Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ በሬ ላም ወለደ። ከ-ከተማ ዋቅጅራ

በተለያዩ ጽሑፎቼ ለመዳሰስ በተወሰኑ ነጥቦች ሲሆኑ የማብራራት እና ሃሳብን በማሳደግ ዙሪያ እንዲሁም አስተያየትን በመስጠቱ ጉዳይ እንዲሁም የምታውቁትን የማሳወቁ ጉዳይ የአንባቢያን ይሆናል። አፈ ዲሞክራሲ አፍነህ ግዛሲ የሆነው በኢሕአዲግ ስም የሚንቀሳቀሰው TPLF አውራ አውራ የሚባሉትን የኦሮሞ ህዝብን የሚወክሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለብአዴን አባላት ……ከሰማችሁ …….ከሞግዚት አስተዳደር ተፋቱ! –አንበርብር ከአማራ ሳይንት

አፄ ዮሃንስ ንጉስ ተከለ ጊዮርጊስን ድል ነስተዉ ጎጃም ሲገቡ ራስ አዳል አልተደሰቱባቸዉም ነበርና ራስ አዳል ሸሽተዉ በርሃ ገቡ፡፡ አፄዉ ለራስ ደስታ ተድላ ዘመዳቸዉን ድረዉ በጎጃም ላይ ይሾሟቸዋል፡፡ ሆኖም ግን አፄ ዮሃንስ በራስ ደስታ ተድላ ላይ ሙሉ እምነት አልነበራቸዉምና በስራቸዉ ሐጎስ የሚባል አስተዳዳሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትርትር …. –ከሥርጉተ ሥላሴ

  ከሥርጉተ ሥላሴ 21.03.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ እኔ እላላሁ እንዲህ —- ዓለም „ሰው“ ለሚለው ቃል የሚመጥን፣ አቅም ያለው ድርጊትም ትርጉምም የላትም። ፍቅር ግን አለው። ጠፋብኝ – መንደሩ የብትንድር  – ግብሩ፤ ንክንኩ – ዛለእግሩ ንክንፋስ – ምግባሩ ትርትር ሆነ – በትሩ። ከሥርጉተ ሥላሴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማነው አሸባሪ የትግሪይ ነጻ አውጪ ግንባር? ወይስ ኢትዮጵያዊው ግንቦት ሰባት? –ከሳሙኤል አሊ

የትግራይ ነጻ አውጪ  ኢትዮጵያን መምራት ከጀመረ 24 አመታትን አስቆጥራል። በዚህ የጭለማ ዘመን ኢትዮጵያዊው በወያኔ  ጭፍን ጥላቻ  እንደ ጭቃ እየተረገጠ መገዛት ከጀመረ አመታቶች ተቆጠሩ። እነዚህ ጨለምተኞች በአፋቸው እውነት የማይናገሩ ልቦናቸው ቂም ያረገዘ፣  አእምሮአቸው በክፋት የተመረዘ፣  የአስተሳሰብ ደሃ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምረጫ ክርክር 2፡ “የፌዴራል ስርዓተ በኢትዮጵያ”-የግል ዕይታ –ግርማ ሠይፉ ማሩ

girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ ካሳ ተክለብርሃን እና አባዱላ ገመዳ                       ኢህአዴግ በኃይሉ ሸመክት እና ደረጀ ጣሰው                      “ድንኩ አንድነት” ተሾመ ወልደሐዋሪያት እና ሰማቸውን ያልያዝኩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑሮ በአዲስ አበባ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ)

ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ – እስከመጨረሻው መዝለቅ አልቻልኩምና ግን ዋናው ባራኪ በግራ እጁ የያዘውን ጩቤ ወደ እኛ ወደተመልካቾቹ ዘርግቶ እያስፈራራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምባገነኖች ለምን ምርጫ ያካሂዳሉ? –ከአብይ ተክለማርያም

ከአብይ ተክለማርያም (የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጠኛ) በመጪው ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ምርጫ ይካሄዳል። በአምባገነን ሥርዐት ውስጥ የሚደረግ ምርጫ ለገዢም ኾነ ለተገዢ ምጥ ነው። “አምባገነኖች ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል እምነት የሚጣልባቸው እንዳልኾኑ እየታወቀ ምርጫ ላይ ለምን ይሟዘዛሉ?” የሚለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንታኔና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! የመጨረሻ ክፍል –አብዱላህ

ዲ/ዳንኤል አክራሪ ያሉዋቸው ሰለፊስቶች የሃገራችንን ነባር እስልምና ተከታዮች ቅዱሳን የማይቀበሉ ፅንፈኞች ናቸው ሲሉ አውግዘዋቸዋል። እዚህ ላይ የተቆረቆሩላቸው ለማስመሰል የሞከሩትን የቀድሞዎቹን ሙስሊሞች በዚሁ ንግግራቸው ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር አብረው ሃገር ያደሙ በማለት ሲወነጅሏቸው እንደነበር አድማጭ የዘነጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጊፍት ሪል እስቴት ወደፊት ወይስ ወደ ኋላ

አንዳንዴ እንዳለመታደል ነው መሰል በሌሎች ሀገሮች ተብለው ተብለው ያለቀላቸው ነገሮች እኛ ሀገር ሲገቡ ልክ በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደምንሠራቸው መስለው ቁጭ ይላሉ፡፡ ሌላ ቦታ ተሠርተው፣ ችግሮቻቸው ታውቀው፣ ልምድ ተቀስሞባቸው፣ አዳዲስ አሠራሮችና ቴክኖሎጂዎች ተፈልስፈውላቸው፣ የኖሩ ጥበቦች እኛ ሀገር ሲገቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለምወደው እና ለማከብረው ሕዝብ እውነትን የሚገልጽ ውሃን የሚተፋ እንጂ እሳትን የሚተፋ ብዕር የለኝም።

ለአቶ መሃመድ ሙፍታህ ከ-ከተማ ዋቅጅራ በምስጋና እና በማሳሰቢያ ልጀምር። ዘሐበሻ ላመሰግናችሁ እፈልጋለው ምክንያቱም የሚዲያ ተግባርን ስራ በአግባቡ እየተወጣችሁ እንዳለ ይሰማኛል። ከግራ ከቀኝ ያለውን ነገር ያለ አድሎ አቅርባችሁ ህዝብ እንዲያየው እና አስተያየቱን እንዲሰጡ ስላደረጋችሁ ለናንተ ትልቅ ቦታ እንዲኖረኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በራስህ ላይ እራስህ ጥላቻን አትፍጠር”–የወጣት ቤዛ ኃይሉ መልዕክት (በድምጽ)

ወጣት ቤዛ ኃይሉ በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሶሻል ሚድያ ራሷን እያንቀሳቀሰች ለሃገራችን ምን ይበጃል የሚለውን በአስተያየት ትጠቁማለች:: The post “በራስህ ላይ እራስህ ጥላቻን አትፍጠር” – የወጣት ቤዛ ኃይሉ መልዕክት (በድምጽ) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። –ጌታቸው ኃይሌ

ጌታቸው ኃይሌ አንዱን የዘመናችንን ትልቁን ብሔራዊ ችግር ለመፍታት ያስችል የመሰለኝን ሐሳብ ከጥቂት ቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ በ ethiomedia ለሕዝብ አቅርቤ ነበር። በጽሑፉ ጥቂት ሰዎች የተወያዩበትን ወዳጆች ልከውልኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእሳት ዲሞክራሲ ፣ የአበባ ሰብአዊነ እና የሰው ነፃነት እንደ ብረቱ ቅላት ነው

ይድነቃቸው ሰለሞን በገላጣው ዘመን/ ያየ ከጨፈነ በማይተልቅበት አንድ በሆኑበት/ ግልጡ እና ድብቁ   ሰሙ ገፅ አይደለም ሸክም ነው ለወርቁ፡፡ (ግጥም፣ በእውቀቱ ስዩም፤ 2001፣127)   ‹‹ሰው›› ለመኖር ሲታትር፣ ለማሰላሰል ሲጣጣር እና ለማግኘት ሲፈላሰፍ ለነገሮች የሚሰጠው ፍቺ ተስፋን የሰነቀ፣ መኖርን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ለኢትዮጵያ በጎ ነገር ይመጣል ብሎ ማሰብ ከዕባብ ዕንቁላል እርግብ ይፈለፈላል ብሎ ማመን...

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.           ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፫ ሠሞኑን በትግሬ-ወያኔ፣ በግብፅ አረብ ሪፑብሊክ እና በሱዳን እስላማዊ አገዛዝ መካከል በአባይ ወንዝ የውኃ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር የጋራ የሥምምነት ሠነድ ተፈርሟል። የሥምምነቱ ሠነድ ለሕዝብ ይፋ የሆነው ማክሰኞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ማን ነኝ? –ከሥርጉተ ሥላሴ

28.03.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „ቤት በጥበብ ይሠራል። በማስተዋል ይጸናል“ መጸሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 24 ቁጥር 3“ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እንዴት ናችሁ ክብረቶቼ አንዲት በትርጉም የምትቃና ነገርን አንስቼ ወደ ጉዳዬ አመራለሁኝ። “ያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። –...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያና ዐባይ –ግብፅና እስልምና!! –አንተነህ ሽፈራው

መጋቢት 19 ቀን 2007 ዓ.ም (March 28, 2015) . . . ይኩኑ አምላክ የኢትዮጵያን ማዕከላዊ ሥልጣን ከዛጉኤ ሥረዎ-መንግሥት (ከላስታ) እ.ኤ.አ 1270 ዓ.ም ነጥቀው ወደ ሸዋ ሲወስዱ የመጀመሪያው እቅዳቸው በሁሉም የኢትዮጵያ የግዛት ማዕከሎች ያሉ ክርስቲያኖችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ሃይማኖታዊ ግልጋሎት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘመናዊ ባሪያ ፍንገላ በኢትዮጵያ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ)

በታሪክ ትምህርት የሚወሳ “የባሪያ ፈንጋይ ሥርዓት” የሚባል ማኅበረሰብኣዊ ዕድገት የወለደው ጥንታዊ ሥርዓት ነበር፡፡ ያ ሥርዓት በወቅቱ በሰው ዘር መካከል ትልቅ የልዩነት ቋጥኝ ፈጥሮ አንዱን ጌታ ሌላውን ሎሌና ከዚያም አልፎ የጊዜ ማሳለፊያና የመዝናኛ ዕቃ በማድረግ የማይፋቅ ጠባሳ አስቀምጦ ያለፈ ሥርዓት ነው(ሰውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳኡዲ ጉዳይ) “በሁቲ አማጽያን ላይ የተጀመረው ጥቃት አያቆምም!”–የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ

የመረጃ ግብአት ( Update ) “በሁቲ አማጽያን ላይ የተጀመረው ጥቃት አያቆምም! ” የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ ============================== * የአረብ ሊግ ሀገራት መራሄ መንግስታት በየመን ጉዳይ ለመመከር ግብጽ ሻርማ ሸክ ተሰብስበዋል ። * የዘመቻው መሪ ሀገር የሳውዲ ንጉስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖለቲካ፣ ሐይማኖት፣ ዘር፣ በሰው ልቦና ውስጥ።

ፖለቲካ እና ፖለቲከኞችን ስንመለከት ባላደጉ አገሮች ለፖለቲካ ፍጆታቸው ሐይማኖትን እና ዘርን መጠቀሚያ ያደርጋሉ። የወያኔ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማሳያው መንገዱ  ሐይማኖትና ዘርን ለርካሽ ስራው ወደ ሜዳው ያስገባቸዋል። እንደዚህ አይነቱ የፖለቲካ አካሄድ ከአጥፍቶ ጠፊ ቡድን ተለይቶ አይታይም። ሰው የተባለው ክቡር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባይ አባይ። ዳዊት ዳባ

Friday, March 27, 2015 ኬንያ ስደት ካንብ ውስጥ ልጆች ኳስ ተቧድነው ይጫወታሉ። አሊ ለብሩክ አቀበለው። ብሩክ ወደጎል መታት።  ኡመት በቀላሉ ያዛት። ኡመት ለጋ አሁን ኳሷ ጅግሳ ጋር ናት:: ጥሩ አድርጎ ለገብሬ አቀበለው። ገብሬ ደስ በሚል አብዶ ሰርቶ ተከላካዩን ደንፎን አለፈ። አሁን ገብሬና ግብ ጠባቂው...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>