4ኛ) የኢትዩጵያ ብሄራዊ ባንክ በባንክ አገልግሎት ዘርፍ የህዝቡን ታማኝነት ኢንዲያገኝና የፋይናንስ ዘርፉን ኢንዲያስተዳድርና ኢንዲቆጣጠር ተጨማሪ መመሪያና ደንብ ማውጣት ያስፈልጋል፡፡ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ በሃገሪቱ ውስጥ ስንት ቅርንጫፍ ባንኮች ኢንዳሉትና በክልላዊ መንግስቶች ውስጥ ያለው ስርጭት፣ማለትም የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቁጥር ለሚሊዩን ህዝብ፣የአነስተኛና ጠቃቅን የብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን (MFI) አገልግሎት ተጠቃሚ ህዝብ በመቶ፣የቁጠባና ብድር ኮዖፕሬቲቨ አገልግሎት ተጠቃሚ ህዝብ በመቶ (SACCO)፣በመደበኛ የባንክ አገልግሎት የተመቻቸላቸውና ተጠቃሚ ህዝብ በመቶ ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ይታያል፡፡ —[ሙሉውንለማንበብእዚህላይይጫኑ]—–
↧