$ 0 0 nigatuasteraye@gmail.com ነሐሴ ፳፻፮ ዓ.ም. ማሳሰቢያ:- የዚህን አመት የፍልሰታን ሱባዔ በመጨረስ ላይ ነን። ይሁን እንጅ በዘንድሮዋ ሱባዔ በቨርጅንያ የተከሰተው ነገር የዘንዶን ሰባዊዔ የሚያንጸባርቅ ነው። ስለዚህ ይህች ጦማር የዚህን አመት ሱባዔ ለማስታወስ ተዘጋጅታ የቀረበች ናት። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ