ነቀርፉኝት! ነቀርፉኝት ማነው?
መግቢያ ተወደደም ተጠላም ያለነው በጦርነት ላይ ነው፥፥ የመሣሪያ ድምፅ ኣለመሰማት የሰላም ምልክት!!አይደለም። የሕዋሃት ግፍና በደል ሞልቶ በፈሰሰበት፥ መከራችን በተራዘመበት በዚህ ወቅት፤ እነሱም አዋርደው መግዛትን እንደዋነኛ መገለጫቸው አድርገውታል። እኛም ውርደትን እንደ ኒሻን አጎንብሰን እንድንቀበላቸው፤ እንደውሻ...
View Articleፍርድ ወይስ ፍዳ ! (ይድነቃቸው ከበደ)
በይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአናዋር መስጊድ በተነሳው ግጭት ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኙት፤ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላም እና ወ/ሪ ወይንሸት ሞላ እንዲሁም የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ፎቶ ግራፈር አዚዛ መሐመድ ከህግ አግባብ ውጪ ለተጨማሪ 48...
View Article“ውሸታም”!
እመ-ሰብ፣ እምዬ – ደጓ ያልታደሉ፣ ቆንጥጠው ያሳደጉህ – “አትዋሽ” እያሉ፣ የአደይ ምክር፣ ተግሳጽ.. ባክኖ ሲቀር ቃሉ፣ እናትህ ምን ይሉ?! “ኮትኩቼ ያሳደግሁት፣ ክብሬን የሚጠብቅ..” የሚሉህ ልጃቸው፣ “አሳዳጊ የበደለው..” በሚሉት እርግማን ሲነሳ ስማቸው፣ አባ-ወራ፣ አባትህ – የቤቱ ምሰሶ ምንድን ይሰማቸው?!...
View Articleያገር ፍቅር ልክፍት –በዶክተር ኃይሉ አርአያ
ከእናቴ ማህፀን ነው ስፈጠር ከጥንቱ ከህይወት መስመሩ ካገኘን ከእትብቱ ፡፡ ወይስ ከእናቴ ጡት ካይኖቿ እይታ ከየት ነው ያገኘኝ ከቶ ከምን ቦታ ያገር ፍቅር ልክፍት ያገር ፈቅርበሽታ፡፡ ከረገጥኩት መሬት በውስጥ እግሬ ገባ ወይስ በጠዋት ፀሀይ ተወጋሁ ከጀርባ፡፡ ከበላሁት ቆሎ ጠረሾ አምባሻ ከእንጀራ ከሽሮው ጥልቅ...
View Articleግልፅ ደብዳቤ ለአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት (አሰፋ ዘለቀ)
ከአሰፋ ዘለቀ አስቸኳይ ጥሪ በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ። በተለይም ላለፉት አንድ አመት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ፣ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች አንድነት ሲያደርጋቸው የነበሩት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች፣ እንዲሁም ከሌላው አንጋፋ ድርጅት መኢአድ ጋር ያቀደው ዉህደት...
View Articleኧረ ተው ኢህአዴግ ተረጋጋ!! “ዴዣ ቩ” –በአምስት አመቱ የተደገመ ታሪክ የጋዜጠኞችን ማሰርና ማሳደድ፤ ንግድ ቤቶችን...
የ2001 ዓ.ም ዘመቻ – ለ2002 ምርጫ? ዘመቻው የተጀመረው በአዲስ ዘመን ላይ በወጡ ፅሁፎች ነበር። “የውጭ ሃይሎች በአገራችን ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ነው” በሚል ውግዘት ዩኤስአይዲ ላይ ጣት ከመቀሰር ቢነሳም፤ ብዙም ሳይቆይ ነው ነፃ የግል ጋዜጦች ላይ በማነጣጠር ዘመቻ የተካሄደው። ከዚያ ኢቴቪ “ጥናታዊ ዘገባ”...
View Articleትክክል! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ዕለተ ሰንበት እ.ኤ.አ 17.08.2014 ጀግና አበራ ሃይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ የገባበት 7ኛ ወሩ ነው። ቤቴ ውስጥም ሰባት ሻማዎች እዬበሩ ነው። ይገባል አይደል?! ፎቶው ደግሞ ፊት ለፊቴ አለ -አይቼም አልጠግበውም! ወገኖቼ የኔዎቹ ልክ የስድስተኛ...
View Articleየውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ ከሃገረ ኢትዩጵያ ወደ ባህር ማዶ ሃገራት (ሚሊዬን ዘአማኑኤል)
ከሚሊዬን ዘአማኑኤል በአለፉት 40 አመታት ውስጥ፣ከኢትዬጵያ የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ በብዙ ቢሊዬን ዶላር በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሃገራቶች እንደወጣ ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡ ኢትዬጵያ ከአለማችን ከሚገኙ ደሃ አገራቶች ውስጥ ከመጨረሻዎቹ ጠርዝ ላይ የምትገኝ ስትሆን ይሄን የሚያህል የውጭ ምንዛሪ ከሃገር ውስጥ ወደ...
View Articleየዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአፍ ወለምታ –ከኤፍሬም ማዴቦ (የግንቦት 7 አመራር)
ባለፈዉ ሰሞን ቻይና አፍሪካ ዉስጥ ሰላሳ አመት በማይሞላ ግዜ ዉስጥ ያደረገችዉ የኤኮኖሚና የፖለቲካ መስፋፋት ያሳሰባቸዉ የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምነዉ ምን አድረግናችሁና ነዉ ፊታችሁን ያዞራችሁብን ብለዉ ለመጠየቅ በርከት ያሉ የአፍሪካ መሪዎችን ቤተ መንግስታቸዉ ድረስ ጋብዘዋቸዉ ነበር። በዚህ የሃሳብ...
View Articleየኢቦላን ቫይረስ በአስተማማኝ ዝግጅት መከላከል የግድ ነው!
በጋዜጣው ሪፖርተር በምዕራብ አፍሪካ የተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ መላውን አፍሪካ ብሎም ዓለምን እንዳያዳርስ ሥጋት አለ፡፡ ይህ ሥጋት የሁላችንም ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከሕዝባችን ጤና በላይ የሚያሳስብ ነገር ባለመኖሩ የዓለምን ሥጋት ልንጋራ ግድ ይለናል፡፡ በቅርቡ መንግሥት ለኢቦላ ቫይረስ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት...
View Articleዳኞች ካድሬ ሲሆኑ እንደማየት የመሰለ የአገር ዉድቀት የለም – (ግርማ ካሳ)
አገሩን እና ሕዝቡን የሚወድ ። እንደ ሌሎች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን፣ ኢትዮጵያ ከግፍ አገዛዝ ተላቃ ዜጎች መብታቸዉና ነጻነታቸው ተጠበቆ፣ ተከባብረዉ በስላም የሚኖሩባት አገር እንድትሆን፣ የሚያደርጉትን ትግል የተቀላቀለ ነው። ወጣት ነው። ጉልበትና አቅም አለው። እንደ አንዳንዶች በጥቅም ተታሎ አደርባይነትን...
View Articleከቤተ ክርስቲያኑም በላይ ‹‹ቤተ ክርስቲያን››
ከጌታቸው ሽፈራው ባለፈው ሰኞ ዕልት ነው፡፡ ምን አልባትም ከአንድ ሰዓት በላይ ሊያስጠብቀን የሚችለውን የታክሲ ሰልፍ ትተን ከቤተ መንግስቱ በስተ ቀኝ ያለውን መንገድ ይዘን ወደ አራት ኪሎ አቀናን፡፡ በስተመጨረሻም ስላሴ በተክርስቲያን ደረሰን፡፡ በወቅቱ ማን የት ጋ እንደተቀበረ የተሻለ መረጃ የነበረው ብርሃኑ...
View Articleመለስን ቅበሩት! –ተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ከኢትዮጵያ ሀገሬ የደቀቀ ኢኮኖሚ ላይ በማን አህሎኝነት ወጪ ተደርጎ፣ ቅጥ ባጣ መልኩ በመላ አገሪቱ እየተከበረ ስላለው የቀድሞ አምባገነን ጠ/ሚኒስትር ሁለተኛ ሙት ዓመት ዝክርም ሆነ ሰውየውን ዛሬም በአፀደ-ህይወት ያለ ለማስመሰል እየሞከሩ ላሉት ጓዶቹ አንዲት ምክር ብጤ ጣል ማድረጉ ተገቢ ነው ብዬ ስለማስብ በአዲስ...
View Article“የመለስ ትሩፋቶች” –ኤርምያስ ለገሰን በጨረፍታ
ከሆረቶ ቶላ ኢሳት ቲቪ ከአቶ ኤርምያስ ለገሰ ጋራ ያደረገውን ተከታታይ ቃለ-መጠይቅ ከሰማሁ በኋላ የአቶ ኤርምያስን መፅሃፍ የማንበብ ጉጉት አደረብኝ :: በሁለት ምክንያቶች ፤ 1) አቶ ኤርምያስ ስለ ወያኔ ስርዓት ብዙ መረጃ ያለው መሆኑና መረጃውን የማስረዳት ችሎታ ያለው ሆኖ ስለ ታየኝ:: 2) ቃለ-መጠይቁ ላይ ብዙ...
View Articleበአንድነት ሃይሎችና በህወሃት ሥር ያለች ‘ስዊንግ ስቴት’ኮሎራዶ!
በሮቤል ኦገስት 18, 2014 “ወይን ለኑሮ” ተቀባይነት ያለው የኑሮ ዘይቤ እየተባለች የምትጠራዋ ኮሎራዶ በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚኖሩባት ከተማ ብትሆንም ቅሉ ሁሉም ግን የህወሃት ደጋፊዎች ናቸው ማለት በጣም አስቸጋሪ ነው። ለዚህ ዋቢ ማስረጃ ከትግራይ የወጡ ጠንካራ የአረና ፓርቲ የኮሎራዶ ቻፕተር ተጠቃሽ ነው።...
View Articleየዘንዶ ሱባዔ? –ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
nigatuasteraye@gmail.com ነሐሴ ፳፻፮ ዓ.ም. ማሳሰቢያ:- የዚህን አመት የፍልሰታን ሱባዔ በመጨረስ ላይ ነን። ይሁን እንጅ በዘንድሮዋ ሱባዔ በቨርጅንያ የተከሰተው ነገር የዘንዶን ሰባዊዔ የሚያንጸባርቅ ነው። ስለዚህ ይህች ጦማር የዚህን አመት ሱባዔ ለማስታወስ ተዘጋጅታ የቀረበች ናት። ሙሉውን ለማንበብ...
View Articleአብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌዉና እና ኤርትራ ( ግርማ ካሳ)
ራሱን ግንቦት 7 ብሎ ከሚጠራ ድርጅት ጋር እና ከድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በመገናኘት ፤ እንዲሁም ከባንክ በትዕዛዝ ብር በመቀበል የግንቦት 7 ተልዕኮና አላማ ለመፈፀም፤ ቁጥራቸው ከ60 በላይ የሆኑ ግለሰቦችን ለዚህ ጥፋት እንዲሰማሩ በማድረግ» የሚል ክስ ነው በወዲ ሃዉዜን/ትግራይ በሆነው አንጋፋ ፖለቲከኛ እና ብሎገር...
View Article‹‹ይድረስ ላንቺ›› ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ –በዘላለም ክብረት
‹‹ይድረስ ላንቺ›› ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ በዘላለም ክብረት ወዳጄ ልቤ ከቶ እንደምንድን ነሽ? እውን እኔና አንቺ በአለም ስንኖር ሌላ የመገናኛ ዘዴ አጥተን ወደ snail mail እንመላለሳለን ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? ለማንኛውም እንዲህ ሆነ፡፡ ጥጋበኛ ሰው ያስቀናኝ ጀምሮልሻል፣ ጥጋበኛ እንዲህ የሚለው ትዝ...
View Articleከውጭ የተላከ ያልተመዘገበ ገንዘብ /የሐዋላ ቅሸባ
ከሚሊዬን ዘአማኑኤል እንደ ዓለም ባንክ መረጃ መሠረት በግምት 30 ሚሊዩን አፍሪካዊያን በAለም ላይ ተሰደው ይገኛሉ፡፡ የአፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር በሚቀጥሉት Aስርት ዓመታት ውስጥ እንደሚጨምር ህዝበ ፅንፍ ተመራማሪዎች ይተነብያሉ፡፡ በአፍሪካ በሚሊዩን የሚቆጠሩ ቤተስቦች ባህር ማዶ ከሚኖሩ ዘመዶቻቸው በሚላክ የውጭ...
View Articleየጎረና ጉርና –ነዳላ (ሥርጉተ ሥላሴ)
ልብ አምላክ ዳዊት „ህግ ተላላፊዎችን ጠላሁ“ አለ። ሱባኤውም ተጠናቀቀ – መልስ ይሰጥበት። ከሥርጉተ ሥላሴ 25.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ሥርጉተ ሥላሴ ይድርስ ለጸሐፊ ጌታቸው ረዳ ካሉበት። እንደምን አሉ? ደህናነዎት ወይ። ደስ ሊለዎት የሚገባ ሊያሰተላልፉት የሚፈልጉትን መልዕክት በማስተላለፈዎት ሳይሆን...
View Article