Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህር ማዶ ልማት ትብብር እርዳታ በIትዩጵያ (ከሚሊዬን ዘAማኑኤል)

Official Development Assistance in Ethiopia፡ (ODA) የባህር ማዶ ልማት ትብብር (ODA፡ Official Development Assistance) እርዳታ ሰጭ አገራቶች ከ1991 እኤA  እስከ 2012  እኤA  ለህወሃት/አህAዴግ መንግስት አርባ ቢሊዩን ዶላር የልማት እርዳታ ሰጥተዋል፡፡ በአለፉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወገኔ ዓማራ ነገር! ከ ቦጋለ ካሳዬ

የወገኔ ዓማራ ነገር! በወልቃይትም ሆነ በተቀረው ኢትዮጵያ ወያኔ ካለማቁዋረጥ ላለፉት 23 ዓመታት የሚያካሄደው አማራን የማጽዳት ዘመቻ በኢትዮጵያ ታሪክም ሆነ በሌላ አገር የሚወዳደረው እንዳለ አላውቅም። ህዝብን ማጽዳት ግን እጅግ የቆየ፤ ምናልባት በአሳርያን የተጀመረ ድርጊት እንደሆነ ጻሕፍት ያስረዳሉ። ኢትዮጵያውያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ –ግልጽ ደበዳቤ ለብፁዕ አቡነ ገብርኤል (ክፍል ሁለት)

በስመ አብ፣ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። ብፁዕ አባታችን እንደምን ሰንብተኋል። ባለፈው ደብዳቤዬ የደብረፂዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ካህናት እና መእመናን አባ ጳውሎስን ብፁዕ ወ ቅዱስ ብለን አንጠራም ብለው በመወሰናቸው የተነሳ ይደርስባቸው የነበረዉን  ዉግዘት፣ እንዲሁም በአንፃሩ ዛሬ አባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገ ለወያኔ –ምኑ ነው? መልስ –ደመኛው። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 05.09.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ)   „እንሆ፣ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ  ሁሉ ገላባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፣ ሥርናንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፣ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሄር። ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት! እንደ እቃ እንጣላለን፣ መደጋገፍ ጠፋ! (ነቢዩ ሲራክ)

ነቢዩ ሲራክ ገና ረፋዱ ላይ ጸሃዩ ናላን ያዞራል … የቢሮ የቤት ማቀዝቀዣዎች እንኳ ሙቀቱን ተቋቁመው የማብረድ ስራቸውን እንዳይከውኑ የሳውዲ ጅዳ በጋ ሃሩር ጸሃይ ፈተና ሆኖባቸዋል! … በዚህ የቀለጠ የበርሃ ሃሩር ጤነኛ መቋቋም ያልቻለው  ሙቀት በአንዲት ሰውነቷ የደቀቀ እህት ይወርድባታል … ቦታውም ከጅዳ ቆንስል ግቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአረቡ አለም….(2)

በግሩም ተ/ሀይማኖት ‹‹..እኛስ በስደት ሀገር ምን እየሰራን ነው? ወገን ወገኑን አሳልፎ የሚሸጥበት፣  ለአደጋ የሚያጋልጥበት፣  ጥቂቶችበሚሰሩት  መጥፎ  ተግባር  ሁሉም  የሚወቀስበት፣  የሚታሰርበት  ሁኔታ የለም? አለ፡፡  ይህንንም  ለማየትእንሞክራለን፡፡ በተያያዥነት እንዲረዳይ ወይም መገለጽ አለበት የምትሉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብረሰዶማዊነት አደጋ – (የአቡነ ሳሙኤል ወቅታዊ ጽሑፍ)

(አባ ሳሙኤል)ግብረሰዶማዊነት ማለት በተመሳሳይ ጾታዎች መካከል የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም ተራክቧዊ መማለል ነው። ግብረሰዶማዊነት /Homosexuality/ ተፈጥሯዊ ከሆነው ግንኙነት የተለየ ሲሆን ይህም ወንድ ከወንድ /Gay/፣ ሴት ከሴት /Lesbian/ ጋር የሚፈጸመው ነው። እንዲሁም አንድ ወንድ ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ጉድ በል ጎጃም አለ ያገሬ ሰው!” የወያኔኢሕአዴግ ተላላኪው የዳላሱ ወጣት ኢብራሂም ሲራጅ ማን ነው?

በሚሊዮን ኢትዮጵያ(ከዳላስ) ወያኔ/ኢሕአዴግ በውጭ ሃገር የሚኖሩት ኢትዮጵያውያንን ለማደራጀት የሚያስችላቸውን የጥፋት ውጥን በመወጠን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ተወልደውያደጉ ለሆዳቸው ያደሩ አደርባዮችን በመመልመል የቤት ስራውን እየሰራ ይገኛል። አያሌ ኢትዮጵያውያን የስርአቱን አስከፊነት በመገንዘብ ሳይወዱ በግድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጅራፍ ራሷ ገርፋ ራሷ ትጮሃለች (አስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል)

‹‹ብርሃኑ በርሄ የህወሓት አባል ነው››  አስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል (ከመቀሌ)   አስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የአረና ሊቀ መንበርና ሌሎች አመራሮች ባለፈው ሃምሌ 18-20/2006 ዓ.ም በተካሄደው መደበኛ የማ/ኮሚቴ ስብሰባ በጠንካራ አባላቱና አመራሮች በተወሰደው ህገ- ወጥ እርምጃ ጥፋታቸውን ለመሸፈን በተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሃት/ኢሓዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 2) – ግርማ ካሳ

አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አመራር አባላት ናቸው። አብርሃ ደስታ ከአረና፣ ዳንኤል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ። ሐምሌ 1 ቀን 2006 ሽብርተኞች ናችሁ ተብለው ተያዙ። ጠበቃዎቻቸው በሌሉበት በድብቅ ፍርድ ቤት ቀረቡ ተባለ። ፖሊስ ዜጎችን ከመያዙ በፊት በእጁ መረጃ ሊኖረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔና ይሉኝታ አይተዋወቁም (አንተነህ መርዕድ)

ጋዜጠኛ አንተነህ መርዕድ ህወሃት በሻዕብያ ታዝሎ* ምኒልክ ቤተመንግስት ከገባና ኦነግንም ሆነ ሌሎቹን ጠፍጥፎ የሰራቸውን መናኛ ድርጅቶች እንኳ ሳያስቀርብ በብቻው የተያያዘው ዘረፋ፣ ሁሉን ለእኔ ብቻ ያለ ሂደቱ ያላስደነገጠው ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ያለፉትን ስርዓቶች የተሻገሩ ሁለት አንጋፋ ጓደኛም ጋዜጠኞች ሲጨዋወቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔ ስር የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት፣ የወያኔ አገልጋይ ኢሕአዴግ፣የአፋኞችና የነፍሰ ገዳዮች ምሽግ- የወያኔ ደህንነት

ነዓምን ዘለቀ ዋና ጸሃፊያችንና  የትግል ጓዳችን  አንዳርጋቸው ጽጌ ነዓምን ዘለቀ የንቅናቄአችን ዋና ጸሃፊና የትግል ጓዳችን  አንዳርጋቸው ጽጌ  በየመን ትብብር በፋሽስታዊ ወያኔ አፋኞች  እጅ መውደቅ ያስቆጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሳየው ወገናዊነት ልባችን ተነክቷል። የአንዳርጋቸው መታሰር ይቆጨናል፤ እየደረሰበት ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ ታሪካዊ አጀማመር

*ጦርነት፣በሽታ፣ድህነት– ለድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ መስፋፋት አስተዋጽኦ አበርክተዋል “ድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ”የሚለውን አጠራር የተባበሩት መንግስታት ዓለምአቀፍ የህፃናት ፈንድ(ዩኒሴፍ)፤ ልጆች ከትውልድ አገራቸው ድንበር ተሻግረው ወደ ሌላ አገር በመግባትበጉዲፈቻ የሌላ ቤተሰብ አባል የሚሆኑበት ሁኔታ ነው ሲል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ከአውሮፓውያን ጋር ያለው ልዩነት መንስኤ እና ትክክለኛ መሰረቱ (የጉዳያችን ጡመራ ልዩ ጥንቅር)

የዘመን መስፈሪያዎች   እግዚአብሔር «ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ፣ ለዕለታት፣ ለዘመናትና ለዓመታት ምልክት ይሆኑ ዘንድ» / ዘፍ.1. 14- 15/ የፈጠራቸውን የፀሐይንና የጨረቃን እንቅስቃሴ መሠረት ያደረጉት መስፈሪያዎች ናቸው፡፡ እነዚህም፤   ሀ. ዕለት- አንድ ዕለት አንድ ቀንን /የብርሃን ክፍለ ጊዜን / እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ 2007ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ (ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት )

ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2006 ዓ/ም ዘመነ ማርቆስ ተገባዶ ወደ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንል በማለት ለመላ የኢትዮåያ ህዝቦች የመልካም ምኞት መግለጫውን ያቀርባል ፡፡ ኣዲሱ ኣመት የሰላም ‘የደስታና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ የዳያስፖራ የትግል ስልት (ጌታቸው ሺፈራው )

ጌታቸው ሺፈራው አምባገነኖችን በሰላማዊ መንገድ ለማንበርከክ ይውላሉ የሚባሉ ከ180 በላይ የትግል ስልቶች እንዳሉ ይጠቀሳል፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ በተለያዩ መንገዶች ግለሰብ ላይ ጫና ማሳደር ነው፡፡ በዚህ የትግል ስልት ውስጥ የሚጠቀሰው ደግሞ መሪዎች በስራቸው እንዲሸማቀቁ ማጋለጥ ይገኝበታል፡፡ አንዳንዶቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው ይፋ ሆነ

ነጻነት፣ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ሁሉ በነጻ የሰጠን ገጸ በረከት ነው። ነገር ግን በአገራችን ኢትዮጵያ፣ ጥቂቶች፣ የያዙትን መሳሪያና ያላቸዉን ጡንቻ በመጠቀም፣ ነጻነታችንን ሰርቀዉን፣ በባርነትና በፍርሃት እንድንኖር አድርገዉናል። ከፍርሃት የተነሳ ብዙዎቻችን ከአገር ተሰደናል። ብዙዎቻችን በአገራችን እንደ ሁለተኛና ሶስተኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱን ዓመት በማስመልከት ከነጻነት ታጋዮች ጋር በቂሊንጦ እስር ቤት

ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ሚዲያው ‹‹ጥቁር ሳምንት›› (black week) በሚል ለአምስት ቀናት ዘመቻ (campaign) መካሄዱ ይታወሳል፡፡ በዚያ የጥቁር ሳምንት ዘመቻ ወቅት በመጨረሻው ቀን አስተባባሪዎቹ አዲስ አመትን በማስመልከት ‹አዲስ አመት በዓልን ከነጻነት ታጋዮች ጋር› በሚል የታሰሩ የነጻነት ታጋዮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ኃይል ነው፤ መበታተን ጥቃት ነው (ዶ/ር. አክሎግ ቢራራ)

 አስተያየት  ዶ/ር. አክሎግ ቢራራ  በመሳሪያ ኃይልና በውጭ መንግሥታት ድጋፍ የስልጣን እርካብ የተቆናነጠጠው፤ በጠባብ ብሄርተኛው በህወሓት ፍጹም የበላይነት የሚመራው፤ የኢህአዴግ መንግሥት ከተመሰረተበት ጀምሮ የኢትዮጵያ ግዛታዊ አንድነት፤ ደህንነትና ነጻነት፤ የዘጠና አራት ሚሊዮን ሕዝቧ ሉአላዊዊነት፤ እውነተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃገራችን እውነት እና የሚሰራ ሰው አይወደድም፤ መፈራረጅ የትግል ስልት አይደለም

ናትናኤል መኮንን ( NATI MAN ) ስዊዘርላንድ ኢትዮጵያውያን በያዝነው አምባገነንነትን የማውደም ትግል ውስጥ እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ ድርሻ እንዳለው የማይካድ ሃቅ ነው ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእኛ ሰዎች ዘንድ አንድ ችግር አለ ፡ አንድ ሰው በራሱ አስተሳሰብ የሚሄድ ከሆነ እውነታን ይዞ አንገቱን ሰብሮ የሚታገል...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>