ኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር የ2007ን ምርጫ ጠቅልሎ ለመውሰድ ያደረገው መጀመሪያው ርምጃ ነው!!! (አንድነት...
የፓርቲያችን ከፍተኛ አመራሮች አቶ ሀብታሙ አያሌው እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ እናሳስባለን!!! ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በቅርቡ ለህዝቡና ጋዜጠኞች ይፋ እንዳደረግነው ሕወሓት/ኢህአዴግ ለአለፉት 23 ዓመታትወደርየሌለውየዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና...
View Articleኢትዮጵያ ከዓለም ለምን ሁለተኛዋ ደሀ አገር ሆነች?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ መቀመጫውን በኢትዮጵያ ያደረገ አንድ ታዋቂ የአሜሪካ የዜና አውታር በቅርቡ ኮካኮላ በኢትዮጵያ እንዳይጠጣ በሚል ያሰራጨሁትን ጽሁፍ በማስመልከት የተሰማውን ቅሬታ አስመልክቶ አንድ የኢሜይል መልዕክት ላከልኝ፡፡ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ጻፈ፣ “በድፍረት ልናገርና ሆኖም...
View Articleከልባቸው ደፋር የሆኑ የሀገሬን ልጆች ማየት በመጀመሬ ደስ አለኝ –ኤሊያስ ገብሩ
ኤሊያስ ገብሩ ፍኖተ ነፃነት ኤሊያስ ገብሩ የሰሞኑ የኢትዮጵያችን ሁኔታ ሀዘን፣ ቁጣ፣ ንዴት፣ እልህ፣ ብሎም የደስታ ስሜትን የቀላቀለ ነበር፡፡ የእሰሩ ሁኔታ ቀጥሏል፡፡ ዛሬ እንኳን ከአንድነት ፓርቲ አቶ ሀብታሙ አያሌው እና ከሰማያዊ ፓርቲ አቶ የሺዋስ አሰፋ መታሰራቸውን ሰምተናል፣ አውቀናል፡፡ የዚህ መሰል አካሄድ ግን...
View Articleአንዳርጋቸው ኢትዮጵያዊ ነው !!! (በልጅግ ዓሊ)
በልጅግ ዓሊ ወንድሙን ሲገሉት ፣ ወንድሙን ካልከፋው፣ ሱሬውን አምጡለት፣ ደሙ እንዲገለማው። በጉን በጉ በላው በድዱ ጎትቶ ፣ ለማን አቤት ይሏል፣ ሰሚስ የት ተገኝቶ። የሕዝብ ግጥም አንዳርጋቸው በሁለት ወንጀለኛ መንግሥታት ትብብር ታፈነ፣ ተወሰደ ፣ ታሰረ ፣ ተሰቃየ። ይህ አሳዛኝና የሚያበሳጭ ዜና ነው። በዚህ...
View Article“ ድንጋይ ቢቆሉት አይሆንም ቆሎ ”
ይድነቃቸው ከበደ (ይድነቃቸው) ሉቃ ም.14ከቁ.15-24 “በእግዚአብሔርመንግስት እንጀራ የሚበላ ብፁዕ ነው አለው፡፡እርሱም ግን አንድ ሰው ታለቅ እራት አዘጋጅቶ ብዙዎችን ጠራ፡፡በእራትም ሰዓት አሁን ተዘጋጅቷልና ኑ እንዲላቸው ባሪያውን ላከ ሁላቸውም በአንድነት ያማካኙ ጀመር ይላል፡፡” የሚገርመው የነዚህ ሰዎች...
View Articleእየነጋ ነው!
አንዱ ዓለም ተፈራ ሐምሌ ፪ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት 7/9/2014 አብርሃ ደስታ አሁን ደግሞ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንዔል ሺበሽ፣ አብረሃ ደስታን አሰሩ። አንዳርጋቸው ፅጌን የማሠራቸው ዜና ገና አቦሉ ሳይጠጣ እኒህን ደገሙ። ለምን? አጭሩ መልስ እየነጋ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ የእኒህን ታጋዮች...
View Articleየማለዳ ወግ…የመከራ ደወል በጋዛ ! ለፍልስጥኤም ጋዛ ጸልዩ …
ነብዩ ሲራክ (ከሳዑዲ አረቢያ) ባሳለፍናቸው ሳምንታት የሶስት እስራኤል ታዳጊዎች መጥፋትና ከቀናት በኋላ ተገድሎ ተገኘ። ይህም እስራኤላውያንን አስቆጥቶ በአንድ ታዳጊ ፍልስጥኤማዊ ላይ የበቀል እርምጃ አስወሰደ ። ሟች እንጅ ገዳይ አይታወቅም ተባለ። ውጥረቱ ማየል መክረር ያዘ … የፍልስጥኤም ታጣቂዎች ተፈጸመብን...
View Articleስንቴ ልዝለል!!
ከድር አብዱ በአንድ ወቅት አንድ ወዳጄ የነገረኝ ነገር ሁሌም ይታወሰኛል፡፡ የዚህ ወዳጄ ትርክት የሚያጠነጥነው…በራሱ የሀገራት ዕድገት ንፃሬ መሰረት….. ያደጉ፣ እያደጉ ያሉና ኩንድሽ ወይም ፈፅሞ አያድጉም ብሎ ከሰየማቸው ሀገራት መሀከል አንዳንድ ሲበዛ ካስገረሙትና እንደወጉ ከታዘባቸው እልፍ ክስተቶች መካከል ነበር...
View Articleሰላማዊ ዜጎችን ማሰር የሽንፈትና የደካማነት ምልክት ነው –ግርማ ካሳ
አገር ቤት ያሉ መሪዎች ቁርጠኝነት ያስደንቀኛል። ግርማ ሰይፉ «ለመታሰር እንዘጋጅ» አለ። ዳንኤል ተፈራ «ገዥዎች፣ እመኑኝ ባሮጌው መንገዳችሁ በርካቶችን ነፃነት ናፋቂዎች በሰፋፊ እስር ቤታችሁ ታጉሩ ይሆናል፡፡ ነገር ግን የዚህን ትውልድ የነፃነት መንፈስ ግን ልታስሩት አትችሉም» አለ። የፍኖት ዋና አዘጋጅ ነብዩ...
View Articleፋሽስታዊ ፕሮፖጋንዳው እና ምላሻችን!
ፋሽስታዊ ፕሮፖጋንዳው እና ምላሻችን!( pdf ) ሐምሌ 3 ቀን 2006 ዓ.ም. ዘረኛውና ፋሽስታዊ ወያኔ፣ የኢትዮጵያዊያንን የትግል መንፈስ ለመስበር እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነትና ለፍትህ የሚያደርገውን ትግል ወኔ ለመስለብ ያቀደበትን የመጀመሪያውን ፕሮፖጋንዳ ለቀቀ። የህግ ልጓም የማያውቀው ፋሽስት በግፍ የያዛቸውን...
View Articleአቶ ብዙነህ ፅጌ (የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም) ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ
በኢትዮጵያ መንግሥት የተያዙት ወንድማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም አቶ ብዙነህ ፅጌ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡ አቶ ብዙነህ ፅጌ (የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም) ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ – ዘገባ በኢትዮጵያ መንግሥት የተያዙት ወንድማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ...
View Articleየቆረጠ ጀግና ድምጽ ቃለ ህይወት –ጥንካሬን ያበጃል። አንዳርጋቸው የነጻነት ፍልስፍና ነው! የቅኔ –ቃናም!
ከሥርጉተ ሥላሴ 10.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ወያኔ በማፍያ ተግባሩ ተባባሪ በእጁ የገባለት ኢትዮጵያዊ ጀግና ከብረት ቁርጥራጭ የተሰራ መንፈስ እንደለው ፈጽሞ ያወቀ አይመስለኝም። በመጀመሪያ ነገር የተከበሩ የአቶ አንዳርጋቸው ፍልስፍናው እንዲህ በግልብ ጮርቃ አቀም ሊፈተሽ አይችልም። የጠጠረ ነው።...
View Articleወያኔ አቶ አንዳርጋቸውን እንዴት ማፈን ቻለ?
ወያኔ አቶ አንዳርጋቸውን እንዴት ማፈን ቻለ? ለዚህ ጥያቄ መልስ መስጠት ለግንቦት 7 ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም የሞትና የሽረት ጥያቄ ነው:: በቂ ማስረጃ እስክሚሰበሰብ ድረስ አራት አቅጣቻዎችን መመርመር ያስፈልጋል:: 1) ለሻቢያ ሁሉ ነገር ከራስ በላይ ነፋስ ነው:: ራሱ ሻቢያ በተዘዋዋሪ ለወያኔ የአቶ አንዳርጋቸውን...
View Articleከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
ኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር በአምባገነንነት መስመሩ ለመቀጠል የቆረጠ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው!!! በፖለቲካ አመለካከታቸው እና እምነታቸው የታሰሩ ዜጎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ በድጋሚ እንጠይቃለን!! ሕወሓት/ኢህአዴግ ለአለፉት 23 ዓመታትወደርየሌለው የዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና...
View Articleትግሉ የጥቂቶች ሳይሆን የሚሊዮኖች ሆኗል
በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጉጉትና ምኞት ፣ ልጆችዋ ከርሷ የሚሰደዱባት ሳይሆን የተሰደዱት ተመልሰው ለሌሎች መጠጊያ የምትሆን፣ የሕግ የበላይነት የሰፈነባት፣ የሰብአዊ መብቶች የሚከበሩባት፣ ዘር፣ ኃይማኖት፣ ጾታና መደብ ሳይባል ለሁሉም እኩል የሆነች፣ አንዲት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማየት...
View Articleሶስተኛዉ የረመዳን የጁመዓ ተቃዉሞ ተደረገ
“ለከፈልነዉ መስዋእትነት አቻ ዉጤት እናመጣለን!” በሚል ጽኑ መንፈስ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዛሬም በተለያዩ ከተሞች ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፎችን አድርገዋል። ይህ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት ሰልፍ በተሳካ መልኩ የተጠናቀቀ መሆኑን ሰላማዊዉን ንቅናቄ የሚመራዉ ድምጻችን ይሰማ አስታዉቋል። በባለፈዉ ሳምንት...
View Articleአብረሃ ደስታ በትግራይ ጭለማ ውስጥ ያለ ፋኖስ
ከዳኛቸው ቢያድግልኝ (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) የእለት እለቱን የትግራይ ውሎ የሚያበስረን እውነትን ምርኩዝ አድርጎ አረናን ወግኖ የትግራይ ነፃ አውጪዎችን ነፃነት ሳይሆን ሙልቅ ነው ያወጣችሁን ዲሞክራሲን ሳይሆን ሀፍረትን አከናነባችሁን ብሎ በመሞገቱ ከጠላት ተፈረጀ። ሴት ወይም ህፃን ልጅን እንደመከላከያ ከፊቱ አድርጎ...
View Articleየወረዛ ዕምል ታዛ። (ከሥርጉተ ሥላሴ)
የወረዛዕምል ታዛ ቀፎ የጠነዛ ጠንባዛ – ጠምዛዛ፤ የዘመን አበሳ ለዛዛ። ስንት ፍሬ ሞልቶ ምርጥ ዘር አግቶ ተዘሎ ተረስቶ በቅንቅን ተበልቶ በጎሳ ተዛብቶ። ሊቀ ሊቃውነቱ የቀለም አባቱ ነበራት ለትብቱ የቁርጡ – የጥንቱ። ጭዱ ተከምሮ በተኩላ ተወሮ አለቀሰ ዘመን በባዶ ተዋቅሮ፤ በጭድም ተማሮ በግለትም አሮ። ታሪክ...
View Article‹የፈራሁት ነገር መጣ ድሆ ድሆ› (ብስራት ደረሰ)
ብስራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) የፈሩት መድረሱ፣ የጠሉት መውረሱ ያለና የነበረም ነው፡፡ አንድን ነገር በሩቅ እያለ መዐዛው ሲያውድህ ወይም ቅርናትና ግማቱ ሲያጥወለውልህ በምናባዊ የስሜት ህዋስህ እየተሰማህ ስሜቱ ገና ላልተሰማቸው ልታስታውስና የማንቂያ ደወል ልታሰማ ትችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን እንዳለመታደል ይሆንና...
View Article