የአዲስ ድምጽ ራድዮ አቅራቢ አበበ በለው ሰሞኑን ኢሳት ያቀረበውን የኢሳያስ አፈወርቂን ቃለምልልስ ተከትሎ; ወቅታዊውን የኢሳያስ አፈወርቂ አቋም በሚመለከት ከ3 ታዋቂ ሰዎች ጋር ውይይት አድርጓል:: ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ; ኤርትራዊው ጋዜጠኛ ሰናይ ገብረመድህን እንዲሁም ጀርመን የሚገኘው የአርበኞች ጋርድ መሪ ልዑል ቀስቅስ በኢሳያስ አፈወርቂ ጉዳይ ተነጋግረዋል – ያድምጡት::
[jwplayer mediaid=”39639″]
The post ክንፉ አሰፋ; ሉኡል ቀስቅስና ሰናይ ገብረመድህን በአዲስ ድምጽ ራድዮ በኢሳያስ አፈወርቂ ወቅታዊ ቃለምልልስ ላይ ያደረጉት ውይይት (ያድምጡ) appeared first on Zehabesha Amharic.