በመንግስት ሞኖፖሊ የተያዘው የኢትዩጵያ የባንክ አገልግሎት ዘርፍና የኢትዩጵያ ብር የገንዘብ የመግዛት አቅም ቅነሳ...
ከሚሊዩን ዘ አማኑኤል Banking sector and currency devaluation in Ethiopia በ1967 ዓም የIትዬጵያ ወታደራዊ መንግስት (ደርግ) በአዋጅ በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ በግል ዘርፍየሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን በአዋጅ ቁጥር 20/1974 ወደ መንግስት ሃብትነት በማዘዋወርና በመውረስ ፋብ...
View Articleበመንግስት ሞኖፖሊ የተያዘው የኢትዩጵያ የባንክ አገልግሎት ዘርፍና የኢትዩጵያ ብር የገንዘብ የመግዛት አቅም ቅነሳ...
4ኛ) የኢትዩጵያ ብሄራዊ ባንክ በባንክ አገልግሎት ዘርፍ የህዝቡን ታማኝነት ኢንዲያገኝና የፋይናንስ ዘርፉን ኢንዲያስተዳድርና ኢንዲቆጣጠር ተጨማሪ መመሪያና ደንብ ማውጣት ያስፈልጋል፡፡ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ በሃገሪቱ ውስጥ ስንት ቅርንጫፍ ባንኮች ኢንዳሉትና በክልላዊ መንግስቶች ውስጥ ያለው ስርጭት፣ማለትም የኢትዩጵያ...
View Article“ስለእኔ አታልቅሱ!” –ተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ“ዋይ ዋይ ከሚሉና ሙሾ ከሚያወጡ ሴቶችና ከሕዝቡ እጅግ ብዙዎች ተከተሉት፡፡ ኢየሱስ ግን ወደ እነርሱ ዘወር ብሎ እንዲህ አለ፡- እናንተ የኢየሩሳሌም ልጆች ለእኔስ አታልቅሱልኝ፤ ዳሩ ግን፡- መካኖችና ያልወለዱ ማኀፀኖች፣ ያላጠቡ ጡቶችም ብፁአን ናቸው የሚሉበት ጊዜ እነሆ ይመጣልና ለራሳችሁና...
View Articleየመለስ “ትሩፋቶች”–መጽሃፍ ቅኝት (ከጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ)
ደራሲ፣ ኤርምያስ ለገሰ ብዛት፣ 406 ገጾች አሳታሚ፣ ነጻነት አሳታሚ ድርጅት እንደ መንደርደርያ በስፋት ሲወራለት የነበረውን ይህን መጽሃፍ ሙኒክ-ጀርመን ላይ ገዝቼ ለማንበብ እያፈላለግኩ ሳለሁ፤ አንድ ወዳጄ ይዞት አየሁ። የደበዘዘ የመለስ ፎቶ ያለበትን ይህንን መጽሃፍ የኦስሎው አበበ እጅ ላይ ነበር። ገና ሰላምታ...
View Articleላቂያ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 8.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) ይህቺ ተመስጥራ የኖረች እርዕስ በዬትኛውም መጸሐፌ ላይ የለችም። በዬትኛውም ወጋወጎቼም ላይ ታዳሚ ሆና አታውቅም። ቁጥብ ነበረች። ዛሬ ግን ከማህደረ የህሊና ሰሌዳ ብቅ ብላ እነሆ ለአደባባይ ትውል ዘንድ ቀይ ጃኖዋን ለብሳ ከመንበሯ ላይ ጉብ። ላቂያን የመረጥኩት...
View Articleእንግሊዝ እና ጫት፡ ጫትም “አሸባሪው”ተክል ይባል ይሆን?
ከረ/ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ አ.አ.ዩ በኢትዮጵያ፣ በኬንያ፣ በሱማልያ፣ በጅቡቲና የመን የሚዘወተረው አነቃቂው ጫት ምሥራቅ አፍሪካን አልፎ አውሮፓን ሲያስጨንቃት ኖሯል፡፡ ዛሬ ግን የጫት አድባር በአውሮፓ አልቆመለትም፡፡ ከአውሮፓሀገሮች እስከ ዛሬ ድረስ ጫትን በህገ-ወጥነት ሳትፈርጅ የቆየችው እንግሊዝ ሰሞኑን...
View Articleዓባይ እንደዋዛ፤ የግብፆች “ተፈጥሯዊና ታሪካዊ መብት” ክስተቶች ክፍል አምስት (አክሎግ ቢራራ)
Dr. Aklog Birara አክሎግ ቢራራ (ዶር) የዛሬዋ ኢትዮጵያ ባለቤት አላት ለማለት አያስደፍርም። የህወሓት/ኢህአዴግ ሕገ-መንግሥት ኢትዮጵያ የምትባለ ረጂም ታሪክ ያላላት እንዳትሆን ከስሯ አናግቷታል። ሉዓላዊነት ከኢትዮጵያ ተዘዋውሮ በቋንቋ ለተደራጁ አዲስ መሳፍንት ለሆኑ የክልል አለቃዎች ተሰጥቷል። ህወሓት/ኢህ...
View Articleዐይነ ስውር ድንጋይ ወርውሮ፣ ጠላቱን ስቶ ወዳጁን መታ!
“ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ ሳለ እጁና ሳያስበው ቆርጦ ጣለው፡፡ ጓደኝየው የተቆረጠውን ክንድ በፌስታል ውስጥ ከትቶ፤ እጁ የተቆረጠ ጓደኛውን ይዞ...
View Article‹‹አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ›› በበፍቃዱ ሃይሉ
‹‹ታዲያ ጥፋቴ ምንድን ነው ትላለህ?!››፣ ብሎኛል አንዱ መርማሪዬ ስለዞን ዘጠኝ እና እኔም እራሴ እንደጦማሪም እንደአራማጅ ተራማጅም ሠራሁ የምላቸውን ነገሮች ዝርዝር ነግሬው ሳበቃ፡፡ በኋላ ላይ በእስር ቤት ቋንቋ ከ‹‹አባሪዎቼ›› ጋር መገናኘት ከተፈቀደልን በኋላ ስንጠያየቅ ለካስ ሁላችንም ይቺኑ ጥያቄ ተጠይቀናል፡፡...
View Articleየሁለት ሀገር ስደተኛው –ጋዜጠኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 10.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንሆ – በዚህ ዘመን ታሪክን እንደ ከሰል አመድ ባደረገ ጽልመታዊ የወያኔ ሃርነት ትግራይ ዘመን – የአንድነቱ ልዑል የአሉላ ማሾ ከወደ ስሜን የብራና ኮከብ መሪን አሰቀድሞ ብቅ አለ። ይህ ደፋርና ንቁ፤ በራስ የመተማመን መንፈሱ ሙሉዑ የሆነ ዕንቡጥ ስሜቱን...
View Articleለዲያስፖራ ኗሪ ኢትዮጵያውያን በሙሉ።
የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ወያኔ)ለስድብና ለማዋረድ ሥራ በክፍያ ያሰማራቸው ቅጥረኛ ባንዳዎችን እንዋጋ!! ለሃገርና ለሕዝብ የቆሙ ግለሰብ ኢትዮጵያውያንን፤ ድርጅትና፤ ተቋማትን እያሳደዱ እንዲሰድቡና እንዲያዋርዱ ወያኔ አሰልጥኖ ያሰማራቸው ቅጥረኞች ሕዝብን ስይፈሩና ሳያፍሩ የባንዳነት ተግባራቸውን ቀጥለውበት ይገኛሉ።...
View Articleታሪክ ሲደገም! –ከኢየሩሳሌም አረአያ
የደርግ ዋና ሞተር የነበረው ፍቅረስላሴ ወግደርስን ጨምሮ በርካታ ነፍሰ በላዎች ከእስር ተፈተው መፅሐፍ በነፃነት ሲፅፉ እያየን ነው። ለምን ፃፉ የሚል ተቃውሞ የለኝም። ነገር ግን ፍቅረስላሴ ደራሲ በአሉ ግርማን ቀርጥፈው ከበሉ ቁልፍ የደርግ ባለስልጣናት ዋናው ሆኖ ሳለ አንድም ነገር ስለበዓሉ ግድያም ሆነ...
View Articleየመኢአድ እና አንድነት ዉህደት ለማጨናገፍ ችኮላው ለምን? (አልዩ ተበጀ)
አልዩ ተበጀ አብዛኞቻችን የአንድነት እና መኢአድ ዉህደት ተጠናቆ፣ በአዲስ መንፈስ የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን እንቀጥላለን የሚል ተስፋና ጉጉት ነበረን። የኢትዮጵያዉያንን መተባበር የማይፈልገው ሕወሃት/ኢሕአዴግ፣ በሚቆጣጠረው ምርጫ ቦርድ አማካኝነት፣ ዉህደቱን ለማጉዋተት እንደተለመደው መስራት ጀመረ። «መኢአድ...
View Articleፕሬስ የሌለው መንግስት ከሚኖረን መንግስት የሌለው ፕሬስ ቢኖረን እንመርጣለን
ዳዊት ሰሎሞን እርግጥ ነው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ለስደት ሲዳረጉ ‹‹አዲስ ዘመንንም አዲስ ነገርንም አላነብም››በማለት ነግረውን ነበር፡፡ሌጋሲያቸውን ለማስቀጠል ቤተ መንስግስት የገቡት ሃይለማርያም በበኩላቸው በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ የፎርቹንን ኮሪደር እንደሚያነቡ ሲናገሩ...
View Articleዐማራው በመስዋዕትነቱ ባቆያት ኢትዮጵያ ለምን ዘሩ ከምድረ-ገፅ ይጥፋ?
የትግሬ-ወያኔ መሪዎች እነ መለሰ ዜናዊ እና ስብሐት ነጋ ወደ ደደቢት በርሃ የገቡበት ዋና ምክንያት በዐማራው ህዝብ ላይ ካላቸው ፍራቻ እና ጥላቻ በመነጨ የበቀል ስሜት ነው። ይህንኑ በፖሊሲ የተነደፈ የበቀል ስሜት ከበረሃ ጀምረው በረቀቀ መንገድ እና በተቀናጀ ሥልት በተከታታይ ተግባራዊ በማድረግ ዐማራን ከኢትዮጵያ...
View Articleየትንሳኤ ጥሪ ለኢሕአፓ –ቁጥር 2
የትንሣኤ ጥሪ ነሀሴ 2006 ቁጥር 2 ‘’we must accept finite disappointment, but never lose Infinite hope.” MARTIN LUTHER KING JR “በትግል መሞት ህይወት” ብለው የተነሱት የኢሕአፓ ልጆች አሁንም እንደትናንቱ የሕዝብን መብት፥ የሀገርን ሉአላዊነት እና ክብር...
View Article2007ን ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ሲባል እስከ ምርጫ ወይስ እስከ ዴሞክራሲያዊ መንግስት (ዳንኤል ተፈራ)
ዳንኤል ተፈራ ዳንኤል ተፈራ — የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ በጣም በቅርቡ አንድ ስላልነገርኩት ስሙን የማልጠቅሰው ጉምቱ የሚባል ጋዜጠኛ ወዳጄና ሌላ አንድ ጎልማሳ ጋር ኢ-ወጋዊ በሆነ መንገድ ስለተቃዋሚ ጎራው ማውጋት ይዘናል፡፡ የጨዋታችን መነሻ ደግሞ አንድነትና መኢአድ ከብዙ ውጣ ውረድና ድርድር በኋላ...
View Article“ያልተሄደበት መንገድ” –ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)
ነፃነት ዘለቀ freeandualemaragie.org ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ?...
View Articleባዕት ዕንባ በልታ። (ከሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 13.08.2014 ( ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በትቢያ – ድሪቶ በቋሰኛው – ጉቶ ተመተረ ዘመን – በቅንቅን ተበልቶ፤ በበደል ተቁላልቶ በግለት ተወግቶ በቁርሾ ተሰልቶ። ሲናሳ መራራ – የአስተሳሰብ ንቅዘት ሲሰነብት እሬት – የባንዳነት ስባት - ብነት። ትናትን – ገደለ ዛሬን – ረሸነ ነገን – አተነነ...
View Article