Official Development Assistance in Ethiopia፡ (ODA)
የባህር ማዶ ልማት ትብብር (ODA፡ Official Development Assistance) እርዳታ ሰጭ አገራቶች ከ1991 እኤA እስከ 2012 እኤA ለህወሃት/አህAዴግ መንግስት አርባ ቢሊዩን ዶላር የልማት እርዳታ ሰጥተዋል፡፡ በአለፉት ሃያ ዓመታት ውስጥ በአማካኝ በAመት ሁለት ቢሊዩን ዶላር እርዳታ ሃገሪቱ እንዳገኘች ያስረዳል፡፡ በይፋ የተለያዩ ለጋሽ ሃገራት የሰጡትን ገንዘብ ብዛትን ለማስላት ያህል በትንሹ ስምንት ታላቁን የህዳሴ ግድብ ኤሌትሪክ ማመንጫን ሜጋ ፕሮጀክቶች በእርዳታ ገንዘቡ ለመስራት የሚያስችል ነበር፡፡ወይም የቻይና መንግስት በ200 ሚሊዩን ዶለር ያሰራውን የአፍሪካ ህብረት Aዳራሽ ህንፃን ዓይነት ሁለት መቶ ህንፃዎች ሊገነባ የሚችል ገንዘብ ነበር፡፡አጠቃላይ ዝርዝሩን ከሰንጠረዡ ላይ ያስተውሉ፡፡ –-[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—-
↧
የባህር ማዶ ልማት ትብብር እርዳታ በIትዩጵያ (ከሚሊዬን ዘAማኑኤል)
↧