Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

የኢትዮጵያ የቀድሞ ዘመናዊ የጦር ሰራዊትን ታሪክ ሳንዘክር ስለ ኢትዮጵያ ማውራት አንችልም

የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ሰራዊት መሰረቱ በዳግማዊ ምንሊክ ዘመን ይጣል እንጂ በተደራጀ መልክ የተመሰረተው ከፋሽሽት ኢጣልያ መባረር በኃላ መሆኑን በርካታ ድርሳናት ያስረዱናል።ዛሬ ቀና ብለን ስለ ኢትዮጵያ መናገር የቻልነው በጥንት አባቶቻችን ተጋድሎ ብቻ አይደለም።የቀድሞ ዘመናዊ የጦር ሰራዊት ገድልም ትልቅ አስተዋፆ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥፋቱ ምንድን ነው?

ፐሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም አርቲስት ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቴዎድሮስ ካሣሁንን በአካል አላውቀውም፤  በዘፈንና በጭፈራ በእውነት ተደሳች መሆን ካቃተኝ ቆይቷል፤ ከ ኅዳር 1967 ጀምሮ ነው የቆረቆረኝ፤ ይህ ሰው እንደሰውና እንደ ኢትዮጲያዊ በየጊዜው የሚደርስበትን ወደ ግፍ የሚጠጋ በደል ስመለከት ያው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ዲ.ኤን.ኤ – DNA ለምን ጉዳይ? እንዴት? መቼ?

  ዲ.ኤን.ኤ (Deoxy Ribonucleic Acid) /DNA/ በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች በሙሉ የያዟቸው የሞለኪውል ቅንጣቶች ሲሆኑ፤ ገና አንድ ጽንስ ተፅንሶ የተሟላ አካል ባለቤት እንዲሆንና የህይወትን አካላዊ ተግባር እንዲያከናውን የሚረዳ ነው፡፡ የዲ.ኤን.ኤ ቅንጅታዊ ስርዓት (DNA sequence) በዚህች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንድነታችንና በሰላም ለመኖር ወደ 1966 ክልላችን መመለሱ ይመረጣል (ብርሃነ ደስታ ሃይለየስ)

ብርሃነ ደስታ ሃይለየስ በአንድነታችንና በሰላም ለመኖር ወደ 1966 ክልላችን መመለሱ ይመረጣል--[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—–  

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕብረት እንዴትና ከማን ጋር? (ይታያል በላቸው)

አገራችን ኢትዮጵያ የገጠሟትን ውስብስብ ችግሮች ለማስወገድ አብሮ መስራት ወሳኝ መሆኑን  የተረዱና፤ተረድተውም በሃሳቡ ተመርተው በአንድ ላይ በመደራጀት ፣በፖለቲካው ትግል ውስጥ ገብተው  አለአንዳች ውጤት እንደጉም በነው የጠፉ ብዙዎች ናቸው።በተደጋጋሚ የሕብረት ጥሪ ይሰማል፤የዚያን  ያህል በድርጅቶችና በአባሎቻቸው ላይም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነፃነት ትግል ሁሉንም መራራ መከራ ለመቀበል መፍቀድ ነው። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 01.07.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የነፃነት ትግል መከራን ለመቀብል ተፈቅዶና ተወዶ የሚወሰድ እርምጃ ነው። የነፃነት ትግል የጫጉላ ጊዜ ሽርሽር አይደለም። ሊሆንም ከቶውንም አይችልም። ስለዚህ ዛሬ በግንቦት 7 ጸሐፊ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የደረሰው እግታ ከትግል መስምር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንዳርጋቸው ጉዳይ በውጭ ሚዲያዎች ለምን ሳይዘገብ ቀረ? – (በመታሰራቸው ዙሪያ የኔ 3 ጥያቄዎች)

ስታየሁ ከዋሽንግተን ዲሲ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ ትናንት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መንግስት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ታሰሩ የሚል ዜና ካነበብኩ በኋላ የተለያዩ ጥያቄዎች በጭንቅላቴ ላይ ተመላለሱ። የመን በመንግስት አሰራር ደረጃ ከአፍሪካ ሃገራት የማትሻልና በሙስና የተጨማለቀ አሰራር ስላላት አቶ አንዳርጋቸው እንዴት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም?

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2006 ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ ፊት-ለፊት በቴሌቪዥን በተገኛኘን ጊዜ ‹‹አማራ የሚባል ጎሣ የለም፡›› በማለቴ መለስ ዜናዊና ጭፍሮቹ ብቻ ሳይሆኑ ‹‹አማራ-ነን ባዮች››...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘ክርስትና የዋህንን በአድርባይነት መርዝ እየወጉ እና እየተሽሞነሞኑ የሚኖሩበት ሕይወት አይደለም” በክርስትና ስም...

ዛሬ (ስሙን አልጠቅሰውም) ማንነቱን የማላውቀው ግን ፋይሉ አናት ላይ ነጠላ ለብሶ የተነሳ ፎቶ በትልቁ የለጠፈ የፌስ ቡክ ገፄ አባል እንዲህ የሚል መልዕክት በውስጥ መስመር ላይ ለጠፈለኝ። ” አይ ክርስትና—–ቤተክርስቲያንን ማገልገል አይሻልህም? ” ወዘተ የሚሉ ቃላት ይዟል።ግለሰቡን ከእዚህ በፊት ስለማላውቀው ፋይሉን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሙስሊሞች ተቃውሞ እንደገና (የሙስሊሞችን ተቃውሞ እደግፋለሁ፣ ከተቻለም እሳተፋለሁ)

የመጀመሪያው የከተሞች ምድብ ተቃውሞው የሚካሄደው በከፍተኛ የድምጽ ተቃውሞ ሲሆን ተቃውሞው የሚደረግባቸው ከተሞችም የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1) በአዲስ አበባ ከተማ 2) በኦሮሚያ:- መቱ እና ዶዶላ ከተማ ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ከተሞች ተቃውሞው የሚከናወነው በድምጽ ይሆናል፡፡ በአዲስ አበባ ተቃውሞው የሚከናወነው በታላቁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በእኔ ስም አይሆነም!”“NON IN MIO NOME”–ሕዝብን የጨፈጨፈ ገዳይ ጀግና አይደለም!

በልጅግ ዓሊ ክፍል አንድ ሕዝብን የጨፈጨፈ ገዳይ ጀግና አይደለም! ልቤ ተሸበረ ከሩቅ ስትጣሪ ሰማሁሽ ሃገሬ፣ ስንቱን ብሶት ላውራሽ እናቴ ዘርዝሬ፣ . . . . ሀገሬ ድምጽሽን ቀርቤ እንዳልሰማ ፤ አላጥፍ አልጠቀልል መሬት አይደለም ሻማ ክል እያለ መጥቶ የዝማሬሽ ቃና ያማልለኝ ገባ ያዘናጋኝ ገባ ከሩቄ ሆነና። ከሩቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔ የተቀነባበረ ሴራ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መታገትና ለወያኔዎች ተላልፎ መሰጠት ለተቀዋሚዎች የማንቂያ ደውል ነው

(ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ) የግንቦት7 ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው በየመን መታፈንን ከሰማን ጊዜ ጀምሮ አብዛኛው ሀገር ወዳድና የኢትዮጵያን የነጻነት ቀን ናፋቂ ወገኖችን ያሳሰበና እረፍት የነሳ ጉዳይ እንደሆነ በየቀኑ በየማህበራዊ ድህረ ገጽ ከሚወጡት ነገሮች መረዳት እንችላለን :: በርግጥ ወያኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዚህ ሙቀት መቀጠል ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ያድናል –ወያኔንም ከሥሩ ይመንጥራል!

ከሥርጉተ ሥላሴ 04.07.2014 (ሲውዘርላንድ – ዙሪክ) የምልዕቱ ሙቀቱ የፈላ፣ የማያቋርጥ ጠላትን የሚያርገበግብ፣ የጠላትን መጋኛ የሚያናውጥ ከሆነ ድንበር አልቦሽ የነፃነት እንቅስቃሴ እልህን አመንጭቶ ቁርጠኝነትን መንበር ላይ ያወጣል። ቁርጠኝነቱም በፈንታው ደግሞ እራሱን ወልዶ ተግባራትን በቅድመ ተከተል በስክንት...

View Article


ያንዳርጋቸው መንገድና የኔ ጡመራ!

በደረጀ በጋሻው ከምስራቅ አፍሪቃ አንባገነኖች ባህሪያቸው ተመሳሳይ በመሆኑ በማምን ላይ ሲሞዳሞዱ ህሊናቸውን አይቆረቁራቸውም። የመን የምትባል ከቀይ ባህር ማዶ ያለች የአረቦች ምድር ሰሞኑን የፈጸመችው የልወደድ ባይነት ፖለቲካዊ “ግልሙትና”ታሪክና ትውልድ በመሪር ትዝታው ሲያስታውሱት የሚኖር ወራዳ ተግባር ነው። ሀገሪቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድምጻችን ይሰማ ወቅታዊ ጽሑፍ፡ ሺህ ሆነን እንደ አንድ፤ አንድ ሆነን እንደ ሺህ –የፅኑዎች ትግል

ከድምጻችን ይሰማ የተላለፈ ወቅታዊ ጽሁፍ ቅዳሜ ሰኔ 28/2006 የኢህአዴግ መንግስት በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ የከፈተው ሁለንተናዊ ጥቃት እና ጭቆና በብዙ ሚሊዮናት ዜጎች ላይ የተከፈተ ጥቃት ቢሆንም እኛ … ብዙ ሚሊዮናት… ዜጎች ግን ብዝሃነታችን፣ የቋንቋችን መለያየት እና የብሔራችን አንድ አለመሆን እክል ሳይፈጥርብን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 4 (የመጨረሻ) (ዮፍታሔ)

ለሕወኀት ቀኑ በፍጥነት እየጨለመ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም እስካሁንም ምንም ዓይነት የማስተካከያ ርምጃም ሆነ  የመለሳለስ አቋም ከማሳየት ይልቅ በተለመደው እብሪቱ የመቀጠሉ ምክንያት ሊሠራ የሚችል ዕቅድ አለኝ ብሎ  ከማመን ነው። ከሰሞኑ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን አግቶ እስከመውሰድ ድረስ የደፈረበት ድርጊት አገዛዙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UNO) ሁላዊ ህገ መንግሥቱ ለፎቶ እንድናዬው ወይንስ –ሚዛን?

ከሥርጉተሥላሴ 06.07.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንደ መግቢያ – አውሬነትና ሰብዕዊነት ሲፋጠጡ ዳኛው የዓለም አቀፉ ህገ – መንግሥታዊ ዓውጅ ነው ለገኃዱ ዓለም። ግን ይቻለዋልን አውሬን ጠርቦ ለመግራት ….. !?! ድርጅቱ የተባባሩት መንግሥታት (UNO)ፍጥረተ ነገርና ነፍሱ፣ ደሙ ሆነ ፕላዝማ (plasma)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል፤የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል። ነጋ አባተ (ከእሥራኤል)

ይህቺ እራፊ የምትመስል እና ህልቅ መጠቅለያ የሆነች ብሂል ከአበው የተወረሰች ግን ደግሞ  ያልመነዘርናት ከባለጠጋ ድሆች የተገኘች ሃብት ናት ። በነገራችን ላይ እኔ በምኖርባት በሃገረ  እሥራኤል ትውልደ ኢትዩጵያውያን የሆኑ ተረትና ምሳሌዎች ወደ ዕብራይስጥ ቋንቋ ተተርጉመው  በተውኔቱም ፦በሥነ_ጽሁፉም ውስጥ እየተዶሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔም አንዳርጋቸው ነኝ! እኔም ግንቦት ሰባት ነኝ! (በአበበ ገላው)

የአፓርታይድ ስርአት መገለጫዎች አድልኦ፣ የዘር መከፋፈል፣ ጭቆና፣ ምዝበራ፣ ዝርፊያ፣ የመሬት ንጥቂያ፣ ግድያ፣ እስራት፣ ግርፊያ፣ ሰቆቃ፣…ዋነኞቹ ናቸው። እነዚህም የአፓርታይድ ስርአት መገለጫዎች ከደርግ የከፋው የህወሃቶች ስርወ መንግስት ዋነኛ ባህሪያት መሆናቸው አለም ያወቀው ጸሃይ የሞቀው እውነታ ነው። ባለፉት ጥቂት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ የማይገባኝ እንዴት 23 አመት ሙሉ ዜጎችን እያሰሩ ይቀጥላሉ ?

ግርማ ካሳ ሃብታሙ አያሌው ፣ ዳንኤል ሺበሺ እና የሺዋስ ከበደ ወደ ማእከላዊ መዉረዳቸዉን የሚገለጽ ዜና ተመለከትኩ። በጣም አዝኛለሁ። ሃብታሙ አያሌው ሃብታሙ አያሌው በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ትልቅ ሥራ እየሰራ ያለ፣ በቅርቡ ወዳጅ አባቷን ያጣችው እህታችን ባለቤት እና የአንዲት ቆንጅዬ ልጅ አባት ነው።የአንድነት ፓርቲ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>