Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ነዋሪ ዜግነቱን እንዲያገኝ መፍትሄው “የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል”ብሎ 10ኛ ክልል መጨመር –ያሬድ ጥበቡ...

ምን ይሻላል? የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በብዙ ጉዳዮች የሚለያዩ ቢሆንም፣ ፊንፊኔ መናገሻችን ናት በሚለው ጉዳይ ግን ይስማማሉ ። ለዚህም ይመስ ላል በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ፣ ኦሮሞ ፈርስትና ኦፒዲኦ እጅና ጓንት ሆነው ሃገሩን ያተራመሱት ። ለመሆኑ ፊንፊኔ የኦሮሞ መናገሻ ነበረች? ኦሮሞዎች ከየት መጡ?...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄኔራል ፃድቃንና ጤዛዋ ማሌሊት …በ40ኛው –ከአረጋዊ በርሀ

ባለፉት ሳምንታት ህወሓት የተመሰረተበት 40ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የህወሓት መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የኢህኣዴግ ባጠቃላይ መጀመርያ በመቀሌ ቀጥሎ በኣዲስ ኣበባ ተሰባስበው ለኣንድ ወር ሙሉ የሃገሪቱን ሃብት ሲያባክኑና ሲዝናኑበት እንደከረሙ ተገንዝበናል። መቸም የኣምባገነኖች ጭንቀት ማስተንፈሻ ነው መሰለኝ፣ ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ „እኔን“ ከጠረጠረ –በእኔ ውስጥ „እኔ“ የለም ማለት ነው –ከሥርጉተ ሥላሴ

የጹሑፉ ውበት ጠሩኑ ምቹ፣ መካርነቱ ደግሞ ዬዬኔታ ማዕረግን የሰጠሁትን የጸሐፊ አቶ ይሄይስ አእምሮ ጹሑፍ በጣም የወደድኩት መሆኑና ምስጋናውን ዘለግ አድርጌ አክዬ ወደ እኔው አብረን እላለሁ „ሥነ ጹሑፍ ከማህበረሰቡ ጓሮ ይታፈሳል“ የሥነ ጹሑፍ መምህሬ አቶ አበበ ኬሪ። ዛሬ ከህይወቴ ተነስቼ ሃቅን በሃቅ እንዝርት ፈትዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዛሬ የኢሳትን የመጀመሪያ ዜና ሳይ በትዝታ ወደ ኋላ ነጐድኩ፣ ( ቪሽየስ ሰርክል) –ከኤርሚያስ ለገሰ

” ሀሎ አቶ ሽመልስ ከማል?” ” አዎ! ማን ልበል?” ” ጤና ይስጥልኝ ፣ የብሉንበርግ ጋዜጠኛ ሚስተር እከሌ ነኝ።” ” እሺ ሚስተር እከሌ! ምን ልርዳህ?” ” የእንግሊዝ መንግሥት በጋዜጠኞችና ተቃዋሚዎች ላይ መንግሥትዎ ጫና ያደርሳል በማለት ልትሰጥ የነበረውን ወደ አንድ ቢሊዬን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ አግዳለች የሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ እንቅፋት እየተፈጠረበት ነው

• የሶዶ ፖሊስ 8 የሰማያዊ ዕጩዎችን በማሰር ቅስቀሳውን አስተጓጉሏል • የጅማ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተዘርፏል • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ወደ ህዝብ እንዳይደርስ ሆን ተብሎ የተቀየሰ ስልት ነው›› አቶ ስለሽ ፈይሳ ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅስቀሳ እንዳያደርግ በፖሊሶች ክልከላና ወከባ እየደረሰበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንተናና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! ክፍል 2 –ከአብዱላህ

ዲያቆን ዳንኤል ዲያቆን ዳንኤል በዚህ በታሪክ ላይ ባተኮረው ንግግራቸው ያስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያዊያን ሙስልሞችን  የእስልምና ሃይማኖትን የተቀበሉ አገር በቀል ህዝቦች ሳይሆኑ ከውጭ በመምጣት ቀደም ሲል ኢትዮጵያ ተብላ ትጠራ የነበረችን ሃገር ድንበር ደፍረው እንደ ሰፈሩ የባእድ ህዝቦች አድርገው ነው ።  በመሆኑም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መረብህን ጥለህ አዞ አወጣህ – (ለአቤቱ ኤርሚያስ ለገሰ) –ከመኳንንት ታዬ (ጸሃፊ)

ሰሞኑን   ድህረ ገፅ አንዲት  ቁመት የሌላት ግን ሆዷ ሰፋ ያለ የምትመስል አብዛኛውን  የሆዷን ክፍል ከፊል ገለባ ከፊል ፍሬ የሞላባት እንደው ክንብል ክንብል  ስትል  እንደ ዘበት ተመለከትኳትና ፡አዬ ጉድ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል” ምነው ኤርሚዬ ስል  እንደው እንደዘበት ቆየሁ።አፍታም አልከረመ ከወደ ዳንኤል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምርጫ ክርክር አንድ፡ መድበለ ፓርቲ ሰርዓት እና ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት- በእኔ ዕይታ

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪ “ፓርቲዎች” ኢህአዴግ፤ አቶ አሰመላሽ ገ/ስላሴ እና አቶ ሬድዋን ሁሴን (ዋና ተከራካሪ ማን እንደሆነ ባይነገርም ይታወቃል) አትፓ፤ አቶ አሰፋው ጌታቸው መድረክ፤ ዶር መረራ ጉዲና ሰማያዊ፤ አቶ ይልቃል ጌትነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተደናቁሮ ለማደናቆር የመረጠ ሰርአት ማነው? – ሊቁ እጅጉ

በ 21ኛ ክፍለ ዘመንሰ ድንቁርና የተፈረደባት አገር ማነች ? (ሎሚ-ተራ ተራ) በ እርግጠኝነት በቅርቡ በዚህ በአሜሪካን አገር ተወዳጀ በሆነው ጀፐርዲ (Jeopardy!, ) ተብሎ በሚታወቀው እርሦም ይሞክሩት የጥያቄና መልሰ ውድድር በጥያቄነት መቀረቡ አይቀሬ ነው ተብሎ የሚገመተውን የጥያቄ አርእሰት ነው ይዤላችሁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል- (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ)

መነሻዬ የሻለቃ ዮሴፍን ትግል ይቀጥላል የሚል ርእስ የሰጠው ዘንድሮ አዲስ አበባ ላይ የታተመው መጽሐፍ ነው። ያነበብኩት ቁጭትና ንዴት እየተሰማኝ ነበር። ለዚህ ሰውነት የሚጎዳ ስሜቴ ዋናው ምክንያት የመጽሐፉ ደራሲ እንደገለጸው፥ ጀኔራል አማን አንዶም የተሻለ ለውጥ ለማምጣት ዕድሉ እጃቸው ላይ ወድቆ ሳለ፥ የተሳለ ቢላዎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምን ታቅዶ ምን ተፈፀመ?፣ …የቀጣይ የትግል አቅጣጫ ምን ይሁን? (ኤርሚያስ ለገሰ)

( ክፍል አንድ) ምርጫ 2007 አስመልክቶ ገዥው መደብ “ምን አስቦ ምን ይፈጵማል ” የሚለውን መነጋገር ከጀመርን ግማሽ አመት አለፈው። ባለፋት ወራት በርካታ የተጠበቁም ያልተጠበቁም ድርጊቶች ተፈጵመዋል። ከእነዚህ ድርጊቶች ወሳኝ የሚባሉትን ነቅሶ በማውጣት መመልከት ያስፈልጋል። በመሆኑም ባለፋት ጊዜያቶች ይፈፀማሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከምርጫው በፊት ልናደርገው የሚገባ ሌላ ምርጫ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት በማስመልከት በተለያዩ ድረገጽ እና የዜና አውታሮች ላይ የህዝብን ንቃተ ህሊና ሊይጎለብቱ የሚችሉ የተለያዩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። በተለይም ደግሞ ፍትህ፣ነጻነት፣እኩልነትን አስመልክቶ እንዲሁም ሊጀመር ጥቂት ጊዜያት የቀረውንና የኢትዮጵያዊያንን አዕምሮ በያዘው የሀገራችን ምርጫ ዙሪያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ራስ ምታቱ ነበር ፣ አሁን ደግሞ ሰማያዊ ሆድ ቁርጠቱ ሆነ –ግርማ ካሳ

“የአንድነት አመራር በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከተለዬ በኃላ በተሰጠው የሰባት ቀን እጩ የማስመዝገቢያ ጊዜ ውስጥ ለተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች በ80 ምርጫ ክልሎች ተደራሽ በማድረግ 230 እጩዎችን ለማስመዝገብ ችለናል፡፡” በምርጫ ቦርድ አሰራር፣ ለምርጫ የሚሰጡ የገንዘብ ድጎማዎች ፣ በኢቢሲ/ኢቲቪ የሚቀርቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሄር ብሄረሰብ ፖለቲካና የአድዋ ድል –ሚንጋ ነጋሽ

የካቲት 23 2007 (ማርች 2, 2015) የ119ኘዉ የአድዋ ድልና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነዉ። አከባበሩ በሃገር ዉስጥ ቢቀዘቀዝም፤ በተዘዋዋሪዉ በአሉን የሚያከብረዉ በዉጭ ሃገር የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ ቁጥር እየጨመረ ይገኛል። በሰሜን አሜሪካ የድል በአሉ ቀን ከአፍሪካ አሜሪካዉያን ታሪክ መዘከሪያ ወር ጋር መያያዙና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድርጅት በሕዝብ ካልተደገፈ የመርካቶ ሱቅ ነው –አማኑኤል ዘሰላም

በአቶ ትግስቱ አወሉ የሚመራው የሕወሃት ተለጣፊው ቡድን መጋቢት 5 ቀን የጻፈውን አንድ መግለጫ አነበብኩ። በአንድነት እና በምርጫ ቦርድ መካከል ስለነበረው ሁኔታ፣ በቂ ሰነዶች ለህዝብ ይፋ ስለሆኑ እዚያ ላይ ማተኮር አልፈልግም። አቶ በላይ ከአንዴም ሶስት ጊዜ በአባላት የተመረጠ ወጣት አመራር ነው። የአንድነት ፓርቲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደብረ ሊባኖሱ እልቂት –ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ኢያን ካምፕቤል ፋሽስት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ላይ ስለ ፈጸመቺው አሰቃቂ እልቂት የሚተርክ ‹The Massacre of Debre Libanos, Ethiopia 1937› የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡ ይኼ ብዙ ጊዜ የማይነገርለት ነገር ግን እርሳቸው ‹ፋሽዝም ከፈጸማቸው ጆሮ ጭው የሚያደርጉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የ“ዲፕሎማቶች ቁንጮ” መሳለቅያ ቅጥፈት፣ –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የወባ ትንኝ ተመራማሪ የሆነ ሰው ስለዲፕሎማሲ ጥበብ እና ሳይንስ ምንድን ሊያውቅ ይችላል? ወይም ደግሞ እውነትን በመናገር እና ውሸትን በመናገር መካከል ያለው ልዩነት ምን ያውቃል? ወይም ደግሞ የለየለት ቅጥፈትን አምኖ በመቀበል እና ቅጥፈትን  በማውገዝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አድዋ ለኔ! –አንዱ ዓለም ተፈራ

እውነት አድዋ ለኔ ምኔ ነው? ላንተ፣ ላንቺ ለርስዎስ ትርጉም አለው? ንክክ አለን ወይ  –  ቅርርብ? ዝምድና አለን ወይ  –  ትስስር? ይጎንጠኛል – ወይስ – ያቅፈኛል? ይጠራኛል – ወይ – ያርቀኛል? እውነት አድዋ  –  ለኔ ምኔ ነው?   እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ!!!   አድዋማ!  አድዋ እኮ! ሩቅ አይደለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳዑዲ ጉዳይ)…ለሃጅ ጸሎት መጥቶ ሳውዲ የቀረው ገበሬ እንግልት … (ነብዩ ሲራክ)

(ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ) የማለዳ ወግ ወንድም ራያ ጀማ የ5 ወንድ እና የ3 ሴት ልጆች ጎልማሳ አባት ነው። ወደ ሳውዲ የመጣው ድህነት ፣ የኑሮ ውድነት ፣ የፖለቲካው ሙቀት አለያም የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ገፍቶት አይደለም ። ሳውዲ የመጣው ፣ በእስልምና እምነቱ በሚያዘው መሰረት በህይወት ዘመኑ የሚጠበቅበትን ለማድረግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱን ለምን ይፈራዋል?

ከአንደኛው የዓለም ጦርነት መባቻ ጀምሮ ዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የማቋቋም ጥረት አንዳንዴ ተፋፍሞ ሲግም በሌላ ጊዜ ደግሞ ሲሟሽሽ ቆይቶ ከሰባ ዓመት ያልተቋረጠ ጥረት በኋላ እ.አ.አ በ1998 ዓ.ም ጀሮም ስምምነት በፈረሙ አራት ሀገራት እ.አ.አ በ2ዐዐዐ ዓ.ም በሄግ ከተማ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍ/ቤት...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>