(ለትውስታ) አቡበከር አህመድ ከመታሰሩ በፊት ከራድዮ ፋና ጋር ያደረገው ቃለምልልስ – [ሊደመጥ የሚገባና አዲሱን የወያኔ...
ሁሉም ኢትዪጲያ ማየት ያለበት አጭር ዝግጅት በመንግስት ደጋፊ በሆነው ሬድዪ ፋና ሬድዪ ላይ አቡበክር አህመድ ከጋዜጠኛ ብሩክ ከበደ ጋር The post (ለትውስታ) አቡበከር አህመድ ከመታሰሩ በፊት ከራድዮ ፋና ጋር ያደረገው ቃለምልልስ – [ሊደመጥ የሚገባና አዲሱን የወያኔ ሴራ የሚያጋልጥ] appeared first on...
View Articleየታሰርኩ ለታ ‹‹ለሁለት አመት ያላየሁትን ጓደኛዬን ላገኘው ቀጠሮ ነበረኝ›› በፍቃዱ ኃይሉ
እኔ እና አጥኔክስ 10፡45 አካባቢ ከቀነኒሳ ሆቴል እየወጣን ነበር፣ ያን ቀን አብረን ነው የዋልነው፡፡ መንገድ ላይ እንዳለን ስልክ ተደውሎ ማሂ በፖሊሶች መያዟን ሰማን፡፡ ወዲያው የማሂን መያዝ በተመለከተ ቲዊት ላደርግ ስልኬን ስነካካ የማላውቃቸው ሰዎች ሁለታችንንም ከበቡን፤ ስልካችንና ላፕቶፓችንንም ነጠቁን፡፡ ምንም...
View Article(የሊቢያው እልቂት ጉዳይ) እኛ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ነን!!
አፈንዲ ሙተቂ ISIL የሚባለው ሰይጣናዊ ቡድን በምድረ ሊቢያ በዜጎቻችን ላይ የፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ያስቆጣኝ በሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ምክንያቴ በጥይት የተረሸነውና በስለት የታረደው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ መሆኑ ነው፡፡ አዎን!! “ዘወትር በድህነት ከምንገላታ ወደ ውጪ ሄጄ ዕድሌን ብሞክር ይሻላል”...
View Articleመከራችን መፍትሄ ሳያገኝና ሃዘናችንም ሳይበርድልን ሌላ ከባድ መርዶ ከወደ ሊቢያ ተሰማ
ከአብርሃም ተፈሪ (ሚኒሶታ) ወዳጆች በቅድሚያ በያላችሁበት የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! ከዚህ ቀጥሎ የምታነቧት አጭር ጽሁፍ በስራ ገበታየ ላይ ሳለሁ በሃሳብ ወዲህ ወዲያ ስባዝን የሞነጫጨርኳት ሰሞንኛ ማስታወሻ ነች። ሰሞኑን በኛ ኢትዮጵያኖች ላይ የደረሰብንን የሃዘን ማእበል እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ እጅግ በጣም...
View Articleየአንደበትህ ፍሬ ሕይወት እንጂ ሞት አይሁን!!! –ከተማ ዋቅጅራ
የልብ ሃሳብ የሚገለጸው በአንደበት ነው። የተሰወረን ሚስጢር የሚገለጸው በምላስ ነው። የሰው ልጅ ከግዜ ጋር ይሮጣል እውነተኛው እውነት ይዞ.. ሃሰተኛው ሃሰት ይዞ እየተቀዳደሙ ወደፊት ይሔዳሉ። ሃሰት በጥርርጥር የተሞላ ነው። ጥርጥርን የሚያስወግድ በእውነተኛ መንገድ የሄደ ነው። የፍቅር እርሻ አራሽ፥ የፍቅር ዘር...
View Article(በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች) 1ኛ) “ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለምን ኬክ አይበሉም?”… 2ኛ) የኢትዮጵያ...
(የቡና ቁርስ) በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች 1ኛ) “ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለምን ኬክ አይበሉም?” ታዋቂው ገጣሚ እና ጸሐፊ በዕውቀቱ ሥዩም ከሦስት ዓመታት በፊት የለንደን ኦሎምፒክን በማስመልከት በተዘጋጀ የሥነ ጽሑፍ ፌስቲቫል ላይ ተሳታፊ ነበር። በጊዜው ካቀረባቸው ግጥሞች መካካል ከፍተኛ ተቀባይነትን...
View Articleኤዶምንና ማህሌትን ብቻ ሳይሆን የ45 ሚሊዮን ሴቶች ክብርን ነው ያቀለሉት –ግርማ ካሳ
ኤዶም ካሳዬ ጋዜጠኛ ናት። ማህሌት ፈንታሁን ደግሞ «ሰለሚያገባን እንጦምራለን» በሚል የአለም አቀፍም ሆነ የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በሚፈቅድላቸው መሰረት፣ ብሎግ ከሚያደርጉ ዞን ዘጠኞች አንዷ ናት። ኤዴሞም ሆነ ማህሌት የጻፉት፣ የተናገሩት የተደበቀም ሆነ የተሸፈነ ነገር የለም። ለፍትህ ከመቆማቸው በቀር ያጠፉት ጥፋት...
View Articleየሰማዕታቱ ሰማዕትነት ለቤተ መንግስቱ እና ቤተ ክህነቱ የመጨረሻው የማስጠንቀቅያ ደወል ነው
ከጌታቸው በቀለ (የጉዳያችን ልዩ ማስታወሻ) ለሰማዕታቱ ለቅሶ አዲስ አበባ ያለፈው ሳምንት እሁድ ለኢትዮጵያውያን እና ለመላው ዓለም አእምሮ የሚነሳ ግፍ ተፈፀመ። በአክራሪው አይ ኤስ ኤስ ስል ቢላዋ እና የጥይት አረር ሰላሳ ኢትዮያውያን ክርስቲያኖች ሊብያ ውስጥ ሰማዕትነት ተቀበሉ።ይህ መላው ዓለምን ያስደነገጠ...
View Article“ሞት የዘመኑ ዕለት እንጅ የመነኑ ዕለት አይደለም”–ከበልጂግ አሊ
“ከመሸ ተነሳሁ ከተፈታ በሬ፣ እደርስ አይመስለኝም ከእንግዲህ ሃገሬ።“ አገኘሁ እንግዳ ጀርመን ፍራንክፈርት በሚገኘው የመድኃኒዓለም ቤተክርስትያን ውስጥ በሊቢያ ለተሰው ዜጎቻችን ጸሎተ-ፍትሃትና ከዛም ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግ ተገኝቼ ነበር። በደቡብ አፍሪካም ይሁን በሊቢያ በደረሰው ችግር ሁላችንም ሃዘን ገብቶናል። በዚህ...
View Articleአሜሪካ አይሲስን ለምን ፈጠረችው? –ክንፉ አሰፋ
ግብጽ የሃያ አንድ ክርስቲያን ዜጎችዋን በአይሲስ መታረድ ዜና እንደሰማች ዝም ብላ አልተቀመጠችም ነበር። ብሄራዊ የሃዘን ቀንም አላወጀችም። እንዲህ ነበር የሆነው። ከመቅጽበት ተዋጊ አውሮፕላኖችዋን አስነስታ ወደ ሊቢያ ላከቻቸው። የአይሲስ አራጆች የተከማቹበትን ደርና የተሰኘ ስፍራ እያከታተለች በቦምብ ቀጠቀጠችው። ብዙ...
View Articleያሬድ ጥበቡ ስለ ህላዌ ዮሴፍ፣ ታምራት ላይኔ፣ ዳዊትና ሙሉአለም አበበ የትናትና የዛሬ ማንነት ይናገራል (ሊያነቡት የሚገባ)
ያሬድ ጥበቡ በትግል ስማቸው ጌታቸው ጀቤሳ ይህን ጽሁፍ ያሰፈሩት በፌስቡክ ገጻቸው ነበር:: ለግንዛቤ ይረዳል ብለን በማሰብ አካፍለናችኋል:: ይህ ፎቶ ከተነሳ 30 አመት ሆነው ። የካርቱምን የአራዊት መናኸሪያ (ዙ)፣ ስንጎበኝ የተነሳነው ነው ። ከግራ ወደቀኝ ህላዌ ዮሴፍ፣ ታምራት ላይኔ፣ ዳዊት፣ ሙሉአለም አበበና እኔ...
View Articleኢትዮጵያ ብትመች – (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ –የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር)
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ አንተ የደላህ ሰው ሁሉን ለራስ ይዘህ፥ ተው ግፍ አትናገር፥ “ወጣቱን ከሃገር ማን ውጣ አለው?” ብለህ፥ ሕሊናህ ደንዞ በምቾትህ ብዛት፥ የወጣቱን ስቃይ ተስኖህ መረዳት፤ኧረ ተው አትቅጠፍ አውነቱን አብለህ!!! ጊዜ ያነሳውን እሽቅብ ተኩሶ፥ ግፍ አዳላጭ ሆኖ ቁልቁል ሲከሰክስ፥ ፍርድ ይስተካከላል፤...
View Article[በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች] 1ኛ) ቶርቸርን እስከ መቼ “ጆሮ ዳባ ልበስ” እንለዋለን? – 2ኛ) የጦስ ዶሮ...
1ኛ) ቶርቸርን እስከ መቼ “ጆሮ ዳባ ልበስ” እንለዋለን? እ.ኤ.አ. በ2008 ዓ.ም የጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የኾኑት ጀምስ ራይመንድ ቭሪላንድ በቶርቸር ጉዳይ የተለመደ አስተሳሰባችንን የሚፈታተን አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አሳትመው ነበር። በርካቶች ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለገልለተኛ ፕሬስ ምንም...
View Articleከተማረ የተጋደለ (ሽሙጣዊ ግጥም) (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር)
(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] The post ከተማረ የተጋደለ (ሽሙጣዊ ግጥም) (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleአሁን ገና ‹‹ፕሮፌሰሮቹ›› ሞቱ
ከዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ባለፈው ወርኃ መጋቢት 19፣ ቅዳሜ ቀትር ላይ ከወዳጆቼ አንዱ ይደውልልኛል፡፡ ለጥሪው ምላሽ ስሰጥ፣ በዚያው ሰዓት ከሸገር ኤፍ. ኤም 102.1 እየተላለፈ የነበረውን የቀትር ወሬዎች እንዳዳምጥ ይጠቁመኛል፡፡ የስርጭት መሥመሩን አስተካክዬ ሳዳምጥ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ...
View Articleከአገራችን ያሰደደንን ወያኔን አሳደን አገር ነፃ ሆና የምንኖርበትን ዘመን እናምጣ!!!
ወያኔ ምን ሰራ ብትሉኝ ምንም ነው መልሴ ምክንያቱም እንደ መንግስት ለአንድ አገር መስራት ካለበት ደረጃ 10% እንኳን መስራት ያልቻለ መንግስት ሰለሆነ። በወንጀል የተዘፈቁ ባለስልጣናት፤ በሙስና የተጨማለቁ ካድሬወችን ፈልፍሎ በየክፈለሃገሩ በትኖ ወንጀልኝነታቸው እንዳይታወቅ ሙስናቸው እንዳይጋለጥ የወያኔ...
View Articleበመጨረሻም በግብጽ ነጻ ወጡ…እኛ ግን መንግስት አለን እንዴ?
ክንፉ አሰፋ የፌስቡክ አርበኛው ቴድሮስ አድሃኖም ቦሌ ሄደው ከሊብያ ነጻ የወጡ ዜጎችን ሲቀበሉ አየን። እፊታቸው ላይ የማፈር ሳይሆን የጀግንነት ስሜት ይነበባል። አቀባበላቸውም 90 ደቂቃ በእንቴቤ የሚለውን ታሪክ ይመስላል። ኡጋንዳ ላይ የታገቱ ዜጎችዋን ለማስለቀቅ እስራኤል ያደረገችው ገድል። ቴድሮስ አድሃኖምም በኩራት...
View Articleየምስጢራዊው ድምፃዊ ‹አዳዲስ› ምስጢሮች
ጥላሁን ገሠሠ የዛሬ ስድስት ዓመት በፋሲካ ዋዜማ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ህዝብና መንግስት እንደ አንድ ሆነው ቀብሩን እንዳደመቁትና በጋራ እንደሸኙት እናስታውሳለን፡፡ጥላሁን በህይወት በነበረባቸው ዘመናት በህይወቱ ውስጥ ያሉ ብዙ አነጋጋሪና ምስጢራዊ ጉዳዮችን ሳያብራራና ግልፅ ሳያደርግ ማለፉን ተከትሎ በዓመቱ የወጣው...
View Articleየተጨናገፈው፤የዕልቂት ድግስ – (ሚያዚያ 30ን ከስፍራው) –በደረጀ ሀብተወልድ፤ኢሳት
በጎቹ ጨፌው ላይ – በፍቅር ያዜማሉ፣ ተኩሎች አድፍጠው – ይጠባበቃሉ፣ ጩኸት ሊበረክት-ሊፈስ ሲል ዕንባ፣ እረኛው በድንገት-መሀል ጣልቃ ገባ። አገር በደም ባህር-ሊጠመቅ ተፈርዶ፣ ውሀ ጥምቀት ሆነ-ከላይ ዝናም ወርዶ። ቅንጅት፤ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ የጠራውን የሚያዚያ 30/1997 ዓ.ም ሰልፍ ለመዘገብ ወደ መስቀል...
View Articleኢትዮጵያዊ ማንነታችን የሚፈተንበት ቁጥር ፩ (እጅግ አስቸኳይ በደንብ በጥሞና እስከመጨረሻው ድረስ መነበብን የሚፈልግ ታሪክ)
የቤተክርስቲያን ታሪክ ተመራማሪውና የማከብረው ለእርሱም የተለየ ቦታ የምሰጠው ወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የፊልም ባለሙያው ያሬድ ሹመቴ በሊብያ ስለተሰዋ አንድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ጉዳይ ሰሞኑን ጽፈው አንብቤ ነበር ። ይህ ሰው 2 የሚያማምሩ ልጆቹን ትቶ ማለፉንም እነዳኒ በጽሑፋቸው ጠቅሰውታል ። እውነት...
View Article