የአራዳ ልጅ ብሔር? –ሁኔ አቢሲኒያ
የአራዳ ልጅ ብሔር? ሲባል ምን እንደሚል ታውቃላችሁ? ”አልቦ ብሔር ” ነው። አልቦ ብሔር ማለት ብሔር የሌለኝ ግን ኢትዮዽያዊ ነኝ ሲላችሁ ነው። በ1960 ዎቹ መጨረሻ ላይ የተነሳው እና በ ¨ት ሃ ቶች¨ ታሽቶ በ 1987 ዓም ¨እስከ መገንጠል¨ የሚል ቃል አክሎ፤ በ ህገ መንግስቱ ላይ ጨምሮ ፤አስጨብጭቦ፣ ሰው በቋንቋ...
View Articleየአንዳርጋቸውን የትግል መንገድ ሚሊዮኖች ይከተላሉ። –ሳሙኤል አሊ (ከኖርዌይ)
ወደ በረሃ ወርዶ የሰራውን ስራ በፎቶዎቹ እያየው ነው እነዚህን ፎቶዎችን ሳይ አይኔ በእንባ ይሞላሉ ልቤ በእልህ ይቀጣጠላል የተዘበራረቀ ስሜት ወደ ውስጤ ሲገባ ይታወቀኛል የደስታ ስሜት፣ የእልህ ስሜት፣ የቆራጥነት ስሜት፣ የጽናት ስሜት፣ የእውነተኝነት ስሜት ብቻ ምን ልበላቹህ ተደበላልቀው ውስጤን ይወጥሩታል እናም...
View Articleኣመልህን በጉያህ ስንቅህን በሲኖትራክ (በእውቀቱ ሥዩም)
ባንድ ወቅት የጨርቆሱ ጓደኛየ ኢልያስ ኣወቀ መኪናው ውስጥ ተቀምጦ ከዚያ በፊት ልብ ብሎት የማያውቀውን ኣንድ የቦብ ዘፈን ይሰማል፡፡ natural mysticከሚለው ዘፈኑ ነው፡፡ ቦብ ዘፍኖ ዘፍኖ የሆነ ቦታ ላይ ሲደርስ፤ Many more will have to suffer Many more will have to die ሲል...
View Articleለነጻነት የሚደረግ እውነተኛ የትግል ጥሪ
ገዛኸኝ አበበበ ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና ገዳይ ስርዓት የተነሳ የሀገሪቷ ዚጓች በሀገራቸው ላይ...
View Articleላመስግንህ –ተመስገን። –ከሥርጉተ –ሥላሴ
11.04.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „ደጋግ ፡ ሰዎችስ፡ እግዚአብሄር፡ ከማይወደው፡ ሥራ፡ ሁሉ፡ ይርቃሉ። ይወዳቸዋል፡ ከመከራቸው፡ ሁሉ፡ እንደ፡ አደራ፡ ገንዘብ፡ ይጠብቃቸዋል። ሥርዓቱንና፡ ሕጉን፡ ዬሚወደውን፡ ሁሉ፡ ይጠብቃሉና፡ ኃጢያተኞች፡ ሰዎች፡ ግን፡ ሰይጣን፡ ይገዛቸዋል። (መጸሐፈ መቃብያን ካልዕ ምዕራፍ...
View Articleየማለዳ ወግ…በኳታር ታምና ያኮራችን እህት አንድነት * ”ታማኝነት የህይወት መመሪያየ ነው! “
የማለዳ ወግ…በኳታር ታምና ያኮራችን እህት አንድነት * ታማኟ ኢትዮጵያዊት አንድነት ዘለቀው በክብር ተሸለመች * ” ታማኝነት የህይወት መመሪያየ ነው! “ ታምና ያኮራችን እህት አንድነት ዘለቀው ነቢዩ ሲራክ አንድነት ዘለቀው ትባላለች ፣ አንድነት የ 32 ዓመት ዕድሜ ያላት ኢትዮጵያዊት ስትሆን በኳታር ዶሀ ውስጥ...
View Articleበፋሲጋችን። –ዳዊት ዳባ
እንኳን በደህና ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ ለፈሲጋ በዓል አደረሰን። በአሉን የፍቅር የሰላም ያድርግልን። Anger at injustice as martin luter king wrote. Is the political expression of love? የፋሲጋ ሳምንት (ህማማት) ድንቅና አስገራሚም ነው። ፍቅር፤ መሰዋትነት፤...
View Articleስለቤተክርስቲያን ዝም አንልም!!! –ከምእመናን የተላለፈ የትንሳዔ መልእክት
08/01/2007 ዓ.ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ አሜን ” በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ” ሐዋ.20፡28 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለረጅም ዘመናት...
View Articleየአክራሪዎች፣ የተስፈንጣሪዎችና የአሸባሪዎች ዘመን –ይሄይስ አእምሮ
ወቅቱ ለክርስቲያኖች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ሰሞን እንደመሆኑ በዓሉ የሚመለከታቸውን አንባቢ ወገኖቼን “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው [በሰላም] አደረሳችሁ” ማለትን እወዳለሁ፡፡ የደርግ ጊዜ አንድ ትዝታ አለኝ፡፡ በአብዛኛው በሀገር ወዳድ ደናቁርት የታጨቀው የደርግ መንግሥት ሠለጠንኩ ብሎ ሃይማኖተቢሱንና...
View Articleኹራፋተ አምሳሉ ፡- መረጃና ማስረጃ አልባው እንቶፈንቶİ –ዲ/ን ዶክተር መሐሪ ወሰን /ከጅማ/
ዶክተር ደረጄ ዓለማየሁ ይባላሉ፡፡መጋቢት 1992 ዓ.ም. ‹‹ በአጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ፡- መኢሶን በኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውስጥ›› በሚል ርእስ በአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ተዘጋጅቶ በታተመው መጽሐፍ ውስጥ የጽሑፍ ድርሻ ነበራቸው፡፡ ይኸውም መቅድም መጻፍ ነበር፡፡ በጻፉት መቅድም ውስጥ በጥላቻ ቁመናው ከኹራፊው...
View Articleይህቺ አገር ምስጢር ናት!!! –ከ-ከተማ ዋቅጅራ
ኢትዮጵያ የሚለው ስም የወጣላት ከ4000 አመት በፊት እንደሆነ ይነገራል። የስም አወጣጡም ከኢትኤል እንደተሰየመ የታሪክ ተመራማሪው ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ግለጽ በሆነ መልኩ አስቀምጠውታል። ከዛሬ ጀምሮ አንተ አብራም ሳይሆን አብርሃም ትባላለህ። አብርሃም ማለት፡- የብዙሃን አባት ማለት ነው ብሎ እግዚአብሔር ስሙን...
View Article(የሳዑዲ የመን ጉዳይ) –“የወሳኙ ማዕበል ”ዘመቻ የመሰንበቻው አበይት ክንውኖች!
የመረጃ ግብአት … ======================== የዘመቻው ቃል አቀባይ መግለጫ … ======================= * የወሳኙ ማዕበል ሳውዲ መራሽ ዘመቻ በሁቲ አማጽያንን ላይ ከተጀመረ ወዲህ የአማጽያኑን የመከላከልና የማጥቃት አቅም ለማዳከም 1200 የአየር ጥቃቶች መደረጋቸውን የዘመቻው ቃል አቀባይ...
View Articleየምሥራች! የአንድ ደሮ ዋጋ የዐርባ አምስት በሬ ዋጋ ሆነ!
ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ) ክርስቲያን አንባቢዎቼ እንኳን ለ2007ዓ.ም የጌታችን የመድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ሙስሊሞችና ሌሎችም እንኳን ለኛ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ለእናንተም በዓል(ላት) በሰላም እንዲያደርሰን የጋራ የሆነውን ፈጣሪን በጋራ እንለምነው፡፡ ይቺ የዘንድሮ የትንሣኤ...
View Articleመማር እንችላለን ወይ? -አንዱዓለም ተፈራ
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ( 04/15/2015 ) ከ፲ ፱ ፻ ፷ ፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ መነሳሳት ጀምሮ፤ ለመብት፣ ለነፃነትና በሰላም ሠርቶ ለመኖር ያለው ትግል፤ ሳያርፍ በተከታታይ አሁንም እየተካሄደ ነው። በነዚህ ባለፉት ፵ ዓመታት፤ ሀገር ወዳድ...
View Article(የቡና ቁርስ) በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች * ኬንያም ኢትዮጵያም ሽብርተኝነት ላይ ሚዛን ስተዋል * ዶናልድ...
1ኛ) ኬንያም ኢትዮጵያም ሽብርተኝነት ላይ ሚዛን ስተዋል ከሁለት ዓመት በፊት ዘ-ኢኮኖሚስት መጽሔት ጎረቤታሞቹ ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚከተሏቸው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አስተዳደር ሞዴሎች መካከል ያለውን ልዩነት የሚገልጽ ጽሑፍ አስነብቦን ነበር። ጽሑፉ የሚጀምረው ሁለት የድንበር ከተሞችን በማነጻጸር ነበር፤ መተማን...
View Articleየወያኔ ዜማ በደቡብ አፍሪካ ተሰማ –ከተማ ዋቅጅራ
በደል በደልን ይወልዳል እንጂ አያጠፋውም። ችግር ችግርን ይፈጥረዋል እንጂ አያስወግደውም። በደል ፈጣሪ ከላይ ከተቀመጠ… መከራን አምጪ ስልጣን ላይ ካለ… የምንሰማው እና የምናየው ሁሉ ሰቆቃና ዋይታ ነው። ሰቆቃ እና ዋይታ ግዜውን እየጠበቀ የሚፈነዳ የህዝባችን ፍዳ ከሆነ ሰነባብቷል። ሰቆቃ ፈጻሚዎች እና ናፋቂዎች...
View Articleየደቡብ አፍሪካው የስደተኛ ጠልነት መነሻው ምንድነው? (የሰባት ኪሎ ወቅታዊ አጭር ትንተና)
ደቡብ አፍሪካን በቅርቡ የማይከታተሉ ሰዎችን በእጅጉ ያስደነገጠ ቢኾንም በአገሪቱ ስደተኞች ላይ ያነጣጠረ ኹከት ሲካሄድ የአሁኑ የመጀመርያው አይደለም። እ.ኤ.አ በግንቦት ወር 2008 አሌክሳንደር በተባለ የጆሃንስበርግ ታውንሺፕ የተነሳ ኹከት ወደ ደርባን እና ሌሎች ከተሞች ተዛምቶ ቢያንስ ለዐርባ ስደተኞች መሞት...
View Article!ይቅናህ! –ከሥርጉተ ሥላሴ
18.04.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) „ምንም፡ እንኳን፡ በለስም፡ ባታፈራ፣ በወይን፡ ሐረግ፡ ፍሬ፡ ባይገኝ፣ የወይራ፡ ሥራ፡ ቢጓደል፣ እርሾችም፡ መብልን፡ ባይሰጡ፣ በጎች፡ ከበረቱ፡ ቢጠፉ፣ ላሞችም፡ በጋጡ፡ ውስጥ፡ ባይገኙ፣ እኔ፡ ግን፡ በእግዚአብሔር፡...
View Articleየሳይንቲስቱ ልጅ ጥያቄ –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)
ባለፈው እሑድ፣ የትንሣኤ ዕለትማልዳ ነው ከዕንቅልፏ የተነሣቺው፡፡ እናቷ ቤተ ክርስቲያን አድራ፣ አባቷ ደግሞ ሌሊት ከውጭ ሀገር ገብቶ ደክሟቸው እንደተኙ አልተነሡም፡፡እርሷም በጠዋት የተነሣቺው ጓደኛዋ አደራ ስላለቻት ነው፡፡ ‹‹የቴሌቭዥን የትንሣኤ ፕሮግራም የተቀረጸው እኛ ቤት ነው›› ብላ አጓጉታታለቺ፡፡የተነሣቺው...
View Articleእንኳን ደቡብ አፍሪካ አልሆንሽ ! [ካልሆነሽ] – (ቴዲ ድንቅ) –አትላንታ
ከጥቂት ወራት በፊት አንዲት እህታችን “መጀመሪያ እንትን ነኝ” እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ስትል ባንዲራ ስታቃጥል፣ ተንቀሳቃሽ ምስሏን ፌስ ቡክ ላይ መለጠፏ ይታወሳል። ይህች እህታችን እንኳን በዚህ ሰአት ደቡብ አፍሪካ አልሆነች። [ካልሆነች] ደቡብ አፍሪካውያን ካገራችን ውጡ እያሉ በጎራዴና በገጀራ ሲቆራርጡና ፣ በ...
View Article