ጅምላ ጨራሽ ተውሳክ (Biological Weapons) በድብቅ ወደ ትግራይ ተወሰደ
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በመሰረቱ ጅምላ ጨራሽ ተውሳክ ወይም ባዮሎጂካል መርዝ በሰው ልጅ ላይ መጠቀም በተባበሩት መንግስታት የተከለከለ ነው። ሆኖም ይህንን የሰውን ልጅ በጅምላ የሚጨርስ ተውሳክ በህወሃት ጄነራሎች የሚመራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስትር በድብቅ ወደ አገር ውስጥ አስገብቶ ነበር። “ለምን እና በማን ላይ ግድያውን...
View Articleሰውና ልማት (ከፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው፤ ሕይወቱ ክቡር ነው፤ ክቡር ሕይወቱን ለመጠበቅ ብዙ ፍላጎቶቹን ማሟላት አለበት፤ አንዳንዶቹ ፍላጎቶች በየዕለቱ የሚከሰቱና የሚጎተጉቱ ናቸው፤ ስለዚህም ወዲያው ካልተስተናገዱ በጤንነት ላይ መጥፎ ውጤትን ያስከትላሉ፤ምግብና መጠጥ ግዴታዎች ናቸው፤ ልብስና መጠለያም ግዴታዎች ናቸው፤...
View Articleየትግል ጥሪ በውጭ ለመትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ (የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር)
የኢትዮጵያ ሕዝብ በወያኔ የአፈና ቀንበር ስር ከወደቀ አንስቶ በፖለቲካው፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በማህበራዊ ሕይወቱ እጅግ ወደከፋ አቅጣጫ እያመራ ይገኛል በተለይም የመንደር ፖለቲካው በኢትዮጵያዊያን መካከል ለመፍጠር እየተሞከረ ያለው ልዩነት ስርዓቱ እንዳሰበውና እንደሚፈልገው ገቢር አይሁን እንጂ...
View Articleይድረስ ለመላ ኢትዮጵያ ህዝብ –ኢትዮጵያ! ሸክህምህን አራግፍ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 21.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ።) እጅግ የምትናፍኝ፤ የምሳሳልህ ክብሬና ማዕረጌ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! እንዴት ነህ ብዬ ለመጠዬቅ አቅም የለኝም። መከራ ባዘራ ሰቀቀን፣ ስቃይ በከተመበት ኑሮ፣ ራህብ ትንፋሹ ባደረገ ህይወት፣ መገለልን አብዝቶ በከዘነ አዬር፣ መቀጥቀጥን ውቅራቱ ባደረገ...
View Articleሰውና ልማት (መስፍን ወልደ ማርያም)
ስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2006 ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው፤ ሕይወቱ ክቡር ነው፤ ክቡር ሕይወቱን ለመጠበቅ ብዙ ፍላጎቶቹን ማሟላት አለበት፤ አንዳንዶቹ ፍላጎቶች በየዕለቱ የሚከሰቱና የሚጎተጉቱ ናቸው፤ ስለዚህም ወዲያው ካልተስተናገዱ በጤንነት ላይ መጥፎ ውጤትን ያስከትላሉ፤ምግብና መጠጥ ግዴታዎች...
View Article“በ2007 ቅማንት ራሱን ያስተዳድራል ብለን እናምናለን”
ከአለማየሁ አንበሴ በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን የብሄር እውቅና ጥያቄ ከሚያነሱ ህዝቦች መካከል በአማራ ክልል ጎንደርና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑት “ቅማንቶች” ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ይህን የቅማንቶች ታሪክና የብሄር ጥያቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አደባባይ ይዘው ብቅ ያሉት ደግሞ ከኒውዮርክ “ዩኒቨርሳል ፒስኮርፕ ኮርፖሬሽን” የሰላም...
View Articleየገነት ዘውዴ “ጠባሳ”
ከኢየሩሳሌም አረአያ እስክንድር አሰፋ ይባላል፤ አሜሪካ ለ22 አመት ከኖረ በኋላ አገር ቤት የገባው በዘመነ ኢህአዴግ ነበር። የት/ሚኒስትሯ ወ/ሮ ገነት ዘውዴ ታናሽ ወንድም ነው። እስክንድር የቅርብ ወዳጄና ብዙ ነገር ያስተማረኝ ሰው ነው። ..ሚያዚያ 1993ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አድማ ይመታሉ።...
View Articleአዟሪና አከፋፋዮች ለምን አንድ ለአምስት አይደራጁም? (ጽዮን ግርማ)
ጽዮን ግርማ ጽዮን ግርማtsiongir@gmail.com ከአምስት ወራት በፊት ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ በሞያው ውስጥ ሰንበት ብያለኹና ከአብዛኞቹ የጣቢያው ዘጋቢዎች ጋራ እንተዋወቃለን፡፡ ጥሪው የደረሰኝም በላይ ኃድጎ ከተባለ ከማውቀው ጋዜጠኛ ነበር፡፡ ለሥራ ጉዳይ በስልክ ሳይኾን...
View Articleየአሁኑ ትዉልድ ያለነጻነቱ መኖር የሚፈልግ ትዉልድ አይደለም (ግርማ ካሳ)
ግርማ ካሳ በአንቀጽ 19፣ ንኡስ አንቀጽ 3፣ የአገሪቷ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች ሲታሰሩ በ48 ሰዓት ዉስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለባቸው በግልጽ ይደነግጋል። ክሱ በግልጽ ችሎት መሰማቱን ተከሳሾች የማይፈልጉ ከሆነ፣ ወይንም በአገር ደህንነት ላይ ችግር ያመጣል ተብሎ ካልታሰበ በቀር፣ በአንቀጽ 20 ፣ ንኡስ አንቀጽ 1...
View Articleወደ ውሃው ትሄዱ ወይስ ውሃው ወደ እናንተ ይምጣ? –ከመኳንንት ታዬ (ደራሲና ፀሃፊ)
ፈላስፋ እንዲ አለ ብዬ ፅሁፌን ልጃምር ”የማሰብ ደግነቱ ነገርን ከልብ መረዳት ነው ፤መጥፎነቱም ነገርን ከልብ አለመረዳትና አለማወቅ ነው’::የማስተዋል ቁም ነገሩ ትግስትና ዝግታ ነው።መጥፎነቱም መቸኮልና መቅበዝበዝ ነው። ይህን ከአንጋረ ፈላስፋ (ከፈላስፋዎች አባባል ከጠቀስኩ ዛሬ ብዕሬን እንዳነሳ ወደገፋፋኝ አንዳች...
View Articleዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር የዐማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል
የትግሬ-ወያኔ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት አቅዶ ሲነሳ፣ የግቡ መረማመጃ ያደረገው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆኑ ተቋሞችን፣ ኃይማኖቶችን፣ ዕሴቶችን እና በተለይም «ዐማራ» የተሰኘውን ነገድ ተወላጆች ነጥሎ ማጥፋት የሚል ሥልት በመከተል እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የጥፋቱ ቅድሚያ ዒላማ ያደረገው...
View Articleየተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት…ከግርማ ሰይፉ ማሩ
ከግርማ ሰይፉ ማሩ መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ አቅምም ፍላጎትም የላቸውም፡፡ የተሸከሙት ሃላፊነት መንግሰት ብለው ለሚያስቡት አንድ ግዑዝ ነገር ለአገልጋይነት እንጂ፤...
View Articleኢትዮጵያ በፍርሀት የሞት እና ሽረት ትግል መካከል የምትንጠራወዝ ምስኪን አገር፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የጸሐፊው ማስታወሻ)፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ አካል በቅርቡ ገንቢ ያልሆነእና በእራስ አሸናፊነት ጎልቶ ለመውጣት በሚልዕኩይ ምግባር በተቃዋሚዎቹ እናትችት በሚያቀርቡበት ወገኖች ላይ እየወሰደ ያለውን የቅጣት እርምጃ አሳፋሪ ነው::ገዥው አካልበተደጋጋሚ...
View Articleምርጫ በአንድነት ዉስጥ፣ ለአቶ በላይ ፍቃደ ድጋፌን እሰጣለሁ ( ግርማ ካሳ)
ምርጫ በአንድነት ዉስጥ፣ ለአቶ በላይ ፍቃደ ድጋፌን እሰጣለሁ ( ግርማ ካሳ) በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሚባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የሚገኙት፣ መኢአድ እና የአንድነት ፓርቲ ዉህደት በቅርቡ ይፈጽማሉ ተብሎ ይገመታል። በዚህ ዙሪያ፣ ይችን ሰሞን በሶሻልሜዲያዎች፣ አንዳንድ ጤናማ ዉይይቶችን እያነበብኩኝ ነው።...
View Articleበርገር የወያኔ አሎሎ –ከሄኖክ የሺጥላ
ከኢትዮጵያ ውጭ በምንኖር ስለ ኢትዮጵያ ዝም ማለት ያቃተንን ኢትዮጵያውያኖች ወያኔ እንደ አሎሎ የሚጠቀምበት በርገርን ነው።ስለ- መብታችን ስንናገር በርገር እየበላህ ነው ፣ ስለ ግፍ ስናወራ በርገር እየበላህ ነው ፣ ስለ አፈና እና ግድያ ስናወራ በርገር እየበላህ ነው ፣ እስክንድር ለምን ታሰረ ፣ ርዮት ትፈታ ፣...
View Articleታማኝን ጠብቁ! (ከሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 28.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ታሪክ ራሱን ሲሳራ ዘመን አፈራ በተግባር ጎመራ! ታማኝ በየነ እኔ እህታችሁ ትንሽ ነገር ቆጣጥሬ ከች! እንሆ ዘንድሮም አርቲስት ታማኝ በዬነን አገኘሁት ከምል አዬሁት ልበል። አገኘሁት የምለው በሥርዓት እንደ አባት አደሩ ቁጭ ብዬ ከእሱ ጋር ወግ ቢጤ ሳደርግ ነው።...
View Articleእረ በመድሃኔ ኣለም ይብቃዎት ኢንጂነር ግዛቸው!
ናኦሚን በጋሻው ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የአንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር ሲዋሃድ ዉህዱን ፓርቲ ለመምራት በአንድነት በኩል ዉድድሮች ተጧጡፈዋል። ሶስት እጩዎች የቀረቡ ሲሆን በአብዛኛው ቅስቀሳው እየተደረገ ያለው በአቶ በላይ እና በኢንጂነር ግዛቸው ደጋፊዎች መካከል ነው። “ኢንጂነር ግዛቸው...
View Articleእኛም የሚሊዮኖች አካል ነን። የአንድነት ጉዳይ ያገባናል –ግርማ ካሳ
ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፣ ጊዜያቸዉን ወስደው ፣ በአንድነት ዉስጥ እየታየ ያለዉን በሌሎች ድርጅቶች ያልተለመደ፣ ዲሞክራሲያዊ ፉክክርን በመቀላቀል፣ የድርሻቸዉን ለማበርከት በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዉናል። ለዚህም ያለኝን ምስጋና እና አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ። ከርሳቸው ጋር በግል የተለዋወጥናቸው ሐሳቦች እንደተጠበቁ ፣...
View Articleከላይ ሆነን ስናይ (ገለታው ዘለቀ)
በ ገለታው ዘለቀ በቅርቡ የኣሜሪካ ፌደራል ኣቪየሽን ኣስተዳደር(FAA) በዓለም ላይ ለበረራ ኣደገኛ የሆኑትን መስመሮች በካርታው ላይ ከቦ ኣስጠንቅቆ የነበረ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ እንደሚታየው እነዚህን ኣደገኛ ቦታዎች በሁለት ከፍሏቸዋል። ኣንደኛው መስመር ኣደገኛነት ያለው ክልል (potentially hostile...
View Article