የማይዝሉ ጀግኖች! (በላይ ማናዬ)
ጫማ ማውለቅን ጨምሮ እጅግ አሰልቺና አሳቃቂ የሆነውን ፍተሻ አልፈን ወደ ውስጥ ዘለቅን፡፡ በጋራ ሰብሰብ ብለን ወደ ስፍራው ካቀናነው ወጣቶች መካከል ግማሻችን በዞን አንድ ሌሎቻችን በሌላኛው ዞን ተከፋፍለን ወደ ወዳጆቻችን ገሰገስን፡፡ አሁን ያለነው በፌደራል መንግስቱ ስር ከሚተዳደሩት እስር ቤቶች መካከል አንዱ በሆነው...
View Articleየዩክሬይን ክራሚያና የሩስያ ጉዳይ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ ያልተዘጋ አጀንዳ ምን ያሰተምረናል?
(አክሊሉ ወንድአፈረው – የግል አስተያየት) መስከረም 2, 2007 (ስፕተምበር 12 2014 ) ባለፉት ጥቂት ወራት በዩክሬንና ክራሚያ ውስጥ የተቀሰቀሰው ሁኔታ እና አሁን የደረሰበት ደረጃ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር አንጻር ብዙ ዕድምታዎች አሉት፡፡ እነዚህን ዕድምታዎች መመርመር በሀገራችን ውስጥ ያለፉና...
View Articleወያኔ፣ ሽብር እና እኛ (ያሬድ ኃይለማርያም)
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሽብርተኝነት ያለው አረዳድ እና ወያኔ ሽብርተኝነትን የሚተረጉምበት መንገድ ለየቅል ናቸው። በአለም አቀፍ ደረጃ የሽብርተኝነት ጉዳይ እንደ ዋና አጀንዳ ተይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ መነጋገሪያ የሆነው በ1934 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ነው።...
View Articleየቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር
በአበበ ገላው የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን...
View Articleየቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም (ይሄይስ አእምሮ)
ይሄይስ አእምሮ (ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡) “እሳቸው በመጡና ድንጋይ በበሉ” አለች አሉ አንዷ የዳግም ዘማች ባለቤትና የቤት ሙሉ ልጆች እናት፡፡ በደርግ ጊዜ ነው፤ ወጣት-ሽማግሌ ባሏ ለዳግመኛ ሀገራዊ...
View Articleአረንጓዴ ኢኮኖሚና መለስን ምን አገናኛቸው? (ጌታቸው ሺፈራው)
ጌታቸው ሺፈራው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ይህ የኢኮኖሚክስ መርህ በበርካታ ምሁራን የተነሳ ቢሆንም መንግስታት ለጊዜያዊ ጥቅማቸው ሲያምታቱት ይስተዋላል፡፡ በአብዛኛው አረንጓዴ ኢኮኖሚ ሲባል እንደ ጸሃይ ብርሃንና ባዮ ጋዝን እንዲሁም የአየር ንብረትን...
View Articleከጠባቡ እስር ቤት ሰፊውን መርጠናል –ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ
ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ..እነሆ በስደት ስሜት ውስጥ ሆነን፣ ከሃገር መውጣት ከሞት የመረረ ጽዋ እንደሆነ እያወቅነው፤ ህሊናችንን ሽጠን ለሆዳችን ማደር ቢያቅተን ፣ ከህዝብ በተሰበሰበ ብር ተንደላቀን የህዝብን እውነት ቀብረን ህዝብ ለእኛ ባደራ ያስረከበንን እምነት ረግጠን እያጭበረበርን...
View Articleአረንጓዴ ኢኮኖሚና መለስን ምን አገናኛቸው?
ጌታቸው ሺፈራው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ይህ የኢኮኖሚክስ መርህ በበርካታ ምሁራን የተነሳ ቢሆንም መንግስታት ለጊዜያዊ ጥቅማቸው ሲያምታቱት ይስተዋላል፡፡ በአብዛኛው አረንጓዴ ኢኮኖሚ ሲባል እንደ ጸሃይ ብርሃንና ባዮ ጋዝን እንዲሁም የአየር ንብረትን...
View Article“ወያኔ ጠላቶቹ ሕብረት ሲፈጥሩ እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም፤…ድክመቱ የኛው ነው”–አቶ ኢያሱ ዓለማየሁ (የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር)
(ዘ-ሐበሻ) ባለፉት 2 ሳምንታት ውስጥ በተከበረው የኢሕአፓ 42ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ አቶ ኢያሱ ዓለማየሁ ቃለ ምልልስ ሰጡ። የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ ኢያሱ ከፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በተቃዋሚዎች ሕብረት ዙሪያ “ወያኔ ሊከፋፍለን በመቀመጡ...
View Articleበመለስ “ትሩፋቶች” ዙርያ የሕዳሴው ግድብ የማን ፕሮጀክት ነው?
ዳኛቸው ቢያድግልኝ ‘የመለስ ትሩፋቶች ባለቤት አልባ ከተማ’ን አነበብኩት ግሩም ሥራ ነው ብዬ አድናቆቴን ቸርኩ። ቀላል አቀራረብና ብዙ የትየባ ግድፈትም የሌለው በመሆኑ ለማንበብ አይታክትም። ያነበብኩት ውስጥ ሊነሱ የሚገቡ ቁርጥራጭ ሃሳቦችን በማንሳት የሰዎችን ትኩረት መሳብና በጉዳዩ ዙርያም ተጨማሪ መረጃዎች ካሉ በሚል...
View Articleከአቶ ገብሩ አስራት አዲስ መጽሐፍ የተገኙ 9 ነጥቦች
የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕ/ት አይተ ገብሩ አስራት “ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” የሚል አዲስ መጽሐፍ ማሳተማቸውና በዋሽንግተን ዲሲ ሴፕቴምበር 1 ቀን 2014 እንዳስመረቁ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሥረት ከመጽሐፉ ውስጥ የተገኙ 9 ነጥቦችን ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ አስነብቦናል፤ ሙሉ መጽሐፉን እስክታነቡት...
View Articleየአቶ ገብሩ አስራት መጽሐፍ ቅኝት –ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ (ሊያነቡት የሚገባ ትንታኔ)
በዋሽንግተን ዲስና አካባቢዋ ከሚታተመው ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ የተገኘ አቶ ገብሩ አስራት ታሪክ የሚታወቀው ሲጻፍ ወይ ሲነገር ነው። መታመን አለመታመኑም የሚያከራክረው ተጽፎ ወይም በሌላ ቅርጹ ተመዝግቦ ሲገኝ ብቻ ነው። የታሪክ ታሪክነቱ ስነ ጽሑፉነቱ ሳይሆን ሁነቱ ክስተቱ በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ መደረግ መፈጸሙ ነው።...
View Articleይድረስ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ: ሕገ-መንገስቱ ተጣሰ፣ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ታገተ
ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጉዳዩ፡- በኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 37(1) መሠረት ፍትሕ ለማግኘት ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ አቤቱታ፤ 1. በኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 51(1) ሕገ-መንግሥቱን መጠበቅና መከላከል የፌዴራል መንግሥት ሥልጣንና ተግባር በመሆኑ፤ 2. በኢፌዲሪ...
View Articleእኛ ኢትዮጵያውያን ለውጥ እንፈልጋለን ስንል ሌላ ትርጉም እስካልተሰጠው ድረስ ለውጥ እንፈልጋለን ማለታችን ነው
ስብሃት አማረ እንደሚታወቀው ላለፉት 23 አመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የተቀምጠውን ዘራፊውን እና ጨቋኙን የወያኔ ጁንታ በጀመርነውና በተያያዝነው አዲስ አመት ለመቅበር የአንድነት እና የለውጥ ሃይሎች ልዩነቶቻችንን በማቻቻል በጋራ ልንታገል የሚገባና ለህዝባችንና ለሃገራችን ስር ነቀል ለውጥ ልናመጣ የሚያስችለንን...
View Article“ነጻነትነታችን እንደ ዕርዳታ እህል ከምዕራባውያን የሚለገሰን አይደለም!”
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች ያስተላለፈው ግልጽ መልዕክት የተወደዳችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ በቅድሚያ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የአክብሮት ሰላምታ በማቅረብ በትግሉ መስክ የምትከፍሉትን መስዋዕትነት የሚያደንቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በተለይ...
View Article“የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ እና የማዕከላዊ መንግስታት ምላሽ ከአፄ ዮሐንስ IV እስከ ኢህአዴግ”–የመጽሐፍ ግምገማ
የመጽሐፍ ግምገማ ደራሲ፡- አለሙ ካሳ ረታ እና ሲሳይ መንግስቴ አዲሱ ገምጋሚ፡- መንገሻ ረቴ እንዳለው የግምገማ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መኮንን አዳራሽ ቀን፡- ጳጉሜን 2፣ 2005 ዓ.ም የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ እና የማዕከላዊ መንግስታት ምላሽ ከአፄ ዮሐንስ IV እስከ ኢህአዴግ እንደ መጽሐፍ ገምጋሚ...
View Article“ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ” –የለንደኖቹ ልማታዊ “ካኅናት” ወያኔያዊ ዘጋቢ ፊልም አቀናበሩብን!
ወንድሙ መኰንን፡ ኢንግላንድ መከረም ፯ ቀን ፪፲፻፯ ዓ.ም መግቢያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ። መባል ስላለበት ነው። ያለፈውማ ዓመት አንደኛውን ጥቁር ዓመት ተብሏል። ሲያንሰው ነው። ወያኔ ከመቼው በበለጠ ጥቃቷን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ በሁሉም አቅጣጫ ያጧጧፈችበት ዓመት ነበር። ነጻውን መገናኛ ብዙሀን ከጨዋታ ውጪ...
View Articleእኔም አንዳርጋቸው ነኝ
አቶ አንዳርጋቸውን በሕይወት ያገኘሗቸው አንድ ቀን ብቻ ነው። ይኸውም የቅንጅት አመራሮች ታስረው በነበረበት ጊዜ ይፈቱ እያልን በዓለም ዙሪያ ሰላማዊ ሰልፍ በምናደርግበት ጊዜ ባንዱ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ነበር። ከዚያ በተረፈ የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ እሳቸውንም አካትቶ ከተቋቋመ በዃላ፤...
View Articleየቀድሞው “የአብዮት አድናቂ” ኑዛዜ (“Confession of the Ex-Revo” )
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ርዕሱን አላስታውሰውም ‘ንጂ እ.ኤ.አ በ2011 Arab Uprising በመባል የሚታወሰውን አብዮትተከትሎ፣ ኢትዮጵያውያን ፌስቡከኞችም (በተለይ ዲያስፖራ የሚገኙ) ግንቦት 20 ላይ (ልክ በኢሕአዴግ የ20ኛ አገዛዝ ዕድሜ) “Anger day” በሚል በፌስቡክ አብዮትመጥራታቸውን ተቃውሜ አንዲት ጽሑፍ ጽፌ...
View Articleተጠያቂነት የማያረጋግጥ የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ግርማ ሠይፉ ማሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ ባለፈው ሳምንት ማጠናቀቂያ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት የመንግሰት ከፍተኛ ባለስልጣኖች የ2006 የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ሁሉም ሪፖርት አቅራቢዎች “ፖወር ፖይንት” በሚባል የማይክሮ ሶፍት ፕሮግራም የተጠቀሙ ሲሆን...
View Article