Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት ማለት

አንዱዓለም ተፈራ (እስከመቼ)  “ኢትዮጵያዊነት ማለት፤ ኢትዮጵያዊያንን መውደድ፣ ኢትዮጵያን ማፍቀር፤ የኢትዮጵያን መንግሥት በተገቢው መንገድ መደገፍና፤ ይህ መንግሥት የተሳሳተ መንገድ ሲይዝ መቃወም ማለት ነው። በሥልጣን ላይ ያለው ክፍል ፀረ-ኢትዮጵያዊያንና ፀረ-ኢትዮጵያ ሲሆን፤ ያንን ክፍል በማንኛውም መንገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዝም ብለህ አትፍረድ!

ከጌታቸው ሽፈራው ባለፈው ሶስትና አራት ወር ውስጥ ብቻ 17 ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰድደዋል፡፡ በተለይ ባለፈው ሳምንት 12 ያህል ጋዜጠኞች ሲሰደዱ በርካታ ኢትዮጵያውያን ‹‹ለምን ተሰደዱ?›› የሚለውን በደንብ ሳያጤኑ ለመውቀስ ሲጥሩ ተመልክቻለሁ፡፡ በእርግጥ ጋዜጠኞቹ መሰደዳቸውን አልደግፍም፡፡ ነገር ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ”

ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ናደው፣ የተወለዱት መጋቢት 1ዐ ቀን 1927 ዓ.ም. አዲስ አበባ ጊዮርጊስ አካባቢ፣ መርሐ ጥበብ ማተሚያ ቤት ግቢ ከሚባለው ቦታ ነው፡፡ አቶ አስፋው የቤተ ክህነት ትምህርት ለጥቂት ጊዜ ከተማሩ በኋላ፣ በዘመናዊ ትምህርት፣ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃን፣ በኮከበ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

23 ዓመታት እንደ መንግስት ያልመራው ህውሃት (ገብረ ግደይ)

በገብረ ግደይ ማነው አሸባሪው 。。。 ተማም ? በሚል ርዕስ በአይጋ ፎረም ላይ የወጣ አንድ ፅሁፍ ለማንበብ አጋጣሚውን አግኝቼ ነበር። ታድያ የዚህን ፅሁፍ ሃተታ ተመለከትኩና ምላሽ እንደሚገባው ሳመነታታ ቆይቼ እነሆ ምላሽ ያልኩትን ፅሁፍ ለናንተ ለአንባብያን ጀባ ብያለሁ። ከጅምሩ ፅሁፉን ለማንበብ ስዳዳ አብዱል ከድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሞረድ ሲደንዝ በቢለዋ ይሳላል የበዓሉ ግርማ ጉዳይ (ሲራክ ዮፍታሄ)

ዛሬ የምንገኝበት ዲሞክራሲያዊና ቴክኖሎጂካዊ ዘመን ህዝባዊና መንግስታዊ እውቅና ስለነበረው አንድ ሰው የኦሟሟት ምስጢር ጥያቄ ማቅረብ ወንጀል አይደለም። ግርድፍ ማስረጃን አንተርሶ እውነታው እንዲታወቅ መጻፍም አስተዋይ ህሊና ላለው ሰው መጥፎነቱ አይታየውም። ይልቁንም ተጠየቅነቱ ፋይዳ የሚኖረው ለምን የአንድ ሰው አሟሟት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣን የሚተጋ መንግሰት …… እንዴት እንታገለው!!

ከግርማ ሰይፉ ማሩ በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣኑ የሚተጋን መንግስት በሁሉን አቀፍ ትግል መጣል አለብን ብለው ጠብ መንጃ ቢያነሱ ክፋቱ ምን ላይ እንደሆነ አልታይህም እያለኝ ነው፡፡ ለምን በጠብ መንጃ ፍልሚያ ስልጣን መያዝ እንዳለብኝ በግሌ ባይገባኝም አሁን ግን የኢህአዴግ ዓይነት መንግሰት ከደርግ እንዴት እንደሚሻል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበርማ የስደት መንግስት ለነጻነት ትግል አስኳል በመሆን የመራው የትግል ተሞክሮ

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጁላይ 27 2014 ባወጣው መግለጫ፤ የወያኔን አፓርታይድ ስርዓት ለማስወገድና በሀሉ አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግስት ለመተካት ጥንስስ በመሆን መሰረት የሚጥልና የተበታተነውን ትግል በአንድነት ሊመራ የሚችል የአንድነት ሀይል (የስደት መንግስት እንደአማራጭ) እንዲቋቋም ሀገራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልተገራውን ስርዓት የማዳን ርብርብ

ከጌታቸው ሺፈራው ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገራት ነጻነታቸውን አግኝተው የዓለም ቀጣይ ኃያል አገራትን ተቀላቅለዋል፡፡ አብዛኛው የዓለም ማህበረሰብ ዴሞክራሲያዊ በሆኑ ስርዓቶች ለመተዳደር እድል አግኝቷል፡፡ ህወሓት/ኢህአዴግ ግን ስልጣን ከያዘ ማግስት በህግ ፈቀድኩት ያለውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የኢቲቪ ”ያልተገሩ ብዕሮች ”ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ ….

ነብዪ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነጻነትን በማሳጣት ዜጎችን ለስቃይ፣ለእስራትና ለስደት የዳረገውን መንግስት ልናስወግደው ይገባል

ገዛኸኝ አበበበ ከኖርዌ ሌና) ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና ገዳይ ስርዓት የተነሳ የሀገሪቷ ዚጓች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢቲቪ “ያልተገሩ ብዕሮች” ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ (ነቢዩ ሲራክ)

ነቢዩ ሲራክ ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ ስሞች

1. ልማቱ ፈጠነ 2. ቦንድነህ አባይ 3. ሊግ ይበልጣል 4. አኬልዳማ ታዬ 5. ኑሮ ውድነህ 6. ፌደራል እርገጤ 7. ስልጣኑ በዛብህ 8. ኮንዶሚኒየም ለማ 9. ግምገማ ከበደ 10. ተሳለጭ ሃገሬ 11. መተካካት ተሻለ 12. ባድመ ይበቃል 13. አሰብ ተስፋዬ 14. ቻይና ፍቅሩ 15. መብራት ይታገሱ 16. ቴሌነሽ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓይናችን ለወቅታችን!  (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 29.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ)   ወርቅ ይቀልጣል። ወርቅ ቀልጦ ከፈሰሰ ደግሞ መልሶ ለማግኘት ይቸግራል፤ አበው „ የፈሰሰ ያልታፈሰ“ ያሉን እኮ ለላንቲካ አይደለም። ብሂሉ ተቋም ነው። መርኹ የምክር አገልግሎትን በተመክሮ ያዘመረ ነው። ይህቺ ወቅት አዎን ይህቺ ወቅት የወያኔ …. ማዕከላዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)

ነፃነት ዘለቀ ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ? ከሁሉ በፊት ግን ከሰሞነኛ ጉዳዮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሃት/ኢሕአዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 1) – ግርማ ካሳ

የ «ጌታቸውን » የአቶ መለስን ራእይ፣ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በትጋት እየፈጸሙት እንደሆነ በስፋት እያየን ነው። የአቶ መለስ ራእይ ጭቆና፣ አምባገነንነት፣ ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር፣ ሜዲያዉን መጨፍለቅ ነው። የአቶ መለስ ራእይ በእርቅና በፍቅር አገርን ማሳደግ ሳይሆን፣ ማክረር በዜጎችን ላይ መጨከን ነው። የፍቅርና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ሃ/ማርያም ደህንነት

ከኢየሩሳሌም አረአያ እያብ ምህረተአብ ይባላል፤ ኤርትራዊው እያብ በ1968 ዓ.ም ሕወሐት እንደተቀላቀለ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል። ከ6ኛ ክፍል ያቋረጠውን ትምህርት አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ሲቪል ሰርቪስ ተምሮ “ተመረቀ” ተባለ። የሜጋ ፎቶግራፍ ሆኖ ተመደበ። ህንድ አገር ሄዶ ተማረ ከተባለ በኋላ ሲመለስ ስብሃት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠበቃ አቶ ተማም እና ማአከላዊ እስር ቤት

ከይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደጠበቃ አቶ ተማም አባ ቡልጉ በጥብቃና ሙያችው እጅግ በጣም ዝና ያተረፉ ናቸው፡፡በተለይ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በገዥው የወያኔ መንግስት ለእሰር ከተዳረጉበት ጊዜ አንስቶ ጉዳያቸውን በመከታተል ለእነ አብበከር ጠበቃ በመሆን አገራዊ እና ሙያዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት አብርሃ ደስታ አሸባሪ ወይስ ህወሓት? ኢህአዴግ ነው ለሰላማዊ ትግል ፈሪ?

ክብሮም ብርሃነ (መቐለ) Free Abreha Desta አብርሃ ደስታ ይፈታ ነሐሴ 1 ቀን 2006 ዓ.ም የአረና ትግራይ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር አብርሃ ደስታ በሽብር ተጠርጥሮ በተከሰሰበት ልክ በወሩ ፍ/ቤት እንደሚቀርብ በፌስ ቡክ አይቼ እኔም እንደ ዜጋና እንደ አድናቂው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማርያም በዐማራው ቁስል ላይ ጨው ነሰነሱ! የ«ዐማራ የለም» አቋም የክህደት ወይስ የመሣት?

PDF ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት       እሑድ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፪ሺህ፮  ዓ.ም.      ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳፯ ሰሞኑን ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማርያም «ሸገር» ከተሰኘ በኤፍ.ኤም. 102.1 (FM 102.1) ከአዲስ አበባ መርኃግብሩን ከሚያሠራጭ የሬድዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ «ዐማራ» የሚባል ነገድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደፊት ቆሞ ወደ ኋላ መመልከት

ማምሻዬን እጅግ በጣም ከማክበረው ወዳጄ ጋር ሁሌም ስለሚያስጨንቀን ነገር ስናወጋ እረጅም ሰዓት ቆየን፡፡አንዴ ስንስማማ ሣይመስለን ሲቀር በአሳብ ስንለያይ ከቆየን በኋላ ወዳጄ በጃፓን አገር አብዝቶ ስለሚነገር ተረት እንዲህ ሲል ተረከልኝ፡፡ ተረቱ እጅግ በጣም ድንቅ ከመሆኑ ባለፈ የቡዙ ነገር አመላካች ነው፡፡ =====...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>