Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሪ በይ ሃገሬ

ከአብርሃም ያየህ ይህች  “እሪ በይ ኣገሬ” የተሰኘች ኣጭር ስንኝ፤ በኣሰብ ወደብ ያንድ የውጭ ባለሃብቶች የመርከብ ወኪልና የግምሩክ ኣስተላላፊ ትራንዚት ኩባንያ ቅርንጫፍ ስራ ኣስካያጅ በነበርኩበት ወቅት ታሪካቸውን በቅርበት ለማውቅላቸው፤ ለኣንጋፋው ኢትዮጵያዊ ስራ ፈጣሪና፥ ታላቅ ኣገር ኣልሚ ለሆኑት፤  ከትቢያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅኔና አዘማሪ –ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ አስተርዕየnigatuasteraye@gmail.com መስከረም ፳፻፯ ዓ.ም. http://www.medhanialemeotcks.org/ መግቢያ ለአዘማሪ ሙያ ተስማሚ የግብር መግለጫ መሆን ያለበት የቱ ነው? አዘማሪ ወይስ አርቲስት? በሚል በአቶ ዓለም ነጻነት ሬድዮ የቀረበው ውይይት ለዚህች ጦማር መነሻ ሆኖኛል።ከቀደሙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋ እናወግዛለን

አገር በቀል የሆነው፤ የቅኝ አገዛዝና ዘረኛው የወያኔ ሰርአት በኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችንን ከተቃዋሚ ድርጅት ጋር ግንኙነት  አላቸው በሚል ሽፋን ያደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋና ጭፍጨፋውን ተከትሎ አስከሬን መሬት ለመሬት እየተጎተተ እንዲከማች  መደረጉን በመስከረም 5 ቀን 2007 ዓም በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ የሰራው ቤት! ግድግዳው ሰንበሌጥ!

ገለታው ዘለቀ እንደ መግቢያ ፌደራሊዝም የመንግስት ኣወቃቀር ሰፊ የቆዳ ስፋትና ብዙ ህዝብ ላላቸው ኣገሮች፣ በዛ ያሉ የተለያየ ቋንቋና ባህል ያላቸው ቡድኖች ላላቸው ሃገሮች፣ ተመራጭ ኣስተዳደራዊ መዋቅር እንደሆነ እጅግ ብዙ ሰው በዓለም ላይ ይስማማል። ፌደራሊዝም የተመረጠበት ዋናው ምክንያት ስልጣን እና ፍትህ ከህዝቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኮብላዩ ሚኒስትር ወጎች –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

በዚህ ተጠየቅ ጨርፈን የምንመለከተው በኮሙኑዮኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የነበረውና ዛሬ በስደት የሚገኘው የአቶ ኤርሚያስ ለገሰን “የመለስ ትሩፋቶች፣ ባለቤት አልባ ከተማ” የተሰኘው መጽሐፍን ነው፡፡ የመድብሉ ጻሐፊ ኤርሚያስን በግል አላውቀውም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየሁት አቶ በረከት ስምዖን እርሱን እና ሽመልስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት ትውልድ ገዳይ ስውር መርዝ

አሁን እጅግ በላቀ የዕድገት ደረጃ ሆኖው የሚናያቸው የአለም አገራት መሰረታቸው እውቀት ነው::ያለ እውቀት ፈጠራና ምርምር÷ጥበብና ክህሎት÷ዕድገትና ልማት ሊኖሩ አይችሉም:: ትምህርት የእውቀት ቤት ነው:: እውቀት ካለ ደግሞ ምክንያትነት አለ:: ምክንያትነት ካለ ደግሞ ምርምርና ጥናት አለ::ምርምር ካለ ደግሞ መጠየቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግል ለምንና ለማን ! ዓላማውስ ምንድነው ? ትግል ሲባል ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል ወይ ?

ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ እንደምናየውና እንደምንከታተለው የዓለም ሁኔታ እጅግ እየተወሳሰበ መጥቷል። በተለይም የጥቢው አብዮት በመባል ከሶስትና ከአራት ዐመታት በፊት በሰሜን አፍሪካ በአንዳንድ አገሮች የተካሂዱት እንቅስቃሴዎችና የለውጥ ፍላጎቶች የመጨረሻ መጨረሻ የተጠበቀውን ውጤት አላመጡም። ከዛሬ ሶስት ዐመት ጀምሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማስታወሻ ለኢሣይያስ፣ ለኤልያስ፣ ለብርሃኑና መሰል ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ!!!!

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ) ኧኸ …. ዴዴዴዴዴዴዴ …. ነይ ነይ ያገሬ ልጅ፣ ነይ ነይ የወንዜ ልጅ … (2) መለሎ ቁመናሽ ሸምበቆ አንገትሽ (2) ከቶ ወዴት ገባ ያ ሰውነትሽ (2) አይ አንቺ ገራገር አይ አንቺ ሞኝ አድባር (2) በቁመናሽ ፈቱት ያሰርሽውን አምባር (2) እምዬ ቀሚስሽን በጠባቡ አሰፊው (2)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (ኤርምያስ ለገሰ)

ኤርምያስ ለገሰ በቅድሚያ መጵሀፉን ጊዜ ሰጥተህ በማንበብ አስደማሚ ምልከታ በመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የተጳፈበትም አንዱ አላማ ይህ ስለሆነ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእይታህ ላይ እነዚህ ጉድለት ይታይባቸዋል ብለህ ያነሳኸው እና የወደፊት ግምቶችህ ላይ የተወሰነ አስተያየት ለመስጠት የሚጋብዙ ስለሆነ ትንሽ ማለት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትዉልድ አተላዎች ከመሆን ይሰዉረን –  ናኦሚን በጋሻው

ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሟቹ የመለስ ዜናዊ ሰላባ ከሆኑት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነበሩ። ከ19 ዘጠኝ አመታት በፊት፣ በኩወቤክ ካናዳ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆን ክሬቲየን፣ ባለፈው ሳምንት ደግሞ በስክቶላንድ የአሁኑ የእንግሊዘ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዴቪድ ካሜሮን ፣ የአገራቸውን አንድነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያንና ትግላችን፤ (ትግሉ ወደፊት እንዲሄድ ምን ማድረግ አለብን? )

እስከመቼ ቅፅ ፲፯ ቁጥር ፲፯ አንዱ ዓለም ተፈራ መስከረም ፲፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት  ( 9/25/2014 ) በስታቲስቲክስ የተደገፈ የጥናትና ምርምር ዘገባ ማቅረብ ባልችልም፤ ባካባቢዬ ያለውን ሀቅ ተከታትዬ የሚኖረኝ ግንዛቤ፤ መንገዱኝ ይከፍትልኛል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍላጎት ሰብስቤ፤ ይሄ ነው ብዬ የማቀርበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሀገርን እግዚአብሄር ካልጠበቀ ሰራዊቱ በከንቱ ይደክማል”

ሥርጉተ ሥላሴ 27.09.2014 / ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ይህ ቃል አካል የሌለው ዬህዝብ አገለጋይ የሆነው ቃለ ወንጌል ነው። እንዴት ናችሁ የእኔዎቹ? እንኳን ለአዲሱ ዘመን እንዲሁም ለተዋህዶ አማንያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ – አደረሰን። ጠፍቼ ከረምኩ ባለመቻል። ንፍቅ አላችሁኝ። ብዙ ሰው በጣም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ የሚታተመው ”አዲስ አድማስ ጋዜጣ” ቅዳሜ መስከረም 17፣2007ዓም የሰሞኑን የኢህአዲግ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች...

በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው አቤል ስሜ መንግስት ካለፈው ነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው የ15 ቀናት ሥልጠና ላይ ተሳትፏል፡፡ በቴሌቪዥን የተላለፈው ማስታወቂያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ተመዝገቡ የሚል ስለነበረ በሚኖርበት ከተማ በሚገኘው አምቦ ዩኒቨርሲቲ...

View Article


መነገር ያለበት ቁጥር 7 የክፍፍላችን ገጽታ

በልጅግ ዓሊ ባለፈው ዓመት ሃገራችንንም በሚመለከት አስደሳችም፣ አስከፊም፣ አስደናቂም፣ አናዳጅም ተግባሮች ተፈፅመዋል። አሮጌው ዓመት ለአዲሱ ዓመት ቦታውን ሲለቅ ፈጣሪ አምላክ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ የመግባቢያና ችግሮቻችንን ሁሉ የምንፈታበት ዓመት ይሁን ማለታችን አልቀረም። ግን የዚህ ምኞታችን ፍፃሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ኃይለማሪያም እንዳሉት የዲሞክራሲ እጦት አብዮትን ያመጣል (ግርማ ካሳ)

አገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ፣ በረእቡ መስከረም 7 እትሙ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከቱርክ የዜና አገልግሎት ኤጀንሲ አናዶሉ ጋር በቅርቡ ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለአንባቢያኑ አቅርቧልል። ከቃለ መጠይቁ፣ በተለይም በምርጫውና በፖለቲካ እስረኞች ረገድ ጠቅላይ ሚኒስተሩ የመለሱትን ቀንጭቤ ለማቅረብ...

View Article


ልማት ያለ ነፃነትና ፍትሕ ፋይዳ የለውም

ከይኩኖ መስፍን (ቦስቶን ሰሜን አሜሪካ ) ሙሱና! አፈና እና አድልዎ ከማንም ግዜ በላይ በሰፈነበት ሀገር ዘላቂ ፍትሕ! ዴሞክራሲ! ዕድገትና የህግ የበላይነት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ ነው:: ዛሬ በኢትዮያ ሙሱና እና ዓይን ያወጣ ያገር ሀብት ዘረፋ የስርዓቱን ሁለንትናዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዋሽግተኑ ጉዳይ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንፃር ሲታይ

ከጌታቸው በቀለ ”ዓለም አቀፍ ሕግ፣ዓለም አቀፍ ሕግ” የምትል ቃል በእየቦታው ትሰማ ጀመር።እሰይ! እንዴት ደስ ይላል።ይህንን ሰሞኑን በማኅበራዊ ድረ-ገፅ ላይ የሚጠቅሱት ደግሞ የስርዓቱ አድናቂዎች ናቸው።ጉዳዩን የሚያነሱትደግሞ በዋሽግተን ኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተደረገው ተቃውሞ ሳብያ ነው።እስኪ ለህሊናችን መጀመርያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራው የራሱ ሚዲያ ኖሮት ቃል በቃል ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ፥ ምላሽ ለጀዋር መሃመድ የቃለ ምልልስ ቅጥፈት

Download (PDF, Unknown) በአበበ ተድላ፣ እሑድ መስከረም 18 ቀን 2007 ዓም አማራው የራሱ ሚዲያ ኖሮት ቃል በቃል ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ ምላሽ ለጀዋር መሃመድ የቃለ ምልልስ ቅጥፈት በትክክለኛው መሆን የነበረበት በሚዲያዎች ይህ ሰው የሰጠው ቃለመጠይቅ እየተደመጠ ቃል በቃል ምላሽ መሰጠት ነበረበት።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቡዳ ምንድነው? በቡዳ የሚበሉት እነማን ናቸው? * ‹‹ተበላች አትበሉኝ ያንክተኝ ዓለሜ፤ ቢጥመው ይሆናል ያበሻነት ደሜ››

ቅንብር በኢሳያስ ከበደ ‹‹ቡዳ›› በባህልና እምነት ውስጥ ለረዥም ዘመን ማህበራዊ አስተሳሰብና እምነት ይዞ የዘለቀ ትርጓሜ አለው፡፡ በአውሮፓና ኤዥያ ሀገራትም የዚህ የቡዳ አስተሳሰብን በሰፊው የሚያራምዱት የማህበረሰብ ክፍሎች አሉ፡፡ በሀገራችን በአውሮፓውያን ዘንድ ያለውን ይሄን አመለካከት የተሰሩ ጥናቶችን ዋቢ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማት ያለ ነፃነትና ፍትሕ ፋይዳ የለውም – (የኔ ትዝብት ከኢትዮጵያ ቆይታዬ መልስ)

ሙሱና! አፈና እና አድልዎ ከማንም ግዜ በላይ በሰፈነበት ሀገር ዘላቂ ፍትሕ! ዴሞክራሲ! ዕድገትና የህግ የበላይነት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ ነው:: ዛሬ በኢትዮያ ሙሱና እና ዓይን ያወጣ ያገር ሀብት ዘረፋ የስርዓቱን ሁለንትናዊ መገለጫ ባህሪይ ከመሆኑም በላይ የህዝባችንን...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>