ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሰባኪነት የታወቀ እንደ ሆነ ይነገርለታል ። በአንድ ወቅት እዚህ አሜሪካ ሳሉ የአሁኑ የአዲስ አበባው መንግሥት ሹመኛ የሆኑ አባ ማርቆስ ፥ ያገለግሉበት ከነበረው ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ወጣት ክርስቲያኖች ፥ ዲያቆን ዳንኤል መጥቶ ማስተማር አለበት እያሉ ያስቸግሯቸውና ይጋበዛል ። ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለማስተማር መዘጋጀቱን እንጂ ከዚያ ያለፈ ነገር አለ ብሎ አላሰበም ። ካህኑ በል ነገ የምታስተምረው አንተ ስለ ሆነክ ፥ ቀደም ብለህ መጥተህ በዲቁና ቀድሰህ ታስተምራለህ ይሉታል ። ዳኒ ትንሽ ያቅማማል ። አሁንም ይጫኑታል አይ ቅዳሴ እንኳን አልችልም ይላል ። በዚህ ጊዜ “አፈረች ዲያቆን” ታዲያ የዲቁና ቅዳሴ ሳትችል በየት አልፈህ አስተማሪ ሆንክ በማለት “አፈረች ዲያቆን” ብለው ተርተውበታል ። -–[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ—–
The post አፈረች ዲያቆን – ቀስቶ ወተረ appeared first on Zehabesha Amharic.