Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  **ድንቄም ምርጫ** –ነብሮ

ፍትሕ በተረገጠበትና የዴሞክራሲታዊ ሥርዓት በኃይል በታፈነበት አገር ሕዝብ መሪውን መምረጥ አይችልም።               የምርጫ ጉዳይ ሲነሳ ወደ ኋላ ሄደን የዘመነ ኃይለሥላሴን፤የደርግን የምርጫ ሂደቶች ብናስብ ከዚህ በሰለጠነው ዓለም ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በምንም ሁኔታ ሊመሳሰል እንደማይችል ሁላችንም ግልጽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ

በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሃዱ አምላክ አሜን!! ባህረ ሐሰቱን የምንሻገርበትን የእውነት መርከብ ማን ይሰጠናል? ወዳጄ ሆይ፡- አትፍራ! እውነት አባትህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (ዮሐ. 14÷6)፡፡ እርሱ ‹‹ መንገድም ፣ እውነትም ፣ ሕይወትም ›› ነው፡፡ መንገድ ነው፡- ትሰማራበታለህ፣ እውነት ነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምርጫ ክርክር ሶስት- ግብርና እና ገጠር ልማት (ከግርማ ሰይፉ ማሩ)

“በ24 ዓመት አሁንም በአዝማሚያ ላይ ነኝ የሚለው ኢህአዴግ ……” “የ1997 የምርጫ ክርክር ይደገም ……” ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ አቶ ተፈራ ደርቤ እና ዶ/ር አብርሃም ተከስተ አቶ ግርማይ አደራ እና ዐዐዐዐዐ አቶ ትዕግሰቱ አወሉ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ አንድነት ፈተናዎች –ከአበበ ከበደ

የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሃገር ኢትዮጵያ በቀደሙት ዘመናት ክፉ ነገሮችን የምትከላከል፣ የደጋጎችና የቅን ሰዎች መኖርያ እንደነበረች ታሪክ ያስረዳናል። የኢትዮጵያ ሕዝብ “ሃገሬን አትንኩ” ይል እንደሆን እንጂ ከማንም ጋር በልቶ፣ ጠጥቶ ከመሸበት የሚያድር የዋህ ፈሪሃ አምላክን የተላበሰ ሕዝብ ነው። ኢትዮጵያ ሕዝቡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቀልድ የታጀበው ምስክሮችን የመስማት ውሎ -የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ላይ

ከዞን 9 ብሎግ የተገኘ የፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆየው የማስረጃ መስማት ውሎ ዛሬ ምስክሮችን በማስማት ተጀምሯል፡፡ በዚህም መሰረት አቃቤ ህግ ጉዳዬን ያስረዱልኛል ያላቸውን 17 ምስክሮች ያስመዘገበ ሲሆን 15ቱ በፍርድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍትፍቱ አጉሩሱኝ ከመረቁ ፃመኛ ነኝ –ቢንያም ግዛው (ከኖርዌይ ኦስሎ)

የብዙሀኑ  የጣት ሽታ  እንደገደፈ ያሳብቃል። በጥቂትም ሆነ በብዙ ያልተነካካ ቢፈለግ በግራም ሆነ በቀኝ ቢነፍስ ፃሙን ያላፈረሰ ማግኘት አልተቻለም።ከፍትፍቱ አጉሩሡኝ ከመረቁ ፃመኛ ነኝ ብሎ እንክት አድርጎ ከሰለቀጠ ወዲያ ምንም  እንዳልገደፈ አፉን ጠረግ ጠረግ አድርጎ ባላየ ባልሰማ የሚጓዘው ተበራክቷል።  በዕንዶድም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍትህ መረገጡን ባደባባይ አስመስክረናል፤ሃላፊነታችንንም ተወተናል!!

ተክሌ በቀለ ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና አባላቱ በምርጫ ቦርድ እንዲበተኑ የተበየነበት እንዲሁም በደጋፊዎች የተገዛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እራት ሳይኖር መብራት ምን ይሠራል?

የታላቁ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሕዳሴ ግድብ ብዙዎች እንደተለመደው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እያሉ ይጠሩታል፡፡ ውስጥ አወቅ የሆኑ ጋዜጠኞች ግን በታላቁ እና ሕዳሴ መካከል ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚል ሀረግ በመጨመር ላይ ናቸው፡፡ ‘ድሮ ውኃ ይጠጣ ነበር፤ አሁን ግን ልንበላው ነው፡፡’ የሚለው ተስፋ በተስፋነት ቀረ ማለት ነው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጊፍት ሪል እስቴት ጉዞ በስም ማጥፋት ዘመቻ ወደኋላ አይመለስም

ከጊፍት ግሩፕ ኩባንያ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ይህ ጽሁፍ “ጊፍት ሪል እስቴት  ወደፊት ወይስ ወደኋላ” በሚል ርዕስ ‘አበበ ወርዶፋ’ በተባሉ ግለሰብ  ለተጻፈውና ጸሃፊው ‘ሪል እስቴቱ ጉዳት ያደረሰብኝ ደንበኛ ነኝ’ በሚል ሽፋን የኩባንያውን መልካም ስም ያለአግባብ ለመጉዳት በማሰብ እ.ኤ.አ ማርች  24 እና 25 ቀን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጦርነት ድባብ ያቀዘቀዘው ምርጫ! –አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ

የዘንድሮ ምርጫ ኣሸንፎ ለመውጣት የህወሓት መንግስት ኣርባው ሲያስወጣ “…ከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሬ ድጋፍ ኣገኛለው…” ብሎ ኣስቦ ነበር። ይሁን እንጂ ከድጋፍ በላይ ተቃውሞ በመውለድ ያሁሉ ጥረቱ መና ሁኖ መቅረቱ ህወሓት ተረድተዋል። ድሮም በወከባ የሚገኝ ህዝባዊ ድጋፍ እንደሌለ የሚታወቅ ነው። ህወሓት ጥረቱ ከንቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዚህ ሳምንት የተማርናቸው አምስት ነገሮች

ከ7 ኪሎ መጽሔት 1ኛ) ፖለቲካ ለብዙሃን “ውስጡን ለቄስ ነው” ከሰባት ዓመታት በፊት የቅንጅት እስረኛ የነበሩት አቶ አንተነህ ሙሉጌታ “የሁለት ዓለም ሰዎች” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞችን የሚመለከቱ የፍርድ ቤት ድራማዎች ላይ ያነጣጠረ መጽሐፍ ጽፈው ነበር። መጽሐፉን ያነበበ በዚህ ሳምንት በዞን ዘጠኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው!”–የጐንቻው

ማስታወሻነቱ፡- አባይ ከብሄራዊ ስነ- ልቦናችን፤ ማንነታችን፤ ከታሪካችን፤ መልካ ምድራዊ አሰፋፈራችን፤ተፈጥሯዊ ትሥሥራችን ጋር ተቆራኝቶ ሺህ ዘመን አብሮን የነጐደ ከወንዝ የበለጠ ትርጉም፤ስላለውም እንደየዘመኑ የኑራችንን ፈተና ልንሻገርበት ምኞትና ሕልም ቋጥረን የምንፈታበት፤የእድገትና የልማታችንን ቁጭት የምንገልጽበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጽ ከመስጠት ደም መስጠት   (አብርሃም Hታዬ)

በቅድሚያ ይሄን አስተማሪ ቀልድ ጀባ ልበላችሁ አንድ ግለሰብ ይሞትና ነፍሱ ዳኞች ፊት ቀረበ።እንደ አጋጣሚ ለወደፊት የሚኖርበትን ገነትን ወይም ሲኦልን ገብኝቶ የመምረጥ እድል ተሰጠው።በመርሐ-ግብሩ መሰረትም በመጀመሪያ ሲኦልን እንዲጎበኝ ይጋበዝና ገና ከበሩ ላይ በመልካም አለባበስ የተሸቆጠቆጠው ሳጥናኤል በሞቀ ሰላምታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃ ግብአት…የ”ወሳኙ ማዕበል”ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች –ነቢዩ ሲራክ

መጋቢት 26 ቀን 2007 ዓም የመረጃ ግብአት… የ” ወሳኙ ማዕበል” ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች * በ9ኛ  ቀን በሳውዲ መራሹ  ” ወሳኙ ማዕበል !” የአየር ማጥቃት ዘመቻ በየመን  ሰማይ በተጠኑ ወታደራዊ የሁቲ አማጽያን ይዞታዎች ላይ አየር ድብደባው መቀጠሉን የዘመቻው መምሪያ ቃል አቀባይ ብ.ጀኔራል አህመድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኝነት የማሰብ ጥበብ ልቅና ነው! –ሥርጉተ –ሥላሴ

ሥርጉተ – ሥላሴ 4.04.2015 /ዙሪክ ሲዊዘርላንድ/ „እንቅልፍ ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም“ – ከአቨው ብሂል ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እንዴት ናችሁ የኔዎቹ  ሐገር ሰላም ነውን? ዬዛሬ መነሻዬ “ኢትዮጵያዊቷ የISIS ሙሽራ እና “ጽንፈኛ” ሆነው የተገኙት አባቷ” ይህ እርእሱ ሲሆን...

View Article


ታሪክ ይፋረደናል! –አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ

አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ እኛ “የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹አስተማሪነት የተከበረ ሞያ በመኾኑ፣ በልመና እና በፍርድ ቤት ውሳኔ መምህር ለመኾን መሞከሩ ተገቢ ነው ብዬ...

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ኢ.ም፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ ዓርብ መጋቢት 18 ቀን 2007 ዓ.ም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የእርስዎን እና የዶ/ር መረራ ጉዲናን የቅጥር ውዝግብ በተመለከተ የሚከተለውን ብለዋል፡- ‹‹ዩኒቨርስቲው በየትኛውም የትምህርት ክፍል በቂ መምህራን አሉኝ ብሎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘንባባው እሑድ –የሆሳዕና በዓል

ሔኖክ ያሬድ የዘንድሮው ትንሣኤ በዓል ሊከበር አንድ ሳምንት ቀርቶታል፡፡ የሚያዝያን አራተኛ ቀንን ይጠብቃል፡፡ ዛሬ መጋቢት 27 ቀን ሆሳዕና ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና ዋና በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ ክርስቶስ ኢየሱስ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበት ዕለት ይታሰብበታል፡፡ በወቅቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታሪክ ይፋረደናል!

አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ “እኛ የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያሳደግኹት ውሻ አሳጣኝ መድረሻ” ፥ የአቶ ገብሩ ዐሥራት እና ሊነበብ የሚገባው አነጋጋሪ መጽሐፋቸው

(ኄኖክ የማነ) ከአቶ ገብሩ ሕይወት ጋራ የሚመሳሰሉ ታሪኮችን ከገሃዱ ዓለም ይልቅ በልብ ወለዶች ወይም በሕይወት ትርጉም ላይ በሚያተኩሩ የፍልስፍና መጽሐፍት ውስጥ በቀላሉ ማግኘት ሳይቀል አይቀርም። የሕይወትን ትርጉም የተለያዩ ጸሐፍት አያሌ መመዘኛዎችን በመጠቀም ለማብራራት ይሞክራሉ። ከነዚህ አከራካሪ መመዘኛዎች አንዱ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>