ፖለቲካና ግለሰብ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለእኔ ፖሊቲካና የግለሰብ ጠባይ እንደውሃና ዘይት የማይደባለቁ ነገሮች ይመስሉኛል፤ አጼ ምኒልክ ‹‹አመልህን በጉያህ›› ያሉት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም፤ ዘይትና ውሀ በባሕርያቸው የሚለዩትን ያህል ፖሊቲካና ግለሰብም የባሕርይ ልዩነት አላቸው ማለት ነው፤ የወያኔ...
View Articleየግል ሚዲያው “በጸረ ሽብር ህግ” ሊበላ ይሆን? (አቶ ግርማ ሰይፉ)
አቶ ግርማ ሰይፉ (አቶ ግርማ ሰይፉ የመንግሰትን ቀጣይ እርምጃ የሚያሳዩ ተከታታይነት ያላቸው በግል ሚዲያዎች ላይ የሚደረጉ ዘመቻው ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መልክቶች እየታዩ ነው። በቀጣይ ለሚቀርበው ዶክመንተሪ ተጋባዥ አንግዳ ሆኜ ለቆርጦ ቀጥሉ ኢቲቪ ቃለ ምልልስ እንደሰጣቸው ጥያቄዎቹ ደረስውኝ ተመልክቸዋለሁ።...
View Articleየተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ)
ከዳንኤል ተፈራ (ዳንኤል ተፈራ ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ ውህደት ፊርማው ከተቀመጠም ከወር በላይ ሆነው፡፡ከፊርማው በኋላ ውህደት አመቻች ኮሚቴ ተዋቅሮ በአጭር ጊዜ...
View Article“በእኔ ስም አይሆነም!”ክፍል ሦስት (በልጅግ ዓሊ)
ገብረሥላሴ ደስታ ( ካርሜሎ ክሪሼንቲ) የሚባል ጣላኒያዊ የሃገራችን ወዳጅ ወደ ደብረ ሊባኖስ ተጉዞ የጀግናውን የአበበ አረጋይን መቃብር ተመልክቶ የተሰማውን ሃዘን እንዲህ ብሎ አጫወተኝ። “ስለ አበበ አረጋዊ ጀግንነት የሰማሁት ከአንድ በጦርነቱ ከነበረ ኢጣልያዊ ሽማግሌ ነበር። ወደ ኢትዮጵያ ስጓዝ ለእኚህ ጀግና...
View Articleገደል (ሥርጉተ ሥላሴ)
ሥርጉተ ሥላሴ 24.07.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ይድረስ ለአቶ አለማዬሁ አንበሴ ካሉበት። እርእሱን የፈቀዳችሁት እናንተ ስለሆናችሁ እኔ ተጠያቄ አይደለሁም። ከርቤም ዝቅንቅም ይሁንላችሁ ብያለሁ የሰማዕቱ የዬኔ ሰው ገብሬ ሥጋ ጪስ …. ወይ ጠቅጥቁት ወይ ወደ ውስጣችሁ ይመልስላችሁ። ታሪክን ጥላሸት ማቅ...
View Articleገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል!!!
ከጋሻው መርጊያ የሰው ልጅ ነጻ ሆኖ እንደተፈጠረ ታላቁ መጽሀፍ እንዲህ በማለት ይገልጻል፡፡‹‹በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፡፡ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ›› ገላትያ 5፤1፡፡ የዚህ ጥቅስ ጭብጥ ሰው ነጻ ሆኖ ይኖር ዘንድ ክርስቶስ ዋጋ ከፍሎለታል የሚል ነው፡፡እውነታው ይህ...
View Articleየኣንድነትና መኢኣድ ውህደት ኣብነት ይሁን ለ ኦነግ፣ ሸንጎ፣ ግንቦት 7፣ ሰማያዊ፣ ሌሎችም፦
በወለየሱስ የኣንድነት እና መኢኣድ ውህደት ፍጹም ጽናት በተሞላበት ኣቓም ጸንተው እዚህ ደርሰዋል። በኢህኣዴግ ስር ሁኖ እዚህ መድረስ ምን ያህል ፈታኝ መሆኑን ተገንዝበን የሚገባውን ድጋፍ ለመስጠት የኛ ፈንታ መሆኑን ላስታውስ እወዳለሁ። ዛሬ 8/1/2014 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የሰነድ ዝግጅት፣ የጠቅላላ ጉባኤ ጠሪ፣...
View Articleየጨረቃ ፈስ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
የቀልዱ ጎጆ የድቡሽቱን ህልምን ይደረምሳል። ሥርጉተ ሥላሴ 02.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ክፍል – አንድ። አዬነው ሰማነው ጉዳችሁን። እንዲህ መንፈስን ማሰራችሁ አልበቃ ብሎ ደግሞ የኤሉሄ ስቃዩን ዓለም እንዲታደምበት ማደረጋችሁ አሳምሮ ገማናችሁን የአደባባይ ሲሳይ አደረገላችሁ —– ጅልነታችሁን ሆነ...
View Articleችግራችን ምንድነው? ከእውነት፣ ከነፃነትና ከህይወት ጋር መጣላታችን!
1.ለ6 ወር የታገደው “ሕገመንግስታዊ መብት”፤ 9 ወር ሞላው – ለአገር ገፅታ ሲባል ወደ አረብ አገራት ለስራ መጓዝ ከታገደ ወዲህ ወደ የመን መሰደድ ተባብሷል ባለፉት ሶስት ወራት ከ18ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የመን ገብተዋል አምና በተመሳሳይ ወራት ወደ የመን የተሰደዱት ኢትዮጵያውያን 14ሺ ናቸው 2.በደቡብ...
View Articleታጋይ ይሞታል እንጂ ትግሉስ አይሞትም!
የወያኔው መንግሥት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን ጠልፎ በኢቲቪ ማስለፍለፉን እናወግዛለን! በሀገራችን ኢትዮጵያ ምድር ለዴሞክራሲያዊ ሕዝባዊ ሥርዓት የሚደረገው መራራ ትግል ከፍተኛ መስዋዕትነትን የሚያስከፍል ለመሆኑ ላለፉት ፶ ዓመታት በእሥር ሥየል እየተፈጸመባቸው ካለፍርድ ለብዙ ዓመታት የተንገላቱ፤ መዳረሻቸው ጠፍቶ...
View Articleይድረስ ለኢትዮጵያውያን ይድረስ ለ”ክርስቶስ ደቀመዝሙር”
ሐምሌ 17/2006 “ይድረስ ለኢትዮጵያዊ” በሚል ርዕስ ኢትዮሚድያ ዶት ኮም የለጠፈውን ጽሑፍ አንብበናል [ይጫኑ]። የጽሑፉ ደራሲ “የክርስቶስ ደቀመዝሙር” ነኝ ብሎናል። ጽሑፉ ታሪክን ስነ መለኰትን ፖለቲካን ያካተተና ውስብስብ በመሆኑ በመሠረታዊ አሳቦቹ ላይ በቀር በያንዳንዱ ላይ ምላሽ ለመስጠት ጊዜውም ቦታውም...
View Articleአርሲ እና ምኒልክ፡ ጠማማነት ለማቅናት ወይስ ቂመኝነት ለማጉላት?!
ከማስተዋል ይኑረን ለዚህ ጽሑፍ ምክንያት የሆነኝ አቶ ወርቁ ፈረደ ፋክት መጽሔት ቅጽ ሑለት ቁጥር አርባ ሰባት ላይ ግንቦት 2006 ዓ/ም “ምኒልክና አርሲ” በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍ ነው፡፡ ይህ ጽሑፍ በኢትሚዲያ ድሕረ ገጽም ለንባብ ቀርቧል፡፡የጽሑፌ ዓላማ አቶ ወርቁ ፈረደን በመደገፍ ወይም በመቃወም ለመተቸት...
View Articleብሔራዊ መግባባት ወይስ አገራዊ ውድመት?
( ያዕቆብ ኃይለማርያም ) አንዳንድ እንደዘረኝነት፣ ጐሰኝነትና የሃይማኖት ጥላቻ ስለመሳሰሉ አጸያፊ ክስተቶችና ሕዝባዊ ግንኙነቶች ማንሳትና ስለእነርሱም መጻፍ የሚቀፍ ከመሆኑም በላይ፤ ያልሆነ ስም ሊያሰጥና በዘረኝነት ተጠቃሚ የሆኑ አካላትንም ሊያስከፋ ይችላል፡፡ ሆኖም ሳይመሽ አገርን ከውድቀት ለመታደግ እና ሕዝብን...
View Articleበዓሉ ግርማን ለመግደል ሴራ ያስፈልግ ነበር ወይ?
( ከተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ በኢትዮ ሚዲያ የታዋቂው ጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ አሳዛኝ ህልፈት/አሟሟት በተመለከተ “በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች አልጮህ አሉ” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ ቀርቦ ነበር። ይሄ ጽሁፍ የቀረበው በማን፣ በየትኛው የስነፅሁፍ ወይም የጋዜጠኝነት መስፈርት ተመዝኖ እንደሆነ ባይታወቅም “ድንቅ...
View Articleየጨረቃ ፈስ –ክፍል ሁለት። (ሥርጉተ ሥላሴ)
የቀልዱ ጎጆ የድቡሽቱን ህልምን ይደረምሳል። ሥርጉተ ሥላሴ 05.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እንዴት ናችሁ የኔዎቹ? ባለፈው ሳምንት ክፍል አንድን እንዲህ ነበር ያሳርግሁት። „… ታዲያ ይህንን እያዬን እንዴት ይሳነን በነጠረ አይሁድ ስሙ ወያኔን ብለን ለመጥራት ////// የሴት እሰረኞች መከራ ደግሞ ብዕርም...
View ArticleAn act of Boycott (እቀባ የማድረግ ርምጃ) በአሸባሪነት ያስቀጣ ይሆን?
ጌታቸው ፏፏቴ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፋሽስቶች የኢትዮጵያን ሕዝብ በኃይል አንበርክኮ ለመግዛት የመንግሥትን የሥልጣን ቦታ ከያዙ አንድ መቶ ሺ ስምንት መቶ ቀኖች(100800) ሆነዋል።በእነዚህ ቀኖች ውስጥ ታዲያ በእያንዳንዷ መንደር አንድ ሰው ይገደላል፤አንድ ሰው ይታሰራል፤አንድ ሰው ታፍኖ ደብዛው ይጠፋል፤የብዙ ሰዎች...
View Articleየመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ከ1986-2006 ዓ/ም (ሚሊዬን ዘ አማኑኤል) »
ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል በመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ባለፈው 20 አመታት 365 መንግስታዊ ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፍ ተዛውረዋል!!! እስከ 1986 ዓም ድረስ ወደግል ከተዛወሩ የልማት ድርጅቶች 3.3 ቢሊዩን ብር ተገኝቶል:: ከ1997 ዓ/ም እስከ 2006 ዓ/ም ድረስ ደግሞ 15 ቢሊዩን ብር ተገኝቶል፡፡...
View Articleየኢፈርትና ሜድሮክ የቢዝነስ (ሞኖፖሊ) ምፓየር በኢትዬጵያ (ሚሊዩን ዘ አማኑኤል)
ከሚሊዩን ዘ አማኑኤል የኢትዬጵያ ኢኮኖሚ በሁለት ትልልቅ የቢዝነስ ሞኖፖሊዎች ቁጥጥር ስር ይገኛል፡፡ Aንደኛው በህወሃት የፖለቲካ ድርጅት የሃብት ቁጥጥር ስር የሚገኘው በስጦታ የተላለፈ ሃብት ለትግራይ መልሶ ማቆቆም The Endowment Fund For The Rehabilitation of Tigrai (EFFORT) የሚባል...
View Articleየሚዲያ አፈና ትግሉን ያጠናክረወል እንጂ አያቀጭጨውም ! (ከይድነቃቸው ከበደ)
(ይድነቃቸው) ተሰባስቦ መቃወም እንዲሁም መደገፍ፣ አንድ ሰው የሚመስለውን ሃሳብ በፈለገው መንገድ መግለፅ፣ የመምረጥና የመመረጥ፣ መንግስትን የመተቸት፣ በራስ ፍቃድ የመናገረ እና ያለመናገር ፣ በዓልንና አይማኖትን መከተልና ማስፋፋት እንዲሁም ህግ ለሁሉም የሚሰራስ ለመሆኑ መረጋገጥ እና የመሳሰሉት ሁሉ ተግባራዊ...
View Articleየሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ አብዱላህና ሽህ ሞሃመድ አላ አሙዲ (ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል)
ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል የሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ አብዱላህ አነሳሽነት የተጀመረው የሳውዲ የግብርና ዘርፍ መርሃ ግብር መሬት በሚሸጡ ደሃ አገራቶች መንግስታት ላይ በማተኮር፤ በባህር ማዶ አገራት የሚገኙትን ለም መሬቶች በሳዑዲ መንግስት ስም በሸያጭና ወለድዑግድ የመሬት ይዞታ/ንብረትን በግዥ’ በኮንትራት ‘በሊዝ ባለቤትነት...
View Article