“ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ –ኤ”–ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ወቅታዊው የቴሌቭዥናችን አዝማች፤ .. ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ- ኤ ብለሽ መላዕክት ከላልሽ፣ አባይን ገድበሽ ሽልማት በሽበሽ። …. 8100 …. 8100 …. 8100-A A A የምትለው ዜማ በብዛት ትለቀቃለች። ኮሜዲያን ተሰብሰበው የሰሩዋት ዜማ ናት። ቀልደኞቹን ማኖ ለማስነካት ተብላ የተቀነባባረች ነገር ናት የሚሉም...
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ –ልዩ መልዕክት ቁ. 5
(ጎንደር ፋሲል ግምብ – ፎቶ ፋይል) የጎንደር ክፍለ ሃገር በዚህ በያዝነዉ ዘመን የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር በተባለ ቡድን የጥቃት ሰለባ መሆኑን በተደጋጋሚ ተጽፏል፣ ነገር ግን ግፍ እና በደሉ ሰሚ ካጣ ብዙ ዓመታትን አስቆጥሯል። አሁንም መከራዉ እና ሰቆቃዉ ያላቆመዉ የጎንደር፤ የወልቃይት እና ጠገዴ፤ እንዲሁም...
View Articleአማራውና “የብሔራዊ”ሕዝብ ቆጠራውና ትንበያ ትርኢት –ለምን የአዲስ አበባ ሕዝብ ቁጥር ተቀነሰ?
ከበሻህ ውረድ መግቢያ ከ2006 እስከ 2009 ዓ.ም የሕዝብ ቁጥር ትንበያዎቹ በክልልና ወረዳዎች ደረጃ በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ድርጅት የተዘጋጀውን (Population projection of Ethiopia for all Regions at Werreda Level from 2014-2017) በጥልቀት ሲመረመር በተለይ የዓማራውን...
View ArticleየISIS ሁኔታ አቅሎ ማየት እና መደባበስ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በመናገር በአገር ላይ የተቃጣውን ጥፋት ማስቆም ያስፈልጋል
ከ-ከተማ ዋቅጅራ የISIS ሁኔታ አቅሎ ማየት እና መደባበስ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በመናገር በአገር ላይ የተቃጣውን ጥፋት ማስቆም ያስፈልጋል!!! ልናውቀው የሚገባው ነገር ቢሮር ነገሮችን በመደባበስ አልያም በፍራቻ ልናልፋቸው የምንሞክረው ነገር ካለ አደገኛነቱን ከመጨመር ውጪ የምንቀንሰው ነገር እንደሌለ ልናውቀው...
View Articleየአቶ ከተማ ዋቅጅራ ፍርሃትና በኢትዮጵያውያን ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ የተቃጣ እሳት የሚተፉ ብእራቸው ምላሽ –በመሃመድ ሙፍቲህ
በ መሃመድ ሙፍቲህ፣ ነጻ አስተያየት የእስልምናን ካባ ለብሰው ህዝብን እርስ በርስ ማጋጨትም ሆነ መግደል ሀይማኖቱ አጥብቆ ይከለክላል ያወግዛል፣ ሰሞኑን ከወደ ኢራቅ የሚሰማው ዘግናኝ ዜና እንዲሁም ለማየት እንኳ የሚሰቀጥጠው ድርጊት በሙስሊሞች ስም የሚደረግ መሆኑ እጅግ ሀይማኖቱን ለማዋረድና ለማንቋሸሽ ብሎም በአለም...
View Article“አሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን (አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን)”
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በተለያየ ጊዜ በተለያየ የክህደት አስተምህሮ በመሰናከል በመውደቅ ከዚህች ሐዋርያዊት አንዲት ቤተክርስቲያ እየተለዩ በኑፋቄያዊ አስተምህሮ ጸንተው በመቀጠል ለዚህች አንዲት ሃይማኖት አንዲት ቤተክርስቲያን ጠላቶች የሆኑ ዲያብሎስን የሚያገለግሉ ከ40 ሽህ በላይ...
View Articleየውስጥ እንደራሴ –እንደ ህዝብ … –ሥርጉተ ሥላሴ
ሥርጉተ ሥላሴ 25.02.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ የትውልድ ፍካቱ ሲታይ በምህረቱ – ህይወቱ። እስትንፋስ ቅምረቱ፤ ሲሳይ ሃብትነቱ – ነብያቱ። ዕሴት ነፍስነቱ፤ ሊቀ ሊቃውንቱ – ህዝብነቱ። አብነት መክሊቱ – ብሩክ ቀናነቱ፤ ብላቴ – ወተቱ። ነበር ለናቱ ድር ማገር – ቀንና ህብስቱ። ከውስጡ ዕውነቱ። ዓናቱ –...
View Articleሕወሃትና ሕግ ጠበኞች ናቸው –ግርማ ካሳ
የሚከተሉት በቀጥታ ከኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የተወሰዱ ናቸው። አንቀጽ 20፣ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 «ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት የመሰለዉን አመለካከት ለመያዝ ይችላል። ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት ሐሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው። ይህ ነጻነት በሀገር ዉስጥም ሆነ ከሀገር ዉጭ ወሰን ሳይደረግበት...
View Article“የህወሓት 40ኛ ዓመት በዓል የጨረሻው በዓል እንዲሆን ተባብረን ሕወሓትን እንቅበር”–የአርበኞች ግንቦት 7
የአርበኞች ግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሑፍ: ድግሶችን፣ ወታደራዊ ሰልፎችንና ሀውልቶችን ማብዛት የአባገነኖች ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝም በሕዝብ እየተጠላ፣ እያረጀና እየወላለቀ በሄደ መጠን በየተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ደግሶ መብላት፤ ወታደራዊ ሰልፍና የመሣሪያ ጋጋታ ማሳየት እና በየመንደሩ ሀውልት...
View Articleየመለስ ትሩፋቶች ደራሲ ኤርሚያስ ለገሰ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የጻፈው ግልጽ ደብዳቤ
ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገር እንዳለብኝ ተሰማኝ ። ርግጥ በሐይማኖት ጉዳዬች ላይ መናገር ከባድ እንደሆነና ዋጋ...
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች ISIS በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት የተቀመጠው ህወሃት/ኢህአዴግ ነው
ከዳዊት ሰለሞን (ጋዜጠኛ) ኢትዮጵያዊያኑ የእስልምና እምነት ተከታዬች ፍጹም ጨዋዎች መሆናቸውን ለመመልከት ላለፉት ሶስት ዓመታት በአገሪቱ ያደረጓቸውን ሰላማዊ ተቃውሞዎች መታዘብ ይበቃል፡፡ሺህዎች በታደሙባቸው ተቃውሞዎች አማንያኑ የሚጤስ ጧፍን ሳያጠፉ ቅጥቅጥ ሸንበቆ ሳይሰብሩ ወደየቤታቸው ተመልሰዋል፡፡ እነዚሁ...
View Articleወያኔ ታሪክ ሰሪ ነው ወይስ ታሪክ አጥፊ? –ከ-ሳሙኤል አሊ
ኢትዮጵያ ላይ መጭው ትውልድ ይቅር የማይለው የታሪክ ሰህተት እየስራ ያለው የትግራይ ነጻ አውጭ ነኝ ብሎ በኢትዮጵያ ምድር ስልጣን ላይ ያለው የወነበዴ ግሩፕ እንደሆነ የታወቀ ነው።እዚህ ጋር በትንሹ እንደ ጠቋሚነት መጥቀስ የምፈልገው እና አንባበውም ሊያሳድገው የምፈልገው ነጥብን ነው። ኢትዮጵያ ረጅም...
View Articleየአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
amsalugkidan@gmail.com ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በእርግጠኝነት ኢትዮጵያዊ ልብ ላለው ሰው ሁሉ ስለ አድዋ ድል ሲሰማና ሲያወራ ልቡ በኩራት ይሞላል መንፈሱ ይነቃቃል፡፡ ኢትዮጵያዊ ብቻም አይደለም በየትኛውም ዓለም ያለ በቅኝ ግዛት ቀንበር ፍዳ ያየ የትኛውም የሰው ዘር ጭምርም እንጅ፡፡ ይህን...
View Articleወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው! –ከኣባ ሚካኤል
የካቲት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፯ ዓም ተፃፈ ከኣባ ሚካኤል። ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይመስገንና እርሱ በመጀመሪያ የሰውን ዘር ከዘለዓለማዊ ሞት ሊታደግ ሲመጣ ዓለሙ በሙሉ እርሱን ደስ የማያሰኝ የጌታ ጠላት ነበር። ጌታ መድኃኔ ዓለም ግን ለሰው ልጅ ያለው ፍቅር እርሱን ከዙፋኑ ስለሳበው ዕውነተኛ የፍቅር መሥዋትን ይህቺውም ሕይወቱን...
View Articleበሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር! –ነፃነት ዘለቀ
ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባና ከፊንፊኔ) ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ የወያኔውን የዱርዬ መንግሥት በርካታ ቢሮዎች ማንኳኳት ነበረብኝ፡፡ ጉድ አየሁላችሁ፡፡ የጉድ ጉድ! ስንቱን ነግሬያችሁ እንደምዘልቀው ግን አላውቅም፡፡ በሀገራችን ተዝቆ የማያልቅ ብዙ ጉድ እየፈላና እየተንተከተከ ነው፡፡ በአንዲት ሀገርና በአንዲት...
View Articleየ 119ኛው ዝክረ አድዋ ፤ 1888 –ከበደ አገኘሁ ቦጋለ
የተከበራችሁ አባቶች ፥ እናቶች፥ ወንድሞች፥ እህቶችና ልጆች ! ዛሬ በዚህ የተሰባሰብነው ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን የዛሬ 119 ዓመት እንደዛሬው በነገድ ወይምብ ብሔር እንዲሁም በሃይማኖት ሳይከፋፈሉ ፥ ለአንድ ብቸኛ ዓላማ በአንድነት ተሰልፈው ባህላቸውን ፤ ሃይማኖታቸውን፤ ታሪካቸውን፤ ሰብአዊና ብሔራዊ...
View Articleየአድዋ ድልና እኛ –ዳንኤል አበራ
ይህ የአድዋ 119ኛ አመት መታሰቢያ እኛና አድዋ በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል። ድርሰቱ ስድስት ንኡሳን ክፍሎች አሉት። ሁላችንም በጦርነቱ በድሉም ወቅት ስላልነበርን የተጻፈ አንብበን ከምናውቀው አመሳክረን ነው ጽሁፉ የተዘጋጀው። የተጻፈ አንብበን ላልኩት የጳውሎስ ኞኞን ምክር ከልቤ አድርጌ ነው። ጳውሎስ ኞኞ...
View Articleየእሳት አደጋ በሆሳዕና ማርያም –ስለ ቃጠሎውና ከኛ ምን እንደሚጠበቅ (ከዘመድኩን በቀለ)
ከዘመድኩን በቀለ በቅርቡ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በኩል ጣና ሐይቅ ላይ በሚገኘው ጥንታዊው የዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ ገዳም ውስጥ ተነስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በእግዚአብሔር ቸርነት በመጥፋቱ ሁላችን እጅግ ደስስ ብሎን የነበረ ቢሆንም እሳቱ እጁን አርዝሞ አሁን ደግሞ ወደ ደቡብ ክልል ወርዷል ። በትናንትናው እለት...
View Articleኢሳያስ አፈወርቂን በጨረፍታ (ክንፉ አሰፋ)
ኢሳያስ አፈወርቂ “አንድም ቀን ስቀን አናውቅም!” አሉ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም። ይህን በሚሉ ጊዜ እፊታቸው ላይ ፈገግታ ይታይ ነበር – ምሬቱ እንዳለ ሆኖ። ኢሳያስ አፈወርቂ ሲስቁ አይተናቸው አናውቅም። ግን ኮስተር ብለው የሚናገሩት ነገር እኛኑ አያሳቀን ነው። “ካሳ ይገባናል! ካሳ ስጡን” ሲሉ አሳቁን።...
View Articleከጨርቁና ከቋንቋው በስተጀርባ –ይሄይስ አእምሮ (ከኢትዮጵያ)
ዛሬ እሁድ የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የወያኔ 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል መዘምዘሚያ በወያኔው አባል በቱጃሩ አላሙዲን የሚሌኒየም አዳራሽ ውስጥ እየተከበረ ነው፡፡ ዘፈንና ደስታ አለቅጥ ሲበዛ የሚያስከትለውን ምልኪያዊ ሀዘን የተረዱ አይመስሉም፡፡ እኔ እንዳለመታደል ሆኖ የወያኔን ሚዲያ አልከታተልም – በሌላ ምክንያት...
View Article