ከሚሊዩን ዘ አማኑኤል የኢትዬጵያ ኢኮኖሚ በሁለት ትልልቅ የቢዝነስ ሞኖፖሊዎች ቁጥጥር ስር ይገኛል፡፡ Aንደኛው በህወሃት የፖለቲካ ድርጅት የሃብት ቁጥጥር ስር የሚገኘው በስጦታ የተላለፈ ሃብት ለትግራይ መልሶ ማቆቆም The Endowment Fund For The Rehabilitation of Tigrai (EFFORT) የሚባል ሲሆን የዚህም የሃብት ምንጭ ህወሃት በሽፍትነት ለአስራ ሰባት ዓመታት ከኢትዬጵያ ህዝብ የዘረፈው ሃብት ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ (ሜድሮክ) ሞሃመድ ዓለም ዓቀፍ የእድገትና ጥናት ድርጅት ካንፓኒዎች Mohamed International Development Research Organization Companies (MIDROC) —– [ሙሉውንለማንበብእዚህላይይጫኑ]—
↧