Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አንዳርጋቸውን ቪዲዮ በጨረፍታ (ዮፍታሔ)

ዮፍታሔ የሕወኀት አገዛዝ በዚህ ሳምንት የአቶ አንዳርጋቸውን ምስል በ“ኢትዮጵያ ቴለቪዥን” አሳይቶናል። ሕወኀት ይህን በማሳየት ምን ለማስተላለፍ እንደፈለገ በመጠኑ መዳሰስ መልካም ነው። በመጀመሪያ ነገር አቶ አንዳርጋቸውን አግቶ መውሰዱን በተደጋጋሚ በቃል አቀባዮቹ ዲና ሙፍቲና ጌታቸው ረዳ አማካኝነት ሲያስተባብል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቆይታ ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት ጋር! “ለአንዳርጋቸው አታልቅሱ!” እስከዳር ጽጌ

አንዳርጋቸው ጽጌ [ሙሉውን  ለማንበብ   እዚህ   ይጫኑ]      

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ የመሬት ቅርጫ (መስፍን ወልደ ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2006 መስፍን ወልደ ማርያም ዮሐንስ ታደሰ አካ የሚባል ወጣት ስደተኛ  የተስፋው ነጸብራቅ  የሚል መጽሐፍ እአአ በ2013 በጀርመን አገር አሳትሞአል፤ ሳይፈራ ሀሳቡን የሚገልጽ በመሆኑ ሳይሆን አይቀርም በታወቀው ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያና በቃሊቲም ታስሮ ነበር፤ እሱ እንደሚለው ‹‹በአዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከባለቤቱ ያላወቀ በፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ

[ሙሉውን  ለማንበብ  እዚህይ  ጫኑ] (Dr. Fikre tolossa)  

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዬነው ጽናቱን የጴጥሮስ ህይወቱን። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ሲዊዘርላንድ) እንግሊዝ አደባ ቴወድሮስን ሰቶ የቀድምት ራዕዩን ልጁን አስቀምቶ። ምድር የተከለ የደሙ ቆይታ በመርዝ ተጠቅልሎ —– የዘመን ስሞታ። የታመቀ እርሙን አጥብቶ አሳድጎ አረምን አብቅሎ አሳምሮ ጉቶ ጽዋ ተወራርዶ ——— በቋሳ ታግቶ። ወያኔ ደነፋ የአርሙ መንጋጋ ጨላማም አውጇል ሊመጣ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዳቦ ጥያቆ አንድና አንድ መልሱ ዳቦ ነው። (ዳዊት ዳባ)

ዳዊት ዳባ Saturday, July 5, 2014 በቅርብ ከአገር ቤት የተመለሰች እህት ምልከታ ታክሎበት። “When people were hungry, Jesus didn’t say, “Now is that political, or social?” He said, “I feed you.” Because the good news to a...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር ነገደ ጎበዜ አዲስ መጽሐፍ

“…ይህንን የትግሉን ህዝባዊ ገፅታ ችላ ብለን እነዚህን ሚሊዮኖች የሚያካትት ህዝባዊ የትግል ማእበል ለመቀስቀስ፣ መቀስቀስ ብቻ ሳይሆን ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ የሚያስችለን የጋራ ስትራቴጂ አውጥተን ካልተንቀሳቀስን በስተቀር “በእኛና  በእነሱ” መሃከል በተወሰነ የትግል ክፈፍ ከብረት ድስትና ከሸክላ ድስት ፍልሚያ፤ ሸክላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እየነጋ ነው! (እስከመቼ)

እስከመቼ ሐምሌ ፪ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት 7/9/2014 ( eske.meche@yahoo.com ) አሁን ደግሞ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንዔል ሺበሽ፣ አብረሃ ደስታን አሰሩ። አንዳርጋቸው ፅጌን የማሠራቸው ዜና ገና አቦሉ ሳይጠጣ እኒህን ደገሙ። ለምን? አጭሩ መልስ እየነጋ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!

አምሳሉ amsalugkidan@gmail.com አምሳሉ ይሄንን ጽሑፍ ታች አምና ከጉራፈርዳና አካባቢው አማራ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ ሕጋዊነታቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶችን ይዘው እያለ ሕጋዊ ሆነው የየክልሉ መንግሥት አውቋቸው በሥርዓቱ ግብር እየከፈሉ እየኖሩ የነበሩ ምስኪን ገበሬዎችን “ሕገ ወጥ ሰፋሪዎች”  በሚል ሕገ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሸባሪ”ዎቹን ፍለጋ –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

    (የሽብር – ዘፍጥረት ፫)     ….በሁለት ተከታታይ ጽሁፎች የሽብርተኝነትን አነሳስ እና የአልሸባብን አፈጣጠር በደምሳሳውም ቢሆን መቃኘታችን ይታወሳል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሶማሊያ መግባቱ ለምስራቅ አፍሪካው አደገኛ ቡድን መወለድ መንስኤ ስለመሆኑ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች እና ከሞቋዲሾ እስከ ኪስማዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማርኛ ሰዋስው ንፅፅራዊ ምልከታ – (ከቋንቋ መምህራን)

 እንደመግቢያ ይህ ስራ ባዬ ይማም (1987/2000)ን እና ጌታሁን አማረ (1989)ን የሚመለከት ነው። ጽሁፋችን ከባዬ ስራ ይልቅ የ“ጌታሁን አማረ” ስራ ላይ ያተኮረ ነው። ባየ ይማም እና ጌታሁ አማረ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባልደረቦች ናቸው። የባዬ ስራ ሁለት ጊዜ ታትሟል። የመጀመሪያው በ1987፣ ሁለተኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጧፍ! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 17.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ)   ካፒቴን አበራ ኃይለመድህን በርቶ! ተብራርቶ ድርጊት ተሰማርቶ ጀግና ተለክቶ። ተፍታቶ ሩቁን አስልቶ ዛሬን ቀድሞ አይቶ ትናንትን አውግቶ ነገን አስተጋብቶ ጎልቶ!   ዛሬ ካፒቴን አበራ ኃይለመድህን በጀግንነት ዚዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ የወያኔን ትዕቢት ደርምሶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአውሮፓ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ላይ ቦይኮት ተጠራ

(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት አስተዳደር ስር የሚመራው ሜጋ አምፊ ትያትር ስር በአባልነት ሲያገለግል የቆየውና በጀርመን ሃገር ለ12ኛ ጊዜ በሚደረገው የስፖርት ዝግጅት ላይ የሙዚቃ ሥራዎቹን ለማቀረብ የሚያቀናው ማዲንጎ አፈወርቅ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ገጠመው፤ የሙዚቃ ኮንሰርቱ እንዳይደረግ ከፍተኛ ጥረት እናደርገጋለን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገራዊ ጥሪ ለመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላት

ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የኢትዮጵያ የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላትን ከአለቆቻቸው ለይቶ ይመለከታል። የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት ከፍተኛ ሹማምንት ከህወሓት የተቀዱ፣ ለህወሓት ሥልጣን የቆሙ፣ ዘረኞች፣ ፋሽስቶችና ሙሰኖች መሆናቸው በገሃድ የሚታወቅና በተደጋጋሚ ጥናቶችም የተረጋገጠ ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲከኞቹ እስር እና ያስከተለው ሕገመንግሥታዊ ጥያቄ

በመልካሙ አበበ ሰንደቅ ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቃለምልልስ የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከየመን ወደኢትዮጵያ ተላልፈው የመሰጠታቸው ጉዳይ በማንሳት “የኢትዮጵያ መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሽፋንአድርጎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በብጥብጥ የተቋጨው የጁምዓ ስግደት በአንዋር መስጊድ

ከኤልያስ ገብሩ (አዲስ አበባ) መጽሐፍ ሳነብ ስለነበር በጣም አምሽቼ የተኛሁት፡፡ ጠዋት አረፍጄ ተነሳሁ፡፡ ቁርሴንም ሳልበላ ወደ አንዋር መስኪድ አመራሁ፡፡ ከፒያሣ ጀምሮ መንገድ የተዘጋጋ ስለነበረ፤ ከሦስት ሙስሊም ወንድሞቼ ጋር አንድ ላዳ ታክሲ ኮንትራት ይዘን አቆራረጥን ታላቁ አንዋር መስኪድ ደረስን፡፡ አካባቢው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሽንፍላ –ተንሳፎ የሚፈላ! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ –  ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እያዘንኩ ብዕሬን አነሳሁ። የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን በፆማቸው እንኳን እንዲህ ሰላም ማጣታቸው የኢትዮጵያን መከራ ሃሞት ያደርገዋል። ፆም ላይ አኮ ምዕመኑ ከፈጣሪያቸው ጋር የሚገናኙበት የአደብ፤ የተደሞ፤ የጭምትነት ጊዜያቸው ነበር። ለዚህ ደግሞ ኢትዮጵያን አጋድሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስረኞቹ በሽብር መከሰሳቸውን አያውቁም (ጽዮን ግርማ)

አንድ ዓመት ከአንድ ወር ኾኖታል። እስክንድር ነጋ ከታሰረ ከዐስራ ስምንት ወራት በኋላ ከባለቤቱ ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እና ከልጁ ከናፍቆት በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ሌላ ሰው እንዲጠይቀው በሰኔ የመጀመሪያ ወር ላይ በ2005 ዓ.ም. እንደተፈቀደለት፤ እስክንድርን ልጠይቀው ቃሊቲ ወደሚገኘው እስር ቤት አምርቼ ነበር።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፍሪካ ነገር – የኢትዮጵያ ነገር

መስፍን ወልደ ማርያም የካቲት 2006 መስፍን ወልደ ማርያም በሃያኛው ምዕተ-ዓመት ላይ የታወቀ የፈረንሳይ ፈላስፋ ነበረ፤ እሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረበት ጊዜ ከእሱ ጋር በዩኒቨርሲቲ ሁለት አፍሪካውያን አብረውት ይማሩ እንደነበሩ ይናገራል፤ እነዚህ አፍሪካውያን የፈረንሳይኛ ቋንቋን ልክ አንደፈረንሳዮች እየተናገሩ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያው ጓንታናሞ ቤይ ‹‹ ማዕከላዊ ››

ዳዊት ሰለሞን ማዕከላዊ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዎች እንዳለፉት አመታት ሁሉ የኢትዮጵያን መንግስት የሚያስቆጣ ባለ 70 ገጽ ሪፖርት ከሁለት ሳምንታት በፊት ይፋ አድርጓል፡፡ የተቋሙን ሪፖርት ከሌላው ጊዜ የተለየ የሚያደርገው በአንድ ርዕሰ ጉዳይ በአንድ ተቋም  በማጠንጠኑ ነው፡፡ በኢትዮጵያ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>