ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋለት! –ኤድመን ተስፋዬ
በመንቃት ላይ ባሉ ፍጡራን መሀከል ያረረው ይበስላል ጥሬው እስኪበስል (ጎሞራው) የምልከታ መነሻ ” አምላክ ከፈጠራቸው ፍጡራኖቹ በተለየ ለሰው ልጅ የሰጠው የማሰብ ፀጋ (ማሰብ እና ማሰላሰል መቻሉ) በራሱ የሰውን ልጅ ክቡርነት አመላካች ነው’’:: ይህን የተናገሩት ይችን አለም በተፈጦሮአዊው ሞት የተለዩት የግብፅ...
View Articleበሊቢያ በኢትዬጲያውያን ክርስቲያኖች ላይ የተፈፀመው ኢ ሰብአዊ ጭፍጨፋ እስልምናን አይወክልም!!
አቡ ዳውድ ኡስማን በኢትዬጲያን ክርስቲያኖች ላይ በእስልምና ሽፋን የተፈፀመውን ጅምላ ጭፍጨፋ ሙስሊም በመሆኔ እቃወማለው ፡፡ በእስልምና ውስጥ የዚህ አይነት እርኩስ ተግባር ተቀባይነት የለውም፡፡በእስልምና ሽፋን የዚህ መሰሉ ጭፍን አስተሳሰብ ባለቤቶች በሚፈፅሙት አሳዛኝ እና አሳፋሪ ተግባራት ኢስላም ሲሰደብ ማየት...
View Articleህወሃት የመከላከያ ሠራዊቱን የገቢ ምንጭ በማድረግ ይጠቀምበታል፦
የቀዳማዊ ኃይለሥላሤ መንግሥት የኢትዮጵያን የጦር ኃይል ወደ ኮንጎና ኮርያ ልኮ እንደ ነበር ይታወቃል።የደርግ ወታደራዊ መንግሥት በገልፉ ጦርነት ወቅት ኢራቅ ግብጽን ጨምራ እንዳትመታ ግብጽን ለመታደግ ልኮ እንደነበር ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው።የህወሓት ቡድንም ወደ ሩዋንዳ፤ሶማሌና ደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሠራዊቱን...
View Articleጤናችን ይጠበቅ በሁላችን (ተፈራ ድንበሩ)
የወጣችሁትን ተራሮች ጥላችሁ የሮጣችሁትን ሜዳዎች ትታችሁ አፈር ሣር ቅጠሉ እየናፈቃችሁ በምኞት በተስፋ ቀን እንዲያልፍላችሁ በረሀ አቋርጣችሁ የተሰደዳችሁ ከዘመድ አዝማዱ በመለየታችሁ ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ The post ጤናችን ይጠበቅ በሁላችን (ተፈራ ድንበሩ) appeared first...
View Article(በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች) 1ኛ) የአይሲስ ፍላጎት ተቃርኖን ማጦዝ ነው 2ኛ) ፓን አፍሪካኒዝም እንጀራ...
የቡና ቁርስ 1ኛ) የአይሲስ ፍላጎት ተቃርኖን ማጦዝ ነው ይህ ሳምንት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እጅግ ክፉ ጊዜ ነበር። በደቡብ አፍሪካ በተቀሰቀሰው የስደት ጠሎች ኹከት በርካቶች የአካል እና የንብረት ጉዳት ደርሶባቸዋል። በሜዲትራኒያን ባህር ላይ ስደተኞችን ይዛ ወደ አውሮፓ የምትጓዝ ጀልባ ሰጥማ ከ700 በላይ ሰዎች...
View Articleጨለማው ሳምንት! –ክንፉ አሰፋ
ወጣት እየሩሳሌም አስፋው እንደወትሮው ቴሌቭዥን ከፍታ እየተመለከተች ነው። ብርቱካንማ ቱታ የለበሱና፣ እጆቻቸው የፍጢኝ የታሰሩ ወጣቶች በአሸባሪዎች ታጅበው ሲጓዙ ያሳያል ቴሌቭዥኑ። ለእርድ ከተሰለፉት ወገኖች ፊት ለፊት ላይ ያለው የእየሩሳሌም ወንድም ነበር። ሌላኛው ወንድሟም ከበስተኋላ ተሰልፏል። እያሱ ይኩኑዓምላክ...
View Articleየምናዝነው ስንት ሰው ሲሞት ነው? –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)
በየመን፣ በደቡብ አፍሪካና በሊቢያ ስለሚሞቱት ዜጎቻችን የሚሰጡት መንግሥታዊ መግለጫዎች ሁለት ነገር የጎደላቸው ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ሰብአዊ ስሜት፡፡ ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ስለሌላው ሰብአዊ ፍጡር መከራና ስቃይ ሲሰማ መጀመሪያ አንዳች የኀዘን ስሜት ይሰማዋል፡፡ ከዕውቀት ይልቅ ስሜት ለሰዎች ቅርብ ነውና፡፡ ባለሥልጣን...
View Articleኳስ ጨዋታና ፖለቲካ (ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ)
ማስታወሻ፤ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማርያም የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ አለመጠቀሙን ለማሳየት ኢትዮሜዲያ ላይ አንድ ጽሑፍ አውጥቶ ነበር። ይህ የኔ ድርሰት የዚያ ተቃራኒው አስተያየት ስለሆነ መውጣት የሚገባው፥ እዚያው ኢትዮሜዲያ ላይ ነበር። ግን የኢትዮሜዲያ ባለቤት “በዚህ ድርሰትህ የትግራይን...
View Article“[ቅዱስ ሲኖዶስ በሊቢያ ስለተሰውት ሰማዕታት ያወጣው መግለጫ] የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም”–ዲ/ን...
ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት የቅዱስ ሲኖዶሱን መግለጫ አየሁት፡፡ መጀመሪያ ነገር ቋሚ ሲኖዶሱ ተሰብስቦ መክሮበታል ብዬ ለማመን ይቸግረኛል፡፡ የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም፡፡ ለመሆኑ ለሰማዕታት የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አጥታችሁ ነው? ይበልጥ ያስገረመኝ ደግሞ የሰማዕታቱ ዜግነት ለቤተ ክርስቲያኒቱ...
View Articleየዛሬ ቀትር –በጨርቆስ ሀዘን ቤት
ከኤልያስ ገብሩ —— ‹‹ልጆቼ፣ እኛ በታረድን›› በጨርቆስ የነበሩ አንድ እናት ለቅሶ ‹‹ወያኔ አታለለን … ወያኔ ሌባ …ይለያል ዘንድሮ …ወይኔ ወይኔ›› በጨርቆስ የነበሩ ወጣቶች ያሰሙት ተቃውሞ እና ሀዘን —- ከሰሞኑ በአይሲስ በዘግንኝ ጭካኔ አንገታቸው በተቀሉት ሁለት ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ወገኖቼ ቤት ሀዘን ለመድረስ...
View Article“በወገኖቼ ላይ የተፈፀመዉ ድርጊት አሳዝኖኛል አስቆጥቶኛልም”–ቴዲ አፍሮ
ከቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የተላከ መልዕክት ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ እንዲሁም በተለያዮ ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ እና የሌላ ሀገር ተወላጅነት ባላቸዉ ንፁሀን ዜጉች ላይ በተፈፀመዉ አሰቃቄ የግድያ ወንጀል አዝነን ሳናበቃ ፦ በሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመዉን እጅግ...
View Articleእውነት ከመንበርህ የለህማ! –ሙሉጌታ ተስፋዬ
ምነዋ መንግሰተ ሰማይ! የምህረትሽ ቀን ራቀ? ምነው ትንግርትሽ ረቀቀ ? ምነው ኪዳንሽ ታጠፈ … ወዝሽ ወዘናሽ ነጠፈ? እንደ ዳጉሳ ድፍድፍ … ላቦትሽ ተንጠፈጠፈ አሳርሽ ጠሎ አሰፈፈ ምነው እርሾው ተማጠጠ …. ጎታው ጎተራው ታጠጠ ረሀብ ላንቃው ፈጠጠ….ያዳም ልጅ አፅሙ ገጠጠ ምነው ጭር አለ ቀየው! ሀሩር ነዲዱ በረታ...
View Articleየሃዘኑ ድባብ በዱላ ታጅቦ…ክንፉ አሰፋ
የሃዘኑ ድባብ ከመብራቱ መቆራረጥ ጋር ተዳምሮ ጨለማውን አብሶታል። የአሁኑ መብራት መቋረጥ ግን ከወትሮ ፈረቃ ለየት ያለ ነው። ሆን ተብሎ የተደረገ ይመስላል። ከጥቂት ስፍራ በስተቀር ሁሉም ቦታ በአንዴ እንዲጠፋ ነው የተደረገው። ከሬድዋን ሁሴን እና ከሃይለማርያም የቴሌቭሽን ዲስኩር በኋላ ሃገሩ ሁሉ ጨለማ እንዲሆን...
View Articleከጩኸት ወደ ተግባር የሚነገድበት የስደት ማእበል ትውልድ ከየት መጣ? ለማቆም እንረባረብ።
አክሎግ ቢራራ (ዶር) ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር እኛ ኢትዮጵያዊያን ከፋሽስቱ የጣሊያን ወረራ ወዲህ እንደዚህ ዓመት ተዋርደን አናውቅም። ውርደቱ ተከታታይና የማያቆም ለመሆኑ ምክንያቶቹ ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባርን (ህወሓት) ብሎ ከሚጠራው የጎሳዎች የበላይ ገዢ ፓርቲ ብቻ ሳይሆን እኛም ጭምር ነን። የሊቢያ...
View Articleሕገ ወጥ ጎብኚ እንጅ ሕገ ወጥ ስደተኛ የለም!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ስደት ሕዝባችንን ከቀየው እያፈናቀለ በአራቱም መዓዝናተ ዓለም ማንከራተት ማንቀዋለል ማንገላታት ከጀመረ አራት ዐሥርት ዓመታት ሞላ፡፡ በደርግ ጊዜ ከተሰደዱት በዘመነ ወያኔ የተሰደዱት እኅት ወንድሞቻችን እናት አባቶቻችን እጅግ ይበዛሉ፡፡ ስደተኛ ወገኖቻችን በየተሰደዱበት ሀገር እንደሰው...
View Articleበጎማ ዱላው ፌቷን መቷት፣ ወድቃም ደበደቧት –አይ ጭካኔ
(ግርማ ካሳ) አቶ ሬድዋን ሁሴን በቴሌቭዝን ቀርበው፣ በረእቡ ሰልፍ ፖሊስ ምንም አይነት ድብደባ አልፈጸም በማለት በይፋ ተናግሯል። ሆኖም ሰዉዬው የተነገሩት ፍጹም ዉሸት መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ነው። ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች እስከ አፍንጫችን ተበትነው አይተናል። ታዲያ አንድ የመንግስት ባለስልጣን (ያዉም ሚኒስቴር)...
View Articleየዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ ብሄራዊ ሃዘንን ወደ ብሄራዊ እምቢተኝነት
ሚያዝያ ፲፭,፳፻፯ ብሄራዊ ሃዘንን ወደ ብሄራዊ እምቢተኝነት በያዝነው ሰሞን የሚሰሙ ዜናዎች፣የሚታዩ ምስሎች፣የሚደመጡ የሲቃ ድምጾች አጥንት ድረስ የሚዘልቁ ብሄራዊ ቁስል ሆነውብናል። ፳፬ ዓመት በኢትዮጵያውያን ጀርባ የተሰበቀውን ፍላጻን በመሸሽ ስደትን እንደ አማራጭ የወሰዱ ወጣቶች የዓሳ ነባሪ የዕለት ከዕለት ቀለብ...
View Articleየት ሄደን እናልቅስ ?
የት ሄደን እናልቅስ የት ሆነን እንተንፍሰ የወንድሞቼን ደም የት ሄጄ ልመልስ ሀገር ነበር እኮ ሁሉንም ማስረሻ ሀዘን ይሁን ስጋት ከሁሉ መሸሻ ወንድሜ ሲቃጠል በሳውዝ አፍሪካ ላይ ስጋዬ ቢታረድ በሊብያ ምድር ላይ እህቴንም ባጣት በዛ በየመን ላይ ሀዘኔ ቢበዛ ውስጤ ቢቆስልብኝ መንግስት እንደሌለው ማንም ሲገልብኝ ምንም...
View Articleበአይሲስ የተጣሰው የቁርአን ቃል –“ሙስሊም ባልሆኑ ንፁሃን ሰዎች ላይ ግድያ የፈፀመ ሰው የጀነትን እጣን አያሸትም”
ኑርሁሴን እንድሪስ በሁለቱ ታላላቅ እምነቶች ውስጥ (ክርስትና እና እስልምናን ማለቴ ነው) ለሰው ዘር በሙሉ የተላለፈ አንድ መለኮታዊ መልዕክት አለ፡፡ ይህ መልዕክት በሁለት ቅዱሳን መፃህፍት ውስጥ ቢገኝም መልዕክቱ ግን ተመሳሳይ ነው፡፡ የሰው ልጅን ነፍስ ማጥፋት የተወገዘ ተግባር መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን...
View Article“ልጄ! እንኳን አንተ፤ እኔም ባልተወለድኩ!” –የንጎቻው
…. ስሙን ሞት ይጥራውና እንኳን በአንደበቴ በህሊናዬ ሲንከላወስ እጅጉን የሚኰሰኩሰኝ ያ! መናጢ፤አናጢ፤ ግምበኛ፤አትክልተኛ ነኝ’ ባይ ‘መጤ’ ‘የቀን ሠራተኛ’ ለካስ ዋናው ሙያው ‘የጨለማ ሠራተኛ’ ኖሮ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ወረው መዲናንችንን ሲቆርጣጠሩ ይኸ ‘እንግዳ ሰው’ ከምንጊዜው እንደ እስስት ተቀያይሮ፤ የቀን...
View Article