ያሉት ዛፎች ይናገራሉ። የዛፎቹ ልምላሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃገራችን ኢትዮጵያ በፈረንጆች ኣዲስ ዓመትስ? -ገብረየሱስ!

በደርግም ይሁን ላለፉት 23 ዓመታት፤ በኛ በኢትዮጵያውያን የኣዲስ ኣመት መለዋወጫ ግዜ የኣመለካከት እና የተግባር ስራ መሻሻል ስለማናደርግ እስቲ በኣውሮፓውያን ኣዲስ ዓመት መለዋወጫ እንመኩረው ብየ ኣሰብኩኝ። ምን ነው የሌሎች መዋስ መረጥክ የሚል ኣይጠፋም። የውጭ ስልጣኔ ያልተማጸነ ኣልነበረም መጥፎውን እየተውን።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለምን ወለድናቸው?። –ዳዊት ዳባ።  

ፖሊስ የደብረ ማርቆስ ተማሪዎችን እየደበደበ ነው፡፡ የትናንትናው ተቃውሞ በኢሳትና በሌሎች ሚዲያዎች መተላለፉን ተከትሎ ‹‹ማን ነው ከኢሳትና ከሌሎች ሚዲያዎች ጋር እየተደዋወለ መረጃ የሚሰጠው?›› እንዲሁም ‹‹የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ካለ ተናገሩ›› በሚል ተማሪዎቹን አሳልፈው እንዲሰጡ ከፍተኛ ደብደባ እየፈጸመ መሆኑን...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>