ከሚሊዬን ዘአማኑኤል በአለፉት 40 አመታት ውስጥ፣ከኢትዬጵያ የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ በብዙ ቢሊዬን ዶላር በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሃገራቶች እንደወጣ ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡ ኢትዬጵያ ከአለማችን ከሚገኙ ደሃ አገራቶች ውስጥ ከመጨረሻዎቹ ጠርዝ ላይ የምትገኝ ስትሆን ይሄን የሚያህል የውጭ ምንዛሪ ከሃገር ውስጥ ወደ ውጭ ሲኮበልል የሃገሪቶን ድገት በማቀጨጭ ስርAቱ ምን ያህል በሙስና የተጨማለቀ፣ግልፅነት የጎደለው መንግስታዊ Aደረጃጀትና Aሰራር በሃገሪቱ ኢንደሰፈነ ያሳያል —-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]———
↧