Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1664

የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንተናና መሬት ላይ ያለው እዉነታ !

$
0
0

daniel kibretዲያቆን ዳንኤል ክብረት “አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና” በሚል ርእስ የዛሬ ስምንት አመት ገደማ አቅርበዉት የነበረዉን ንግግር በዚህ ሰሞን እንደ አዲስ በተለያዩ ድህረ ገጾች እና የሚዲያ ተቋማት በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ ወይም በፍቃዳቸው እንዲሰራጭ ተደርጔል። የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ ሃገራችን ባለችበት ተጨባጭ ሁኔታ እንደ አዲስ እንዲበተን የተደረገው ንግግራቸው ከአንድ የእምነት መሪ የሚጠበቅ የሞራል እና ህግ ሃላፊት የሚንጸባረቅበት፣ ለችግሮቻችን መፍትሄ አመላካች የሆነ፣ ዜጎች ሃገራችን በሚሏት ግዛት ውስጥ የእኩልነት መብት እንዳላቸው ያገናዘበ ፣ አብሮ መኗኗርን የሚያጎለብት መሆን ያለመሆኑን በመገምገም ሚዛናዊ አስተያየት ማቅረብ ነው። –-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-

The post የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንተናና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1664

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>