ይህቺ እራፊ የምትመስል እና ህልቅ መጠቅለያ የሆነች ብሂል ከአበው የተወረሰች ግን ደግሞ ያልመነዘርናት ከባለጠጋ ድሆች የተገኘች ሃብት ናት ። በነገራችን ላይ እኔ በምኖርባት በሃገረ እሥራኤል ትውልደ ኢትዩጵያውያን የሆኑ ተረትና ምሳሌዎች ወደ ዕብራይስጥ ቋንቋ ተተርጉመው በተውኔቱም ፦በሥነ_ጽሁፉም ውስጥ እየተዶሉ ሲቀርቡና ትውልዱ ሲታነጽባቸው ሳይ እኛ የእኛን እየጣልን ፤ የሩቅ አሻግረን እያየን በምኞት የምንከንፍ ምስኪን ህዝቦች መሆናችንን እያየሁ እገረማለሁ። በእጃችን ባለው አስተውለን የማንማር በመሆናችን! ። ይቅርታ በወቀሳ በመጀመሬ። —-[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—–
↧