አሳዛኙ ብሔራዊ ውርደታችን
ኢትዮጵያ መንግስት አላት ወይ? የአሜሪካ አምባሳደር ለኢትዮጵያ መንግስት በቀይ ባህር ለሞቱት ኢትዮጵያውያን የሃዘን መግለጫ ላኩ።ኢህአዲግ/ወያኔ እስካሁን አንዳች አልተነፈሰም።Statement by Patricia Haslach, U.S. Ambassador to Ethiopia Patricia Haslach, U.S....
View Articleግንቦት ሰባት ሆይ…. ከሄኖክ የሺጥላ
Henok Yeshitila ውድ ወዳጆቼ ሆይ ፣ ዛሬ ተክሌን መሆን አምሮኛል ( ተክሌ ይሻውን ሳይሆን ተክለሚካዔል ሳህለ ማርያምን )። ልጅ ተክሌ መቼም እኔ’ነቴን ለምን ወሰድክብኝ እንደማትለኝ ነው ። እንኩዋን እኔነት ፣ የእኔነት መፈጠሪያ የሆነችውን ሀገርህን ወስደዋትስ የለ ። የዛሬ ጽሁፌ የሚያጠነጥነው ትልቁንና እና...
View Articleስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 6 (ዮፍታሔ)
ከዚህ ቀደም በነበሩት 5 ክፍሎች የእስራኤልን ታሪክ በአጭር በመቃኘት ስለአንድ ማዕከላዊ ድርጅትና ስለተቋማት አስፈላጊነት፣ ትግሉን ዓለምአቀፋዊ ስለማድረግ፣ ስለዳያስፖራው ወሳኝ ሚና፣ የጋራ ቋንቋ ለአንድ አገር ያለውን ጥቅም በሚመለከትና በአገር ጉዳይ የሀይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ሊኖራቸው ስለሚገባው የመሪነትና...
View Article„ከአዞ ዕንባ –ከዝንብ ማር አይጠበቅም“ (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 11.12.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ውዶቼ – የእኔዎቹ አንድ ነገር ከተሳራ በኋላ ተከፍቶ ቢያድር ተወሳክ ይገባበታል። ለጤናም ይበክላል። ጹሑፉ ቅናዊ ቢሆንም ትንሽ ማነፃጸሪያዎችን በማቅረብ ሃስብን መሰብስብ የዘበኝነት ተግባሬ ግድ ስለሚለው ተፃፈ። መቼም ቅጥል – እርር – ካሉ ቅን ወገኔ የተጻፈ...
View Article11ዱ የማዕከላዊ ገራፊዎችን እወቋቸው
ከዳዊት ሰለሞን በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ጋዜጠኞችን፣ፖለቲከኞችን፣የሀይማኖት ምሁራንና ያለ ምንም ተሳትፎ ኦሮሞዎች በመሆናቸው ብቻ በኦነግነት ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ መተኪያ አልባ ዜጎችን በማሰር ቃላት ሊገልጸውና የሰው ልጅ ሊሸከመው አይችልም ተብሎ የሚታሰብን ሰቅጣጭ ድርጊት በመፈጸም ረገድ ወደር የሌላቸው...
View Article‹‹የኢትዮጵያና የጂቡቲ ሕዝቦች ፍላጎት ከሆነ ውህደትን ተግባራዊ ማድረግ አለብን›› የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ
የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ ረፖርተር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነው የኢትዮጵያና የጂቡቲ ግንኙነት በአሁኑ ጊዜ ጥልቅ እየሆነ መምጣቱንና አንዱ አገር ለአንዱ አስፈላጊ የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ፡፡ የሁለቱ አገሮች ሕዝቦች የውህደት ፍላጎት ካላቸውም ይህንኑ...
View Articleጀግኖችን እያሰብን የበኩላችንን እንወጣ!! በመስዋዕትነት ነፃነት ይረጋገጣል፤ ሰላም ይሰፍናል። (በስደት የኢትዮጵያ...
መምሀር የኔሰው ገብሬ በዳውሮ ከተማ ነዋሪና ትጉህ መምህር ነበር። እንደማንኛውም አገር ወዳድና የወገን ተቆርቋሪ እርሱም የወያኔ/ኢህአዴግ ሥርዓተ መንግሥት በሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን ገደብ የለሽ ሰቆቃ መቀበል ባለመቻሉ ፣ በአንፃሩ በተቃውሞ አቋሙን በአደባባይ የሚገልጽና ይህ እኩይ ድርጊት እንዲቆም ታግሎ ለማታገል...
View Articleናሚቢያ፤ ሌላዋ የፍትሕ ጀግና! ኢትዮጵያስ? –ኪዳኔ ዓለማየሁ
“ዘ ጋርዲያን” (The Guardian) በተሰኘው ታዋቂ ጋዜጣ እ.አ.አ ነሐሴ 15 ቀን 2006 እንደ ተዘገበው፤ የጀርመን መንግሥትን በመወከል፤ ወ/ሮ ሔይደማሪ ዊዞረክ-ዜዩል (Mrs. Heidemarie Wieczorek-Zeul)፤ የጀርመን የልማት ሚኒስትር፤ ሐገራቸው እ.አ.አ. በ1904 በናሚቢያ ነዋሪዎች (ሔሬሮዎች)...
View Articleየአንድነቱን ጉባዔ በወፍ በረር (ዳንኤል ተፈራ)
እንደ መነሻ ዳንኤል ተፈራ ከሁለት ወር በፊት አንድነትን እንዲመሩ በጠቅላላ ጉባዔ የተመረጡት ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው ጥቅምት ሁለት ቀን 2007 ዓ.ም ካቢኔያቸውን በትነው ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው ለብሔራዊ ምክር ቤቱ አስረከቡ፡፡ የቀድሞው ፕሬዘዳንት ኢ/ር ግዛቸው ለምክር ቤቱ ባሰሙት ንግግር በአመራራቸው ያልተደሰቱ...
View Articleሕዝባዊ ዕንቢተኝነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ!
ነብዩ ኃይሉ ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ዘጠኝ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ትብብር የጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ፣ በገዢው ቡድን ውንብድና ከተስተጓጎለ በኋላ ስለሰላማዊ ትግል አይረቤነት የተለያዩ አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ናቸው፡፡ የተወኑት አስተያየቶች “ትግሉ አልጋ በአልጋ መሆን አለበት” ከሚል...
View Articleበማንነት ፍለጋዉ ጉዞ –የአፋሩን ቅኔ፤ በእኔ ቅኝት
ከ ኆኅተበርሃን ጌጡ /ጀርመን አጠገቡ ሆኖ ሲያወሩት ጨዋታዉ ለዛለው። ተፈጥሮዉ ሆኖ የ…….. ጠንጋራ ሳይቀር ለይቶ ያዉቃል። በጨዋታ መካከልም ሁለት አይነት ሳቆች አሉት። የዘወትርና የክት። ወደ ደም ስር ዘልቆ የሚገባ ቀልድና ቁምነገር ከገጠመዉ ደግሞ ከልቡ ይፍነቀነቃል። ካልጣመዉም በዘወትሩ የለበጣ ሳቅ ያልፈዋል።...
View Articleየስቃይ ድምጾች በሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ
በላይ ማናዬ ካዛንቺስ በተለምዶ እንደራሴ በተባለው ቦታ ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ረፋድ ላይ የሆነው እንዲህ ነው…. በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ እና በሌሎች 8 ፓርቲዎች ስምምነት የተመሰረተው የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ለአንድ ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የትግል መርሃ-ግብር ማሳረጊያ ሊደረግ በነበረው...
View Articleየኢትዮጵያን ዲሞክራሲ ለመዉለድ ስንት ዘመን ይፈጃል? (ከ ቶፋ ቆርቾ)
ከ ቶፋ ቆርቾ የምርጫ ወግ ምርጫ ደርሷል አይደል? ለዛ መሆን አለበት በአንድ በኩል EBC ‘ምርጫ ቦርድ ለምርጫ አስፈፃሚዎች ስልጠና ሰጠ … ኮሮጆ አሰራጨ’… ሌሎች መገናኛ ብዙሃን ደግሞ ‘ምናምን የሚባል ፓርቲ ሰልፍ ጠራ’ … ‘የነእከሌ ፓርቲ ትየንተ ህዝብ በፖሊስ ሃይል በሃል ተበተነ’ ….. ዱዱዱዳ…እንዲያም...
View Articleየማለዳ ወግ …አስገራሚው ትዕይንት “በተስፋዋ”የአረብ ምድር በሳውዲ !
ነቢዩ ሲራክ ታህሳስ 8 ቀን 2007 ዓም * የገቡት ይወጣሉ ፣ የወጡት ተመልሰው ይመጣሉ * የሳውዲ መንግስት “ህገ ወጦችን” የማጽዳቱ ዘመቻ ቀጥሏል * ስፍር ቁጥር የሌላቸው ዜጎች ከሞት ጋር ተፋጠው እየተሰደዱ ነው * የሳውዲ መንግስት ማስጠንቀቂያና እርምጃ … የሳውዲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና ህጉ...
View Articleአክራሪ … አሸባሪ … የሰለቸን መንግስታዊ መዝሙር … የፖለቲካ የበላይነት የፈጠረው አክራሪነት/አሸባሪነት የህዝቦች ስጋት...
ምንሊክ ሳልሳዊ ሃገሪቱን የሚያሰጋት የሃይማኖት አክራሪነት/አሸባሪነት ሳይሆን የፖለቲካ የበላይነት የፈጠረው አሸባሪነት ጽንፈኝነት እና አክራሪነት ነው:: ጥላችሁን እንዳታምኑ እየተባለ ሃይማኖት መንግሥታዊ ቅርጽ ይዞ እንዲወጣ ለማድረግ መሞከር አክራሪነት ነው፡፡ «መጾም፣ መጸለይ፣ ሥርዓተ-አምልኮን መፈጸም ሃይማኖታዊ...
View Articleምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ብቻ ሳይሆን የሰላማዊ ትግል ስልት አካል ጭምር ነው!
ተሾመ ዳባ ምርጫ በአንባገነን መንግስት ውስጥ? ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ የሚሆነው ነጻ፣ ፍትሃዊና ተወዳዳሪ (free, fair and contested) ባህሪያትን የተላበሰ እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ በኢ-ዴሞክራሲዊ መንግስት ውስጥ የሚደረጉ ምርጫዎች በምንም መመዘኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫዎች አይሆኑም፡፡...
View Articleእስማኤል አሊ ስሮ ለረዥም ጊዜ በክልል ፕረዝድንትነት የቆዩ ብቸኛ የኢህአዴግ አገልጋይ የሆኑበት ምክንያት ምንድነው ?
አኩ ኢብን ከአፋር የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕረዝደንት የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት በ 2006 ዓ.ም በጻፉት ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጲያ በተሰኘው መጽሀፍ ላይ ሰለ እስማእል ዓሊ ሲሮ ሲገልፁ እንዲህ ይላሉ…. (አፋር ክልልን ፍልሥሥ ብሎ የሚመራው ኢስማኤል አሊስሮ ይህ ነው) በ1993 በኢህአዴግ ውስጥ ቀውስ...
View Articleድንበር ዘለሉ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ካድሬዎች አፈና እና የጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ እጣፈንታ !
ነብዩ ሲራክ ላለፉት አስርት አመታት በመካከለኛው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድምጽ በመሆን በአረቡ ዓለም ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን መረን የለቀቀ ስቃይ እና በደል መቋጫ እንዲበጅለት በድህረ ገጹ በማስተጋባት ላይ የሚገኝ ጋዜጠኛ ነው ። ይህ ጋዜጠኛ በተለይ ያለምንም ቅድመዝግጀት እና ሁለትዮሽ፡ስምምነት በቤት...
View Articleተስፋዬ ገ/አብ ገዳ ከሰመረ አለሙ
ተስፋዬ ገ/አብ ለኤርትራ ነጻነት ታግሎ አገሬ የሚለዉን አገር ነጻ ከወጣ በሗላ በየጊዜዉ ኢትዮጵያን ሰፈር የሚያደርገዉን ቅሌት አስመለክተዉ ብዙዎች ዘግበዉታል በተለይም የተከበሩ የኢትዮጵያ ልጂ ኢንጂነር ዘዉገ አስፋዉ ተስፋዬ ስለሰዬ የማላዉቀዉ የለም ብሎ ሲቀባጥር በምሁር ብእራቸዉ ቢያበራዩትም ግለሰቡ ለእዉቀት...
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁ. 3
ጎንደር ተወልደን ያደግን ሁሉ እንደምናዉቀዉ ህዝባችን እንግዳ ተቀባይ፤ ሽራፊ እንጀራውን ተካፍሎ አዳሪ፤ እንዲሁም በደስታም ሆነ በመከራ አብሮ ከመቆም ባህሪው በመለስ፤ በየዘመኑ ሊያጠቁን እና እናት አገራችን ሊወሩ የመጡብንን ጠላቶቻችን፤ መሪ ሲኖረው ከመሪው ጋር። መሪ ሳይኖረው ጀግኖቹን የጎበዝ አለቃ አድርጎ በመምረጥ...
View Article