Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለ ራእዩ  መሪ ምን ይሆን ራእያቸው?። (ከ- ከተማዋ ቅጅራ)

ሕልሜን ፍቱልኝ።                                                                                         TPLF በአገሩ ሁሉ ለሚኖሩት ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ታላቅ ግብዣ አድርጓል። በዚህ ቤት ሁሌ ደስታ ነው ሁሌ ፌሽታ ነው። ለድግሱ የተጠሩት ሁሉን ማድረግ የሚችሉ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአድዋ ድል በቀል ለኢትዮጵያ ስለሚያስፈልገው ፍትሕ -ኪዳኔ ዓለማየሁ

መግቢያ፤ እ.አ.አ. በየካቲት 1896 ባልተጠበቀና እጅግ አስገራሚ በሆነ መንገድ፤ ኢትዮጵያ፤ እስከዚያ ድረስ በየትኛውም ኣሕጉር ተደርጎ የማይታወቀውን፤ አንድ በመልማት ላይ ያለች ሐገር፤ የአንድ ጠንካራ የሆነ የአውሮፓ መንግሥትን፤ የኢጣልያን የጦር ወረራ በድል የተወጣች መሆኑ ለምን ጊዜም ቢሆን በውጭ ጠላት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት –(በእውቀቱ ስዩም)

ምኒልክ ጥቁረቱን ክዶ ነበር የሚል ቀደዳ በፌስቡክ ሲዞር ኣየሁ ልበል? ትልልቅ ቅጥፈቶች ጀርባ ኣንድ ትንሽ መነሻ ይኖራል፡፡ መነሻውን እንመርምር እስቲ፡፡ ያድዋ ድል ማግስት የምኒልክ ዝና የጠራቸው የውጭ ኣገር ሰዎች ኢትዮጵያን መጎብኘት ጀምረው ነበር፡፡ ከኒህ እንግዶች ኣንዱ የሄቲው ታጋይ ጋዜጠኛ ቤኒቶ ሲልቪያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ቢጀምርም ለቅስቀሳ የወጡት እየታፈኑ መሆኑ ተገለጸ

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ የካቲት 24/2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ መጀመሩን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ጀመረ:የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ፖሊስ ጣቢያ ተወሰደ፡፡ በዛሬው ዕለት ፓርቲው የመኪና ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነፃነት በቬሎ –በሠረገላ¡ ይቻል ይሆን? -ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 30.03.2014 / ሲዊዘርላንድ ዙሪክ በዬጊዜው እያሰገረ የሚነሳ ግርሻ መልስ ይሰጥበት ዘንድ ከህሊናዬ ጋር ተስማማሁ። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ትናንት ዕለተ  ሰኞ 02.03.2015 ከፀሐፊ አቶ ክንፉ አሰፋ የተጻፈ ጹሑፍ አነበብኩኝ። ሚዛን የሚዳፋ ስለነበር ማንበብ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ለአቶ ኤርሚያስ ለገሰ የሰጠው ምላሽ: ኤርምያስ ኤርምያስ ሆይ!

የኤርምያስ ለገሠን ‹ግልጽ ደብዳቤ› አነበብኩት፡፡ አንብቤው በሁለት ምክንያት ሳልጽፍለት ዘገየሁ፡፡ በአንድ በኩል ስለ ኤርምያስ ከነበረኝ የዋሕ ግምት የተነሣ ኤርምያስን ያህል ሰው ይህን ያህል አይሳሳትምና በቀጣዮቹ ቀናት በስሜ የወጣ ጽሑፍ ነው እንጂ የጻፍኩት እኔ አይደለሁም ይል ይሆናል ብዬ በመገመት፡፡ ጽሑፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማታዊው ጓደኛዬ –ከዋስይሁን ተስፋዬ

የካቲት 26 ቀን፣ 2007 እ.ኢ.አ. ጥንት አባቶቻችን እንደሚሉት “ነገርን ነገር ያነሳዋል…” ነውና፤ በአንድ ያልታሰበ አጋጣሚ እንደቀልድ ከአንድ የምወደው የቀድሞ ወዳጄ ጋር በዋዛ ፈዛዛ ያደረኳቸው ጨዋታዎች፤ እውነትም በምንወዳትና በምንሳሳላት ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት እየተከናወነ የሚገኘውን ነባራዊ እውነታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስቂኙ የአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቃለ መጠይቅ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የኢሳት ራዲዮና ቴሌቪዥን (ነጋሪተ ወግና ምርዓየ ኩነት) ጋዜጠኞች ከሕዝባዊ ግንባር መሪ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተከታተልነው፡፡ ያው አስቀድሜ እንደገመትኩት በአሮጌው ድሪቶ ላይ አሮጌ ጨርቅ ድረታና እብለት ክህደት እንጅ የነበረውን አሮጌውንና ያላዋጣውን በመተው በአዲስና በተመከረ በተማረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማስተርስ/ዶክተሬት እንደ መለዋወጫ እቃ! (ታሪኩ አባዳማ)

ታሪኩ አባዳማ | የካቲት 2007 ልጄ አስራ ሁለተኛ ክፍል ስለጨረሰ የደስታዬ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ… የሚል ግብዣ ደርሷችሁ አያውቅም? እናንተም ፋሽኮ ቪኖ ወይንም እናትና ልጅ አረቄ ይዛችሁ ድግሱን ለማድመቅ ሳትሄዱ አልቀራችሁም – የዚያን ዕለት ጎረምሶቹ የቀለጠ ፓርቲ ደግሰው እስኪነጋ ይጨፍራሉ አሉ… ይህስ ይሁን።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አፈረች ዲያቆን –ቀስቶ ወተረ

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሰባኪነት የታወቀ እንደ ሆነ ይነገርለታል ። በአንድ ወቅት እዚህ አሜሪካ ሳሉ የአሁኑ የአዲስ አበባው መንግሥት ሹመኛ የሆኑ አባ ማርቆስ ፥ ያገለግሉበት ከነበረው ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ወጣት ክርስቲያኖች ፥ ዲያቆን ዳንኤል መጥቶ ማስተማር አለበት እያሉ ያስቸግሯቸውና ይጋበዛል ። ዲያቆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብሄር እንዴት ተፈጠረ?

ጌታቸው ሺፈራው የብሄርን አፈጣጠር አስመልክቶ ሶስት ዋና ዋና አስተሳሰቦች የየራሳቸውን መልስ ይሰጣሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል ተፈጥሯዊ (Primordial)፣ በማህበራዊ ሂደቶች የተፈጠረ (constructed) እና ልሂቃን ለስልጣን መሳሪያነት የፈጠሩት (instrumental) የሚሉት ይገኙበታል፡፡ የመጨረሻዎቹ ሁለቱ ለብሄር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳዑዲ ጉዳይ) …ለተሃድሶ ጀማሪዎች ለጅዳ ቆንሰል ተማጽኖየ –ነብዩ ሲራክ

* ፖለቲካውን እንደርስበታለን መብት በማስከበሩ ላይ በርቱ ሰሞነኛ ወጋችን ፍተሻ ፣ አሰሳ ፣ ማጣራት ሆነና ልብን በሃዘን የሚሰብሩት ጩኸት እንዳይረሳ ሰጋሁ ። ለነገሩ የሳውዲ መገናኛ ብዙሃን በሚለቋቸው መረጃዎች ልክ መረጃ ተለዋውጠናል ባይባልም ፣ ያለፈውን አመትና የቆየውን ሁከት የሚያሳይ የቆየ ተንቀሳቃሽ ምስል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔና ሽብርተኛነት –መስፍን ወልደ ማርያም

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 1/2007 ወያኔነትና ሽብርተኛነት ትናንት ምን ዓይነት ግንኙነት ነበራቸው? ዛሬ ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? ወደዚያ ከመሄዳችን በፊት የአሸባሪነት የተግባር መገለጫው ምንድን ነው? ብለን እንጠይቅ፤ አሸባሪነት፡- • ያለውን የሥልጣን ሥርዓት የማፍረስ ዓላማ ያለው ነው፤ • ዓላማውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ እነ አበራሃ ደስታ ፍርድ ቤት ያደረጉት ነገር ሁሉም የህሊና እስረኞች ሊያደርጉት የሚገባ ነገር ነው!

ሲመስለኝ,,,,, ዛሬ እነ አበራሃ ደስታ ፍርድ ቤት ያደረጉት ነገር ሁሉም የህሊና እስረኞች ሊያደርጉት የሚገባ ነገር ነው! አዎ ዛሬ እነ አብራሃ ደስታ በማጨብጨባቸው የካንጋሮ ፍርድ ቤቱን ደፍራቹአል ተብለው የ7 ወር እስራት ሲበየንባቸው፣ በድጋሜ በማጨብጨብ ፍርድ ቤቱን በድጋሜ ደፍረውት፣ ለዚህም ድፍረታቸው እንደገና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንተናና መሬት ላይ ያለው እዉነታ !

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና” በሚል ርእስ የዛሬ ስምንት አመት ገደማ አቅርበዉት የነበረዉን ንግግር በዚህ ሰሞን እንደ አዲስ በተለያዩ ድህረ ገጾች እና የሚዲያ ተቋማት በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ ወይም በፍቃዳቸው እንዲሰራጭ ተደርጔል። የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ ሃገራችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኤርምያስ ለገሠና በዲ/ን ዳንኤል ክብረት በኩል እኛን ማዋራት አሰኘኝ

ይሄይስ አእምሮ (ከአዲስ አበባ) ይህ ኢትዮጵያዊነት በስንት ረገድ ቁጭት ውስጥ እየከተተን እንደሆነ እናንተም አስቡት፡፡ በእጅጉ የሚገርም ሁኔታ ውስጥ እየከተተን ነው ያለ፡፡ በዚህች ሌሊት ሰባት ሰዓት ገደማ  ያነበብኩት ጽሑፍ እንኳን ክፉኛ ዕንቅልፍ ነስቶኝ ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ላይ ከሚጥመው መኝታየ ተነስቼ ይሄውና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ክንፉ አሰፋ; ሉኡል ቀስቅስና ሰናይ ገብረመድህን በአዲስ ድምጽ ራድዮ በኢሳያስ አፈወርቂ ወቅታዊ ቃለምልልስ ላይ ያደረጉት...

ፎቶ ምንጭ: ኢትዮሚድያ ድረገጽ የአዲስ ድምጽ ራድዮ አቅራቢ አበበ በለው ሰሞኑን ኢሳት ያቀረበውን የኢሳያስ አፈወርቂን ቃለምልልስ ተከትሎ; ወቅታዊውን የኢሳያስ አፈወርቂ አቋም በሚመለከት ከ3 ታዋቂ ሰዎች ጋር ውይይት አድርጓል:: ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ; ኤርትራዊው ጋዜጠኛ ሰናይ ገብረመድህን እንዲሁም ጀርመን የሚገኘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔን የእብሪት ወረራ እስከ መቼ እንሸከማለን!! –ሊቁ እጅጉ

በዓለም ታሪክ ውስጥ አምባገነን ገዥዎች ለሥልጣናቸው የሚሰጡት ሕጋዊ ሽፋን ከሁሉም በላይ አዋቂዎች፣ ለሕዝብ ተቆርቋሪዎች፣የድሆችን እንባ ጠባቂና….ወዘተ ስለሆነም እራሳቸውን ብቸኛ አማራጭ አድርገው ይሰይማሉ። አንዳንድ በአመጽ ሥልጣን ላይ የወጡ ቡድኖችና መሪዎች ብዙ ግዛቶችን በጭካኔ አጥቅተው ከያዙ በኋላ ሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀገርና የቤተክርስቲያን ታሪክ ጠላት ስውሩ ተኩላ ዳንኤል ክብረት! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የዓለም መድኃኒት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ሰሞን የዘንድሮውን (2007ዓ.ም) ማለቴነው አንድ ወንድሜ በሙያው የህክምና ዶክተር (ሠራየ ሕማም) ይደውልና ሊያገኘን እንደሚፈልግ ይነግረኛል፡፡ ተቀጣጥረን ተገናኘን፡፡ በእጁ ሁለት መጻሕፍት ይዟል፡፡ በመጽሐፈ ገጽ (ፌስ ቡክ) ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዲ/ን ዳንኤል ክብረትና በኤርሚያስ ለገሰ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ:- “እኛ ጋር ካልሆናችሁ እነሱ ጋር ናችሁ”

ሰሞኑን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ “ግልጽ ደብዳቤ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት” ብሎ የጻፈውን፤ ከዚያም ዲያቆን ዳንኤል ለዚህ ደብዳቤ የሰጠውን ምላሽ (ታላቅነቱን በሚያሳይ ትህትና)፤ እንዲሁም አቶ ኤርሚያስ “የመጨረሻ ደብዳቤ” (በሃሳብ መሸነፍ የወለደው የስድብና አሉባልታ ጥርቅም) ብሎ የሰጠውን መልስ ብዙዎቻችን...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live